Fana: At a Speed of Life!

በጃል ሰኚ ነጋሳ የተመሩ የኦሮሞ ነፃነት ሠራዊት አባላት ከከንቲባ አዳነች አቤቤ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 25፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ከኦሮሚያ ክልል መንግስት ጋር የሰላም ስምምነት ላይ የደረሰው በኦሮሞ ነፃነት ሠራዊት ከፍተኛ አመራር ጃል ሰኚ ነጋሳ የተመራ የሠራዊቱ አባላት በአዲስ አበባ የዓድዋ ድል መታሰቢያን እና ሌሎች የልማት ሥራዎችን ጎብኝተዋል፡፡ ከውይይቱ በኋላም የአዲስ…

ሕብረቱ የቀድሞ ተዋጊዎችን መልሶ ለማቋቋም የሚደረገው ድጋፍ ተጠናክሮ እንደሚቀጥል አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 25፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የቀድሞ ተዋጊዎችን መልሶ ለማቋቋም የሚደረገው ድጋፍ ተጠናክሮ የሚቀጥል መሆኑን የአፍሪካ ሕብረት ኮሚሽን ተወካይ ጀስላይን ናሂማ ገለጹ። በብሔራዊ ተሃድሶ ኮሚሽንና በአፍሪካ ሕብረት ትብብር ከየቀድሞ ተዋጊዎችን መልሶ ቋቋምና ወደ…

የኦሮሞ ነጻነት ሠራዊት ወደ ተዘጋጀላቸው ማዕከላት መግባታቸውን ቀጥለዋል

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 25፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በተለያዩ አካባቢዎች ሲንቀሳቀሱ የነበሩ የኦሮሞ ነጻነት ሠራዊት አባላት ወደ ተዘጋጁላቸው ማዕከላት መግባታቸውን ቀጥለዋል፡፡ የኦሮሚያ ክልል መንግሥት እና የኦሮሞ ነጻነት ሠራዊት አመራሮች ባሳለፍነው እሁድ የደረሱትን የሰላም ስምምነት ተከትሎ ትናንት…

የሳዑዲ ባለሃብቶች በኢትዮጵያ ያላቸውን የኢንቨስትመንት ተሳትፎ እንዲያሳድጉ ተጠየቀ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 25፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የሳዑዲ አረቢያ ባለሃብቶች በኢትዮጵያ ያላቸውን የኢንቨስትመንት ተሳትፎ እንዲያሳድጉ ተጠየቀ። የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ ምስጋኑ አርጋ ከሳዑዲ አረቢያ ንግድ ምክር ቤት ሃላፊዎች ጋር የሀገራቱን ኢኮኖሚያዊ ትብብር ይበልጥ ማጎልበት በሚቻልበት ሁኔታ…

ኮሚሽኑ የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት አጀንዳዎችን ተረከበ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 25፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት በሰባት ክፍሎችና በ64 ዝርዝር ጉዳዮች ላይ ያዘጋጃቸውን አጀንዳዎች መረከቡን የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ አጀንዳዎቹን የኮሚሽኑ ዋና ኮሚሽነር መስፍን አርዓያ (ፕ/ር) ከሌሎች ኮሚሽነሮች ጋር…

የጅቡቲ ቴሌኮምና የሱዳቴል ቴሌኮሙኒኬሽን ግሩፕ ኃላፊዎች በአዲስ አበባ የኤክስፒሪየንስ ማዕከልን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 25፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በጅቡቲ ቴሌኮም እና ሱዳቴል ቴሌኮሙኒኬሽን ግሩፕ የሥራ ኃላፊዎች የተመራ ልዑክ በዓድዋ ድል መታሰቢያ የሚገኘውን የኤክስፒሪየንስ ማዕከል ጎበኘ፡፡ የኢትዮ ቴሌኮም ዋና ሥራ አስፈጻሚ ፍሬሕይወት ታምሩ የተቋማቸውን የቴክኖሎጂ ሂደት ጨምሮ አሁን…

የመጀመሪያው የፓርላማ የዜጎች ፎረም ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 25፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በተለያዩ ሀገራዊ እና አህጉራዊ ጉዳዮች ላይ ያተኮረ የመጀመሪያው የፓርላማ የዜጎች ፎረም ተካሂዷል፡፡ በፎረሙ ላይም የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ ጉባዔ ታገሰ ጫፎ፣ የምክር ቤት አባላት፣ ሚኒስትሮች፣ ምሁራን፣ የሚዲያ ተቋማት ሃላፊዎችና ጥሪ…

የብሔር፣ ብሔረሰቦችና ህዝቦች ቀን የማጠቃለያ መርሐ ግብር በጎንደር ከተማ ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 25፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የ19ኛው የብሔር፣ ብሔረሰቦችና ህዝቦች ቀን ክልላዊ የማጠቃለያ መርሐ ግብር በጎንደር ከተማ እየተካሄደ ይገኛል። በመርሐ ግብሩ ላይ የተገኙት የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባኤ አገኘሁ ተሻገር ብዝኃነት ለሀገራዊ መግባባትና ሕብረ-ብሔራዊ አንድነት…

ናሚቢያ የመጀመሪያ ሴት ፕሬዚዳንቷን መረጠች

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 25፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ከየደቡብ ምዕራብ አፍሪካ ህዝቦች ድርጅት (ስዋፖ) ኔቱምቦ ናንዲ-ንዳይትዋህ ካለፈው ሣምንት አወዛጋቢ ምርጫ በኋላ የናሚቢያ የመጀመሪያዋ ሴት ፕሬዚዳንት ሆነው ተመርጠዋል። የሀገሪቱ ምርጫ ኮሚሽን፥ ተመራጯ ፕሬዚዳንት ኔቱምቦ ናንዲ-ንዳይትዋህ ከ57…

አርሰናል ከማንቼስተር ዩናይትድ የሚያደርጉት ጨዋታ ይጠበቃል

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 25፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የ14ኛ ሣምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ መርሐ-ግብሮች ሲደረጉ ምሽት 5 ሠዓት ከ15 ላይ አርሰናል በኤምሬትስ ከማንቼስተር ዩናይትድ ጋር የሚያደርጉት ፍልሚያ በጉጉት ይጠበቃል፡፡ በቡድኖቹ መካካል በተለይም ከፈረንጆቹ 1996 እስከ 2004 የነበረው…