Fana: At a Speed of Life!

የመገናኛ ብዙኃን ምክር ቤት የሀገራዊ ምክክር አጀንዳዎቹን ለኮሚሽኑ አስረከበ

አዲስ አበባ፣ ጥር 29፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ምክር ቤት በሀገራዊ ምክክር ሂደት ውስጥ ሊካተቱ ይገባሉ ያላቸውን አጀንዳዎች በዛሬው ዕለት ለኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በይፋ አስረክቧል፡፡ በርክክብ ሥነሥርዓቱ ላይ ኮሚሽኑን ወክለው ንግግር ያደረጉት ዋና ኮሚሽነር…

የሥራ ዕድል የሚፈጥሩ ቴክኖሎጂዎች ላይ በትኩረት እየተሰራ መሆኑ ተጠቆመ

አዲስ አበባ፣ ጥር 29፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ስፔስ ሳይንስ እና ጂኦስፓሻል ኢንስቲትዩት በቴክኖሎጂ ልማት ዘርፍ ለወጣቶች የሥራ ዕድል ሊፈጥሩ የሚያስችሉ የተለያዩ የቴክኖሎጂ ውጤቶችን እየሰራ እንደሚገኝ አስታወቀ። በኢንስቲትዩቱ የተሰሩ አምስት የፕላዝማ እና ራውተር ሲ ኤን ሲ…

ወ/ሮ ጫልቱ ሳኒ በጎንደር ከተማ የተሰሩ የልማት ሥራዎችን ጎበኙ

አዲስ አባ፣ ጥር 29፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የከተማና መሰረት ልማት ሚኒስትር ጫልቱ ሳኒ በጎንደር ከተማ የተሰሩ የተለያዩ ልማት ሥራዎችን ተዘዋውረው ተመልክተዋል፡፡ በጉብኝቱ ሚኒስትሯ በጎንደር ከተማ በምዕራፍ አንድ የተጠናቀቀውን የፒያሳ የኮሪደር ልማትና የፋሲል አብያተ መንግሥት ዕድሳትና…

ፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ የዜጎችን መብትና የሀገርን ጥቅም እንደሚያስጠብቅ ተመላከተ

አዲስ አበባ፣ ጥር 29፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ፋይዳ የዜጎችን መብት የሚያስጠብቅ፣ የሀገርን ኢኮኖሚያዊ ፖለቲካዊና ማህበራዊ ጥቅም የሚያስከብር መሆኑን የብሔራዊ መታወቂያ ፕሮግራም ም/አስተባባሪ ራሄል ይትባረክ ገለጹ። አስተባባሪዋ "ፋይዳ ለኢትዮጵያ" በሚል እየተካሄደ በሚገኘው የውይይት መድረክ…

ሜክሲኮ 10 ሺህ ወታደሮቿን በአሜሪካ አዋሳኝ ድንበር ላይ አሰማራች

አዲስ አባ፣ ጥር 29፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ የታሪፍ ዛቻን ተከትሎ ሜክሲኮ 10 ሺህ ወታደሮችን በዩናይትድ ስቴትስ አዋሳኝ ድንበር ላይ ማሰማራቷን አስታወቀች፡፡ የሜክሲኮ ፕሬዚዳንት ክላውዲያ ሼንቦም ትዕዛዝ ማስተላለፋቸውን ተክትሎ የሀገሪቱ ብሄራዊ ጦር…

ምክር ቤቱ 18ኛ መደበኛ ስብሰባውን እያካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥር 29፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) 6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 4ኛ ዓመት የስራ ዘመን 18ኛ መደበኛ ስብሰባ እየተካሄደ ነው፡፡ በምክር ቤቱ መደበኛ ስብሰባ የህግና ፍትህ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ሰብሳቢ ወ/ሮ እጸገነት መንግስቱ÷የፌዴራል የፍትህና የህግ ኢንስቲትዩትን እንደገና…

የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የ6 ወራት የሥራ አፈጻጸም ግምገማ ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ጥር 29፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል መንግሥት የ2017 በጀት ዓመት የስድስት ወራት የዕቅድ አፈጻጸም ግምገማ እየተካሄደ ነው፡፡ በግምገማ መድረኩ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አሻድሊ ሃሰን እና የክልሉ ም/ርዕሰ መስተዳድር አቶ ጌታሁን አብዲሳን ጨምሮ ሌሎች…

ከተረጂነት ወደ አምራችነት ለመሸጋገር የተጀመሩ ጥረቶች አበረታች ናቸው-ከንቲባ ከድር ጁሃር

አዲስ አበባ፣ ጥር 29፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር ከተረጂነት ወደ አምራችነት ለመሸጋገር የተጀመሩ ጥረቶች አበረታች መሆናቸውን የከተማ አስተዳደሩ ከንቲባ ከድር ጁሃር ገለጹ፡፡ በድሬዳዋ አስተዳደር ምክር ቤት በ3ኛ የስራ ዘመን 4ኛ ዓመት 9ኛ መደበኛ ጉባዔ የከተማ…

በኦሮሚያ ክልል የ3 ሺህ 225 ቅድመ መደበኛ ት/ቤቶች ግንባታ ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ፣ ጥር 29፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኦሮሚያ ክልል አዳዲስ ትምህርት ቤቶችን የመገንባት እና የነባር ት/ቤቶችን ደረጃ የማሻሻል ሥራ እየተከናወነ መሆኑን የክልሉ ትምህርት ቢሮ አስታወቀ፡፡ በቢሮው የእቅድና በጀት ዝግጅት ዳይሬክተር ሃሰን እንድሪስ ለፋና ዲጂታል እንዳሉት÷ባለፉት…

በመዲናዋ የኮሪደር ልማት በርካታ  የሕዝብ መዝናኛ ፓርኮች ተገነቡ

አዲስ አባ፣ ጥር 29፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በመዲናዋ በተከናወኑ የኮሪደር ልማት ሥራዎች በርካታ የሕዝብ መዝናኛ ፓርኮች መገንባታቸውን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የሕዝብ መዝናኛ ቦታዎች አስተዳደር ኮርፖሬሽን ገለጸ፡፡ የኮርፖሬሽኑ ዋና ስራ አስፈፃሚ ወ/ሮ ነጻነት ዳባ እንዳሉት ፥…