Fana: At a Speed of Life!

ሲቪል አቪዬሽን ባለስልጣን በ6 ወራት ከ1 ነጥብ 3 ቢሊየን ብር በላይ ሰበሰበ

አዲስ አበባ፣ ጥር 29፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ሲቪል አቪዬሽን ባለስልጣን በበጀት ዓመቱ የመጀመሪያው ስድስት ወራት ከ1 ነጥብ 3 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ መሰብሰቡ ተገለጸ። የሲቪል አቪዬሽን ባለስልጣኑ ሠራተኞችና አመራሮች የበጀት ዓመቱ የግማሽ ዓመት አፈጻጸምን ገምግመዋል።…

መከላከያ የዲጂታል ሽግግር ሂደትን አጠናክሮ ይቀጥላል- ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ

አዲስ አበባ፣ ጥር 29፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) መከላከያ የዲጂታል ሽግግር ሂደትን አጠናክሮ ይቀጥላል ሲሉ የጦር ሀይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ ገለጹ፡፡ በመከላከያ ሠራዊት ፋውንዴሽን የቤት ማስተላለፍና ማስተዳደር ምዝገባ አዲስ ሶፍትዌር መተግበሪያን አስመልክቶ…

ጌዲዮን ጢሞቲዎስ(ዶ/ር) በቱርክ ምክትል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ከተመራ ከፍተኛ ልዑክ ጋር መከሩ

አዲስ አበባ፣ ጥር 29፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቲዎስ (ዶ/ር) በቱርክ ምክትል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ቡርሃንቲን ዱራን ከተመራ ከፍተኛ ልዑክ ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይቱም የአንካራ ስምምነት አተገባበርን አስመልክቶ በመጪው ቴክኒካል ድርድር ላይ ምክክር…

ዓለሙ ስሜ (ዶ/ር) የፐብሊክ ሰርቪስ ትራንስፖርት ጥገና ማዕከላትን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ጥር 29፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስትር ዓለሙ ስሜ (ዶ/ር) የፐብሊክ ሰርቪስ ትራንስፖርት አገልግሎት መናኸሪያዎችን እና የጥገና ማዕከላትን ጎብኝተዋል፡፡ በጉብኝታቸውም ተቋሙ አገልግሎቱን ለማሻሻል እየሰራቸው የሚገኙ ሥራዎች አበረታች እንደሆኑ…

የኃይል ስርቆት በፈፀሙ የንግድ ተቋማት ላይ ርምጃ ተወሰደ

አዲስ አበባ፣ ጥር 29፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ባለፉት ስድስት ወራት የኃይል ስርቆት በፈፀሙ 157 የንግድ ተቋማት ላይ ርምጃ መውሰዱን አስታውቋል፡ ርምጃ የተወሰደባቸው ተቋማት በሰሜን አዲስ አበባ ሪጅን 120፣ በደቡብ አዲስ አበባ 15፣ በሸገር ከተማ 13፣…

የአፍሪካ ህብረት ጉባኤ ተሳታፊዎችን ደህንነት ለመጠበቅ የሚያስችል ውይይት ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ጥር 29፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የፌዴራል ፖሊስ ከቻይና ፖሊስ ጋር በ38ኛው የአፍሪካ ህብረት ጉባኤ ላይ የሚሳተፉ የተለያዩ ሀገራት መሪዎች ደህንነትን ለመጠበቅ የሚያስችል ውይይት ማድረጉን ገለፀ፡፡ የፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽነር ጀነራል ደመላሽ ገ/ሚካኤል በዚህ ወቅት ÷ ጉባኤው…

የኢትዮ- ጂቡቲ የባቡር መስመር የጭነት አቅሙን እያሻሻለ መሆኑ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ ጥር 29፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮ- ጂቡቲ የባቡር መስመር የገቢና ወጪ ጭነቶችን የማጓጓዝ አቅሙን እያጎለበተ እንደሚገኝ የተቋሙ ዋና ሥራ አስፈጻሚ ታከለ ኡማ (ኢ/ር) ገለጹ፡፡ ዋና ስራ አስፈጻሚው በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው÷የባቡር መስመሩን አቅም ለማሻሻል ተጨማሪ…

የወባ በሽታ ስርጭትን ለመቆጣጠር የተጀመሩ ስራዎች ተጠናክረው ሊቀጥሉ እንደሚገባ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ ጥር 29፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የጤና፣ ማህበራዊ ልማት፣ ባህልና ስፖርት ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ በኢትዮጵያ የወባ በሽታ ስርጭትን የመከላከልና የመቆጣጠር ስራዎች ተጠናክረው ሊቀጥሉ እንደሚገባ አመላክቷል። የኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት የ2017…

የቀድሞው የሪያል ማድሪድ ኮከብ ማርሴሎ ጫማ ሰቀለ

አዲስ አበባ፣ ጥር 29፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ብራዚላዊው የቀድሞው የሪያል ማድሪድ ተከላካይ ማርሴሎ ከእግር ኳስ ራሱን ማግለሉን አስታወቀ፡፡ የግራ መስመር ተከላካዩ ማርሴሎ በሪያል ማድሪድ ቤት ስኬታማ ጊዜን ያሳለፈ ሲሆን 5 የሻምፒዮንስ ሊግ እና 6 የላሊጋ ዋንጫዎችን ከሎስ ብላንኮቹ ጋር…

ምክር ቤቱ ሁለት አዋጆችን አፀደቀ

አዲስ አበባ፣ ጥር 29፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ባካሄደው 18ኛ መደበኛ ስብሰባ የፌዴራል የፍትህና የህግ ኢንስቲትዩት እንዲሁም የሲቪል እና የቤተሰብ ምዝገባ ስርዓት አዋጆችን መርምሮ አጽድቋል፡፡ የፌዴራል የፍትህና የህግ ኢንስቲትዩትን እንደገና ለማቋቋም በህግና ፍትህ…