Fana: At a Speed of Life!

ባህርዳር ከተማ ፋሲል ከነማን አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ዛሬ በተካሄደው የ19ኛው ዙር የኢትዮጵያ ፕሪሚዬር ሊግ መርሃ ግብር ባህርዳር ከተማ ፋሲል ከተማን 2 ለ 1 በሆነ ውጤት አሸነፈ። ቀን 9 ሰዓት ላይ በተካሄደው በዚህ ጨዋታ ለባህርዳር ከተማ ቸርነት ጉግሳ በ46ኛው እና በ91ኛው…

ጠንካራና የማይበገር የጤና ስርዓት ለመዘርጋት በቁርጠኝነት እየተሰራ ይገኛል- ዶ/ር መቅደስ ዳባ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ ጠንካራና የማይበገር የጤና ስርዓት ለመዘርጋት ከሁሉም ባለድርሻ አካላት ጋር በመተባበር በቁርጠኝነት ትሰራለች ሲሉ የጤና ሚኒስትር ዶ/ር መቅደስ ዳባ ገለጹ፡፡ ኢትዮዽያ አባል የሆነችበት የዓለም ጤና ድርጅት ስራ አስፈጻሚ…

ፊፋ የኮንጎ ሪፐብሊክንና የፓኪስታንን እግር ኳስ ፌዴሬሽኖች አገደ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የዓለም አቀፉ እግር ኳስ ማህበር (ፊፋ) የኮንጎ ሪፐብሊክን እና የፓኪስታንን እግር ኳስ ፌደሬሽኖች ማገዱ ተሰማ። የኮንጎ እግር ኳስ ማህበር (ፌኮፉት) ከዓለም አቀፍ እግር ኳስ ውድድሮች የታገደው በተቋሙ ውስጥ ሶስተኛ ወገን ጣልቃ…

የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎች መገጣጠሚያ ፋብሪካ ተመረቀ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 2፣ (ኤፍ ኤም ሲ) ሶላሪስ ሞተርስ  የተሰኘ በኤሌክትሪክ የሚንቀሳቀሱ ባለ 2 እና 3 እግር ተሽከርካሪዎች መገጣጠሚያ ፋብሪካ ዛሬ ተመርቋል፡፡ በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን ጎልባ ቀበሌ የተገነባው ፋብሪካው በክልሉ ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አብዱ…

የቀድሞ የናሚቢያ ፕሬዚዳንት ከዚህ አለም በሞት ተለዩ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 2፣ (ኤፍ ኤም ሲ) የቀድሞ  የናሚቢያ ፕሬዚዳንት ሳም ኑጆማ በ95 አመታቸው ከዚህ አለም በሞት መለያታቸውን የወቅቱ ፕሬዚዳንት ናንጎሎ ሙቡምባ አስታውቀዋል፡፡ ናሚቢያ በፈረንጆቹ 1990 ነጻነቷን ካወጀች በኋላ የሀገሪቱ የመጀመሪያው ፕሬዚዳንት የነበሩት ሳም…

ብሔራዊ መግባባትን ለማጎልበት የተጀመሩ ተግባራት ተጠናክረው እንደሚቀጥሉ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 2፣ (ኤፍ ኤም ሲ) ብሔራዊ መግባባትን ለማጎልበት የተጀመሩ ተግባራት ተጠናክረው እንደሚቀጥሉ በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የመንግስት ዋና ተጠሪ ሚኒስትር ተስፋዬ ቤልጂጌ (ዶ/ር) ገለጹ። ብልፅግና ፓርቲ ባካሄደው ሁለተኛው መደበኛ ጉባኤ በተለያዩ መስኮች…

ኢትዮጵያ ቀጣይነት ያለው ዕድገት እያስመዘገበች ነው – የአይ ኤም ኤፍ ማኔጂንግ ዳይሬክተር

አዲስ አበባ፣ የካቲት 2፣ (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ በግብርና፣ በአገልግሎት እና በሌሎች ዘርፎች ቀጣይነት ያለው ዕድገት እያስመዘገበች መሆኑን የዓለም አቀፉ የገንዘብ ተቋም ማኔጂንግ ዳይሬክተር ክሪስታሊና ጆርጂዬቫ ገለፁ። የዓለም አቀፍ የገንዘብ ተቋም (አይ ኤም ኤፍ) ማኔጂንግ…

አገልግሎቱ ቀልጣፋ የትራንስፖር አገልግሎት ለመስጠት ተቋማዊ ማሻሻያ ማድረጉን ገለጸ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ የአውቶብስ ትራንስፖርት አገልግሎት ፈጣን እና ቀልጣፋ አገልገሎት መስጠት የሚያስችል ተቋማዊ ማሻሻያ ማድረጉን አስታወቀ። የአዲስ አበባ ከተማ የአውቶብስ ትራንስፖርት አገልግሎት የተቋሙን አዲስ መለያ እና የስፖርት ትጥቅ…

ሩሲያና ኢትዮጵያ በጤናው ዘርፍ ያላቸውን ትብብር ለማጠናከር ተስማሙ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ እና ሩሲያ በጤናው ዘርፍ ያላቸውን ትብብር የበለጠ ለማጠናከር ተስማሙ። የሩሲያ ጤና ሚኒስትር ሚካየል ሙራሽኮ እና በሩሲያ የኢትዮጵያ አምባሳደር ገነት ተሾመ ውይይት አካሄደዋል። በውይይታቸው ሁለቱ ሀገራት የህክምና ትምህርትን እና…

ከኢትዮጵያ የንግዱ ዘርፍ አመራሮችና ስራ ፈጣሪዎች ጋር ውጤታማ ውይይት አድርገናል- የአይ ኤም ኤፍ ማኔጂንግ ዳይሬክተር

አዲስ አበባ፣ የካቲት 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ከኢትዮጵያ የንግዱ ዘርፍ አመራሮችና ስራ ፈጣሪዎች ጋር ውጤታማ ውይይት ማድረጋቸውን የዓለም አቀፉ የገንዘብ ተቋም (አይ ኤም ኤፍ) ማኔጂንግ ዳይሬክተር ክርስታሊና ጂኦርጂዬቫ ገለጹ፡፡ ሀገር በቀል የኢኮኖሚ ማሻሻያው ለኢንቨስትመንቱ ዘርፍ መሻሻል…