ስፓርት ቤልጂዬማዊው ተጨዋች ኔይንጎላን በአደንዛዥ እጽ ዝውውር ተጠርጥሮ በቁጥጥር ስር ዋለ Feven Bishaw Jan 27, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 19 ፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ቤልጂዬማዊው ተጨዋች ራጃ ኔይንጎላን በአደንዛዥ እጽ ዝውውር ተጠርጥሮ በቁጥጥር ስር መዋሉ ተገለጸ፡፡ የ36 ዓመቱ የቀድሞ የኢንተርሚላን እና የሮማ ተጫዋች ራጃ ኔይንጎላን ኮኬይን በመባል የሚታወቀውን አደንዛዥ እጽ ከደቡብ አሜሪካ ወደ አውሮፓ…
የሀገር ውስጥ ዜና በሐሰተኛ የብር ኖት በመገበያየት የተጠረጠሩ ግለሰቦች በቁጥጥር ሥር ዋሉ Feven Bishaw Jan 27, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 19 ፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኦሮሚያ ክልል ደቡብ ምዕራብ ሸዋ ዞን በቾ ወረዳ በሐሰተኛ የብር ኖት በመገበያየት የወንጀል ድርጊት በመፈጸም የተጠረጠሩ ግለሰቦች በቁጥጥር ሥር ዋሉ። የዞኑ ፖሊስ መምሪያ በቱሉ ቦሎ ከተማ ጥር 17 ቀን 2017 ዓ.ም ሰለሞን ጌታቸው እና ደሳለኝ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ እና ደቡብ አፍሪካ በትብብር እንደሚሰሩ አስታወቁ Feven Bishaw Jan 27, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 19 ፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ እና ደቡብ አፍሪካ በበርካታ ባለብዙ መድረኮች ላይ በትብብር እንደሚሰሩ አስታውቀዋል፡፡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቴዎስ(ዶ/ር) በኢትዮጵያ የደቡብ አፍሪካ አምባሳደር ከሆኑት ኢኖንሴባ ሎሲን ጋር ተወያይተዋል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ ለህብረቱ ተቋማዊ ማሻሻያ አጀንዳ ስኬታማ ትግበራ ቁርጠኛ ናት – ፕሬዚዳንት ታዬ Mikias Ayele Jan 27, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 19፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ ኢትዮጵያ ለአፍሪካ ህብረት ተቋማዊ ማሻሻያ አጀንዳ ስኬታማ ትግበራ ቁርጠኛ መሆኗን አረጋገጡ። በኬኒያ ናይሮቢ በተካሄደው የአፍሪካ ህብረት ተቋማዊ ማሻሻያ ስብሰባ ላይ ፕሬዚዳንት ታዬ ባደረጉት ንግግር፤ ህብረቱ…
የሀገር ውስጥ ዜና 17 ቢሊየን ብር ዋጋ ያላቸው መድሃኒቶች ተሰራጩ Melaku Gedif Jan 27, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 19፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ባለፉት ስድስት ወራት 17 ቢሊየን ብር ዋጋ ያላቸው መድሃኒቶች መሰራጨታቸውን የኢትዮጵያ መድሃኒት አቅራቢ አገልግሎት አስታውቋል። የአገልግሎቱ ዋና ዳይሬክተር አብዱልቃድር ገልገሎ እንዳሉት÷የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያውና የኢትዮጵያ ታምርት ንቅናቄ…
የሀገር ውስጥ ዜና በግብርና ምርታማነት ላይ ዕድገት ተመዝግቧል- አቶ አሻድሊ ሀሰን ዮሐንስ ደርበው Jan 27, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 19፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ከለውጡ ወዲህ ምርትና ምርታማነትን በማሳደግ የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጠ በተከናወኑ ሥራ ስኬቶች መመዝገባቸውን የክልሉ ርዕሰ መሥተዳድር አሻድሊ ሀሰን ገለጹ። የግብርናውን ክፍለ ኢኮኖሚ በቴክኖሎጂ በመደገፍ የአርሶ አደሩን…
የሀገር ውስጥ ዜና ምክር ቤቱ ሁለት የብድር ስምምነት አዋጆችን አጸደቀ Melaku Gedif Jan 27, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 19፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) 6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 4ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 1ኛ ልዩ ስብሰባ በዛሬው ዕለት ተካሂዷል፡፡ ም/ቤቱ በልዩ ስብሰባው በኢትዮጵያና በዓለም አቀፍ የልማት ማህበር መካከል ለፋይናንስ ዘርፍ ማጠናከሪያ የሚውል የብድር ስምምነትን ለማጽደቅ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና በአፍሪካ ህብረት ተቋማዊ ማሻሻያ የከፍተኛ ደረጃ ስብሰባ እየተካሄደ ነው Meseret Awoke Jan 27, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 19፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአፍሪካ ህብረት ተቋማዊ ማሻሻያ የከፍተኛ ደረጃ ስብሰባ በኬኒያ ናይሮቢ እየተካሄደ ይገኛል፡፡ ዛሬ እና ነገ የሚካሄደው ስብሰባው በአፍሪካ ህብረት ተቋማዊ ማሻሻያ በተለይም በህብረቱ ዘላቂ ፋይናንስ እና የስራ መዋቅር ማሻሻያ እንዲሁም ህብረቱ…
የሀገር ውስጥ ዜና ደህንነቱ የተጠበቀ ዲጂታል ከባቢን መገንባት ለዲጂታል ኢትዮጵያ ስኬት ወሳኝ ነው – ም/ጠ/ሚ ተመስገን ጥሩነህ Feven Bishaw Jan 27, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 19፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ደህንነቱ የተጠበቀ ዲጂታል ከባቢን መገንባት እና የሳይበር ስጋቶችን መከላከል ለዲጂታል ኢትዮጵያ ስኬት ወሳኝ መሆኑን ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ገለጹ፡፡ የኢትዮጵያ የዲጂታል ትራንስፎርሜሽን ጉዞና ውጥኖች ላይ ያተኮረ…
የሀገር ውስጥ ዜና በሐረሪ ክልል ለ41 ባለሃብቶች የኢንቨስትመንት ፈቃድ ተሰጠ Melaku Gedif Jan 27, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 19፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በሐረሪ ክልል በበጀት ዓመቱ የመጀመሪያ ስድስት ወራት ከ2 ቢሊየን ብር በላይ ካፒታል ላስመዘገቡ 41 ባለሃብቶች የኢንቨስትመንት ፍቃድ ተሰጥቷል፡፡ የክልሉ የኢንተርፕራይዞች ልማትና ኢንዱስትሪ ቢሮ ሃላፊ አቶ እስማኤል ዩሱፍ÷ በግማሽ ዓመቱ በከተማ…