Fana: At a Speed of Life!

መንግስት አሁንም ያለው አቋም ግጭቶችና አለመግባባቶች በሰላም እንዲፈቱ ነው – ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 21፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) መንግስት አሁንም ያለው አቋም ግጭቶች እና አለመግባባቶች በሰላም እንዲፈቱ ነው ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) አስታወቁ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ሰላምና ደህንነትን በተመለከተ ከምክር ቤቱ አባላት ለቀረቡላቸው ጥያቄዎች…

ጠቅላይ ሚኒስትሩ ሰላምና ጸጥታን በሚመለከት ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ከሰጡት ማብራሪያ መካከል፡-

👉 ከኃይል ይልቅ ሰላም በእጅጉ አዋጪ መንገድ ነው፡፡ ኃይል የግልፍተኝነት ስሜት ስላለበት ያልተገባ ጉዳት ያመጣል፡፡ 👉 መሳሪያ ሲያዝ ብቻ አይደለም፤ ከመሳሪያ ውጭም ቤት ውስጥ ኃይል ስንቀላቅል ያለው ግንኙነትና ከኃይል ውጭ ያለው ፍጹም የተለያየ ነው፡፡ 👉 ሰላምን አስታኮ ለተነሳው ጥያቄ…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ለቀረቡላቸው ጥያቄዎች የሰጡት ማብራሪያ – ክፍል አንድ

ሀገራዊ ሪፎርምን በተመለከተ በተለያዩ ዘርፎች ሲከናወኑ የነበሩ ሪፎርሞችን አጠናቀን ሀገራዊ ማንሰራራት የምንጀምርበት ዘመን የመጀመሪያ ምእራፍ ላይ ተገኝተናል፡፡ በመሆኑም በ2017 በሁሉም ዘርፎች ተጨባጭ ለውጥ የምናስመዘግብ ይሆናል፡፡ ከዚህ አኳያ ከትናንት እሳቤ ወጥተን በጋራ ወደ ነገ መሻገር…

የዋጋ ግሽበት ወደ 17 በመቶ ዝቅ ብሏል- ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 21፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በሀገሪቱ የነበረው የዋጋ ግሽበት ከጊዜ ወደ ጊዜ እየቀነሰ ባለፈው ዓመት ከነበረበት 26 በመቶ ወደ 17 በመቶ ዝቅ ማለቱን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በተገኙበት የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 6ኛ ዙር 4ኛ…

በተያዘው ዓመት 30 ሺህ ቶን ስንዴ ለማምረት መታቀዱን ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) ገለጹ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 21፣ 2017 (ኤፍ ቢሲ) በተያዘው በጀት ዓመት በትንሹ 300 ሚሊየን ኩንታል ወይም 30 ሺህ ቶን ስንዴ ለማምረት እቅድ መያዙን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ገለጹ፡፡ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠቅላይ ሚኒስትሩ በተገኙበት 6ኛ ዙር 4ኛ ዓመት 3ኛ…

ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከምክር ቤት አባላት ለቀረቡላቸው ጥያቄዎች በሰጡት ምላሽና ማብራሪያ ካነሷቸው ዋና ዋና ጉዳዮች መካከል፡-

👉 ባለፉት ሦስት ወራት 180 ቢሊየን ብር ገቢ ሰብስበናል፡፡ ባለፈው ዓመት ተመሳሳይ ወቅት 109 ቢሊየን ብር ነበር የተሰበሰበው፡፡ የልዩነቱ ስፋት ለውጥ እንዳለ እና መንገዳችን ትክክል እንደሆነ አመላክች ነው፡፡ 👉 በፌደራል መንግሥት 900 ቢሊየን ብር በክልሎች ደግሞ 600 ቢሊየን ብር ገቢ…

በበጀት ዓመቱ በተለያዩ ዘርፎች የተሰማሩ 72 ትላልቅ ፋብሪካዎች ሥራ ይጀምራሉ – ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 21፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በተያዘው በጀት ዓመት በተለያዩ ዘርፎች የተሰማሩ 72 ትላልቅ ፋብሪካዎች ሥራ እንደሚጀምሩ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) የኢንዱስትሪ ዘርፍን በሚመለከት ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት…

ከዚህ ዓመት ጀምሮ ሀገራዊ ማንሠራራት የምንጀምርበት ነው – ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 21፣ 2017 (ኤፍ ቢሲ) ከዚህ ዓመት ጀምሮ ለኢትዮጵያ ሀገራዊ ማንሠራራት የምንጀምርበት ዓመት ነው ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለፁ፡፡ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠቅላይ ሚኒስትሩ በተገኙበት 6ኛ ዙር 4ኛ ዓመት 3ኛ መደበኛ ስብስባውን እያካሄደ ነው፡፡…

ከዚህ ዓመት ጀምሮ የምናንሠራራበት ጊዜ ነው – ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 21፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ከዚህ ዓመት ጀምሮ እንደ ሀገር የምናንሠራራበት ጊዜ ነው ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) አስገነዘቡ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከምክር ቤት አባላት ለቀረቡላቸው ጥያቄዎች ምላሽና ማብራሪያ እየሰጡ ነው፡፡ በሰጡት ምላሽ ካነሷቸው ዋና…

ምክር ቤቱ ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) በተገኙበት ዛሬ መደበኛ ስብሰባውን ያካሂዳል

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 21፣ 2017 (ኤፍ ቢሲ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በተገኙበት 6ኛ ዙር 4ኛ ዓመት 3ኛ መደበኛ ስብስባውን ዛሬ ያካሂዳል። የምክር ቤቱ መደበኛ ስብሰባ ከጠዋቱ 2፡30 ጀምሮ እንደሚካሄድ ተገልጿል። በስብሰባው ፕሬዚዳንት ታዬ…