Fana: At a Speed of Life!

በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ከበጋ መስኖ 817 ሺህ ኩንታል ምርት ተሰበሰበ

አዲስ አበባ፣ ጥር 20፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ከበጋ መስኖ  እስካሁን 817 ሺህ ኩንታል ምርት መሰብሰቡን የክልሉ ግብርና ቢሮ አስታውቋል። በቢሮው የመስኖ ልማት ዳይሬክተር አቶ እስራኤል ኢዮብ ለፋና ዲጂታል እንዳሉት ÷ ባለፉት 6 ወራት በክልሉ የበጋ መስኖ ልማትን…

የአፋር ክልል ከ15 ነጥብ 3 ቢሊየን ብር በላይ ካፒታል ላስመዘገቡ አልሚዎች ፈቃድ ሰጠ

አዲስ አበባ፣ ጥር 20፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በበጀት ዓመቱ የመጀመሪያ ሥድሥት ወራት ከ15 ነጥብ 3 ቢሊየን ብር በላይ ካፒታል ላስመዘገቡ አልሚዎች ፈቃድ መስጠቱን የአፋር ክልል ኢንዱስትሪና ኢንቨስትመንት ቢሮ አስታወቀ፡፡ የቢሮው ኃላፊ ኤይሻ ያሲን ለፋና ዲጂታል እንዳሉት÷ በተያዘው በጀት…

ኮርፖሬሽኑ ከ1 ነጥብ 9 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ አገኘሁ አለ

አዲስ አበባ፣ ጥር 20፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ባለፉት ሥድስት ወራት ከ1 ነጥብ 9 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ ማግኘቱን አስታወቀ፡፡ ገቢው የተገኘው ከማምረቻ ሼዶች ኪራይ፣ ከለማ መሬት ሊዝ ኪራይ፣ ከአፓርትመንቶች እና ሕንጻዎች ኪራይ እና በአንድ ማዕከል…

የአዲስ አበባ ትራንስሚሽንና ዲስትሪቢዩሽን መልሶ ግንባታ ፕሮጀክትን በያዝነው ዓመት ለማጠናቀቅ እየተሠራ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥር 20፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በከፍተኛ የውጭ ምንዛሪ እየተከናወነ የሚገኘውን የአዲስ አበባ ትራንስሚሽንና ዲስትሪቢዩሽን መልሶ ግንባታና አቅም ማሳደግ ፕሮጀክት በያዝነው በጀት ዓመት ለማጠናቀቅ እየሠራ መሆኑን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት አስታወቀ፡፡ በአዲስ አበባ እና…

ጣልያን ለኢትዮጵያ የ585 ሚሊየን ብር ድጋፍ አደረገች

አዲስ አበባ፣ ጥር 19፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ የጀመረችውን የዲጅታል ሽግግርና ፈጠራ መሰረት ያደረገ የኢኮኖሚ እድገት እውን ማድረግ የሚያስችል ከጣልያን መንግሥት የ585 ሚሊየን ብር ድጋፍ አግኝታለች። የድጋፍ ስምምነቱን የገንዘብ ሚኒስትር አሕመድ ሽዴ እና የጣልያን የከፍተኛ ትምህርት…

ማህበሩ በኢትዮጵያ የመጀመሪያውን የሰብዓዊነት ት/ቤት ከፈተ

አዲስ አበባ፣ ጥር 19፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማህበር በኢትዮጵያ የመጀመሪያ የሆነውን የሰብዓዊነት ት/ቤት መክፈቱን ይፋ አድርጓል፡፡ በማስጀመሪያ መርሐ ግብሩ የህዝብ ተወካዮች ም/ቤት ምክትል አፈ ጉባዔ ሎሚ በዶን ጨምሮ የመንግስት የስራ ሃላፊዎች፣ መንግሥታዊ ያልሆኑ…

ፌደራል ፖሊስ በምስራቅ አፍሪካ የፖሊስ አዛዦች ህብረት ድርጅት ጠቅላላ ጉባኤ ላይ እየተሳተፈ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥር 19፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ በሩዋንዳ ኪጋሊ እየተካሄደ ባለው 26ኛው የምስራቅ አፍሪካ የፖሊስ አዛዦች ህብረት ድርጅት ዓመታዊ ጠቅላላ ጉባኤ ላይ እየተሳተፈ ይገኛል። የኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ ወንጀል ምርመራ ጠቅላይ መምሪያ አዛዥ ምክትል ኮሚሽነር…

ኢትዮጵያ በአፍሪካ የጎብኚዎች ቁጥር በከፍተኛ ሁኔታ ከጨመረባቸው ሀገራት ቀዳሚ ሆነች

አዲስ አበባ፣ ጥር 19፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ በአፍሪካ አህጉር ባለፉት አምስት ዓመታት ውስጥ የጎብኚዎች ቁጥር በከፍተኛ ሁኔታ ከጨመረባቸው ሀገራት ቀዳሚ መሆኗ ተገልጿል፡፡ የተባበሩት መንግስታት ቱሪዝም ዘርፍ እንዳስታወቀው÷ኢትዮጵያ በኮቪድ-19 ወረርሽኝ የተጎዳውን የቱሪዝም ዘርፍ…

ሩሲያ የካንሰር መከላከያ ክትባት ሙከራ ልታካሂድ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥር 19፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ሩሲያ የካንሰር መከላከያ ክትባት ሙከራ በተያዘው የፈረንጆቹ ዓመት አጋማሽ ላይ እንደምታካሂድ አስታውቃለች፡፡ የሩሲያ ተመራማሪዎች ለበርካታ ዓመታት ሁሉንም የካንሰር ዓይነቶች ለመከላከል የሚውል ክትባት ለዓለም ለማበርከት ሲሰሩ መቆየታቸው…

505 ሚሊየን ኩንታል ምርት ተገኝቷል

አዲስ አበባ፣ ጥር 19 ፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ)በ2016/17 የምርት ዘመን የመኸር እርሻ እስካሁን 505 ሚሊየን ኩንታል ምርት መገኘቱን የግብርና ሚኒስቴር አስታወቀ። የግብርና ሚኒስትር ዴኤታ መለስ መኮንን(ዶ/ር)፤ የእርሻ እና የሆርቲካልቸር ዘርፍ ምርት ያለበትን ደረጃ…