Fana: At a Speed of Life!

ርዕሰ መስተዳድር አወል አርባ በአብአላ የልማት ሥራዎችን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 5፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፋር ክልል ርዕሰ መስተዳድር አወል አርባ በኪልበቲ ረሱ አብአላ እየተከናወኑ የሚገኙ የልማት ሥራዎችን ጎብኝተዋል፡፡ በጉብኝት መርሐ ግብሩ በብልጽግና ፓርቲ የአፋር ክልል ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ሃላፊ አቶ መሃመድ ሁሴን አሊሳን ጨምሮ ሌሎች ከፍተኛ የሥራ…

ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) በጂያንሱ ግዛት ዋና ገዥ ከተመራ ልዑክ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 5፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በቻይናዋ ጂያንሱ ግዛት ዋና ገዥ ሹ ኩሊን ከተመራ ከፍተኛ ልዑክ ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም በተለያዩ ጉዳዮች ዙሪያ መምከራቸውን የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት መረጃ ያመላክታል፡፡…

የቻይና -አፍሪካ የኢኮኖሚና ንግድ ትብብር ኮንፈረንስ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 5፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የቻይና- አፍሪካ የኢኮኖሚ እና ንግድ ትብብር ኮንፈረንስ በአዲስ አበባ መካሄድ ጀምሯል። በኮንፈረንሱ የገንዘብ ሚኒስትር አሕመድ ሽዴ፣ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴዔታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ፣ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴዔታ አምባሳደር ብርቱካን አያኖ፣…

በአፋር ክልል የጤፍ ሰብል የማምረት ባህል እያደገ መምጣቱ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 5፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፋር ክልል የጤፍ ሰብል የማምረት ባህል እያደገ መምጣቱን የክልሉ ግብርና ቢሮ አስታወቀ፡፡ የቢሮው የሰብል ልማት ዳይሬክተር አቶ ሀመዱ መሀመድ ለፋና ብሮድክሳቲንግ ኮርፖሬት እንደገለፁት÷ በአፋር ክልል ያለው የጤፍ ሰብል ልማት ከጊዜ ወደ ጊዜ…

ኢትዮጵያና ደቡብ ሱዳን በፖሊስ ዘርፍ ያላቸውን ትብብር ለማሳደግ ተስማሙ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 5፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ሱዳን የኢትዮጵያ አምባሳደር ነቢል መሃዲ ከሀገሪቱ ፖሊስ ሃላፊ ጄነራል አተም ማሮል ቢያር ኩክ ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም በሁለቱ ሀገራት ፖሊስ ተቋማት መካከል ባለው የሁለትዮሽ ግንኙነት እና ትብብር ዙሪያ መክረዋል፡፡ ኢትዮጵያ…

ኢትዮጵያ ቃል የገባችባቸውን የአየር ንብረት ለውጥ ስምምነቶች ቆጥራ የምታስረክብ ሀገር መሆኗን ተመድ ገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 5፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ቃል የገባችባቸውን የአየር ንብረት ለውጥ ስምምነቶች በሙሉ ቆጥራ የምታስረክብ ሀገር እንደሆነች የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የልማት ፕሮግራም (ዩኤንዲፒ) ገለፀ፡፡ ከዱባይ እስከ ባኩ ያለፈውን አንድ አመት ኢትዮጵያ በአየር ንብረት ለውጥ…

የመንግስት ግዥና ንብረት አስተዳደር መመሪያ የመወሰን አቅምን ከተጠያቂነት ጋር አጣምሮ የሚሰጥ ነው – አቶ አሕመድ ሺዴ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 5፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ ከመንግስት ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ጋር በመንግስት የግዥና ንብረት አስተዳደር መመሪያ ረቂቅ ላይ ውይይት ተካሂዷል፡፡ ውይይቱን የመሩት የገንዘብ ሚኒስትር አሕመድ ሺዴ÷ የመንግስት ግዥና ንብረት አስተዳደር መመሪያ ለተቋማትና የሥራ ሃላፊዎች የመወሰን…

የፓኪስታን ባለሀብቶች በአልሙኒየምና በግብርና ዘርፍ ለመሰማራት ፍላጎት እንዳላቸው ገለጹ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 5፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የፓኪስታን ባለሀብቶች ኢትዮጵያ ውስጥ በአልሙኒየም እና በግብርና ምርቶች ወጪ ንግድ ለመሰማራት ፍላጎት እንዳላቸው ገለጹ። ባለሃብቶቹ ከንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር ዴኤታ ወ/ሮ ያስሚን ወሀብረቢ ጋር የኢትዮጵያና የፓኪስታንን የንግድ ግንኙነት…

ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ ከአዘርባጃን ፕሬዚዳንት ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 5፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ ከአዘርባጃን ፕሬዚዳንት ኢልሃም አሊዬቭ ጋር መክረዋል፡፡ ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት (ተመድ) የአየር ንብረት ለውጥ ጉባኤ (ኮፕ 29) ላይ ለመሳተፍ አዘርባጃን ባኩ ይገኛሉ፡፡ ከዚህም…