Fana: At a Speed of Life!

በታዳሽ ኃይል የሚሰሩ ተሽከርካሪዎችን በማስፋት የነዳጅ ወጪን መቀነስ እንደሚገባ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በታዳሽ ኃይል የሚሰሩ ተሽከርካሪዎችን በማስፋት የነዳጅ ወጪን መቀነስ እንደሚገባ የትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ ሚኒስትር ዓለሙ ስሜ (ዶ/ር) አስገነዘቡ። የትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ ሚኒስቴር ከኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ጋር በመተባበር የኤሌክትሪክና…

በማይናማር በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የነበሩ 43 ኢትዮጵያውያን ወደ ሀገራቸው ተመለሱ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በማይናማር በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የነበሩ 43 ኢትዮጵያውያን ወደ ሀገራቸው መመለሳቸውን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ሌሎች በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የሚገኙ ኢትዮጵያውያንን ከማይናማር ወደ ሀገራቸው ለመመለስ ጥረት እየተደረገ ነው መባሉን…

የኩባ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አዲስ አበባ ገቡ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኩባ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ብሩኖ ኤድዋርዶ ሮድሪጌዝ ፓሪላ ለይፋዊ የስራ ጉብኝት ዛሬ ማለዳ አዲስ አበባ ገብተዋል፡፡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የሥራ ኃላፊዎች አቀባበል…

የአርባምንጭ ስታዲየም ግንባታ በ4 ነጥብ 32 ቢሊየን ብር ወጪ እየተከናወነ ነው

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአርባምንጭ ስታዲየም ግንባታ በ4 ነጥብ 32 ቢሊየን ብር ወጪ እየተከናወነ መሆኑን የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ወጣቶች እና ስፖርት ቢሮ ኃላፊ ኦላዶ ኦሎ ገለጹ፡፡ ግንባታውን በሁለት ዓመታት ውስጥ ለማጠናቀቅ ውል መገባቱን አውስተዋል፡፡ ፕሮጀክቱ…

በ5 ቢሊየን ብር ለሚገነባው የብሉ ፋይበር ቦርድ ፋብሪካ የመሰረት ድንጋይ ተቀመጠ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር እንዳሻው ጣሰው (ዶ/ር) በምስራቅ ጉራጌ ዞን ቡኢ ከተማ በ5 ቢሊየን ብር ለሚገነባው የብሉ ፋይበር ቦርድ ፋብሪካ የመሰረት ድንጋይ አስቀምጠዋል፡፡ 17 ሺህ 304 ሄክታር መሬት በሚሸፍን ቦታ ላይ…

በሻምፒየንስ ሊጉ አትሌቲኮ ማድሪድ ከሪያል ማድሪድ የሚያደርጉት ጨዋታ ይጠበቃል

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ አትሌቲኮ ማድሪድ ከሪያል ማድሪድ የሚያደርጉት ጨዋታ ይጠበቃል፡፡ የሻምፒየንስ ሊጉ የ16ቱ ጥሎ ማለፍ የመልስ ጨዋታዎች ቀጥለው ሲደረጉ፤ አትሌቲኮ ማድሪድ በሜዳው የከተማ ተቀናቃኙን ሪያል ማድሪድን ምሽት 5 ሠዓት ላይ…

ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ የተለያዩ ፕሮጀክቶችን እያስመረቁ ነው

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ የተለያዩ ፕሮጀክቶችን እያስመረቁ ነው፡፡ ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ ዛሬ ጠዋት በመከላከያ መሃንዲስ ዋና መምሪያ የፋይናንስ ድጋፍና ቁጥጥር በምስራቅ ዕዝ መሃንዲስ መምሪያ የተገነባውን…

ደሴን ጨምሮ በዙሪያዋ ባሉ ወረዳዎች የኤሌክትሪክ ኃይል አጠቃቀም ላይ የሠዓት ለውጥ ተደረገ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) እስከ ረመዳን ፆም መፍቻ ድረስ በደሴ ከተማና በዙሪያዋ ባሉ ወረዳዎች የሚገኙ የከፍተኛ የኃይል ተጠቃሚዎች ከቀኑ 10 ሠዓት እስከ ምሽቱ 3 ሠዓት የኤሌክትሪክ ኃይል እንዳይጠቀሙ ተደረገ፡፡ ይህ የተደረገው ከዚህ በፊት የደሴ 66 ኪሎ ቮልት…

ዓለሙ ስሜ (ዶ/ር) በተባበሩት መንግስታት የመንገድ ደህንነት ፈንድ የቦርድ አባል ሆነው ተሾሙ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ ሚኒስትር ዓለሙ ስሜ (ዶ/ር) በተባበሩት መንግስታት የመንገድ ደህንነት ፈንድ (ዩኤንአርኤስኤፍ) የቦርድ አባል ሆነው ተሾመዋል፡፡ ኢትዮጵያ ሀገራዊ የመንገድ ደህንነት ስትራቴጂ በመቅረፅና የመንገድ ደህንነት ትምህርት…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በሐረር የልማት ፕሮጀክቶችን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በሐረር የልማት ፕሮጀክቶችን ጎብኝተዋል። በጉብኝታቸውም፤ ለክልሉ ኮሪደር ፕሮጀክቶች በሀገር ውስጥ የተሰሩ ቁሳቁስ የሚያመርተውን የማስ ኢንጂነሪንግ ኢንተርፕራይዝ እና የሌማት ትሩፋት ማሳያ ተመልክተዋል።…