Fana: At a Speed of Life!

ከዚህ ዓመት ጀምሮ የምናንሠራራበት ጊዜ ነው – ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 21፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ከዚህ ዓመት ጀምሮ እንደ ሀገር የምናንሠራራበት ጊዜ ነው ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) አስገነዘቡ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከምክር ቤት አባላት ለቀረቡላቸው ጥያቄዎች ምላሽና ማብራሪያ እየሰጡ ነው፡፡ በሰጡት ምላሽ ካነሷቸው ዋና…

ምክር ቤቱ ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) በተገኙበት ዛሬ መደበኛ ስብሰባውን ያካሂዳል

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 21፣ 2017 (ኤፍ ቢሲ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በተገኙበት 6ኛ ዙር 4ኛ ዓመት 3ኛ መደበኛ ስብስባውን ዛሬ ያካሂዳል። የምክር ቤቱ መደበኛ ስብሰባ ከጠዋቱ 2፡30 ጀምሮ እንደሚካሄድ ተገልጿል። በስብሰባው ፕሬዚዳንት ታዬ…

ዩኒቨርሲቲው ከ6 ቢሊየን ብር በሚልቅ ወጪ ግንባታ እያከናወነ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 20፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ከ6 ቢሊየን ብር በሚልቅ ወጪ ግንባታቸው እየተከናወኑ ከሚገኙ 28 ፕሮጀክቶች መካከል አራቱ ተጠናቅቀው ወደ ሥራ መግባታቸውን መቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲ አስታወቀ፡፡ እንዲሁም 24 የግንባታ ፕሮጀክቶች በመከናወን ላይ እንደሚገኙ በዩኒቨርሲቲው…

ከመገናኛ ዐደባባይ ወደ ቦሌ የሚወስደው መንገድ በሁለቱም አቅጣጫ ለተሽከርካሪ ዝግ ሆኗል

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 20፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ከመገናኛ ዐደባባይ ወደ ቦሌ እና ከቦሌ ወደ መገናኛ ዐደባባይ ያለው መንገድ በሁለቱም አቅጣጫ ላልተወሰነ ጊዜ ለተሽከርካሪ ዝግ መሆኑን የአዲስ አበባ ትራፊክ ማኔጅመንት ባለስልጣን አስታውቋል፡፡ በመገናኛ አካባቢ ያለውን ከፍተኛ የትራንስፖርት…

የመገናኛ ቦሌ የኮሪደር ልማት የስማርት ቴክኖሎጂ ውጤቶች በሥራ ላይ የዋለበት መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 20፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የመገናኛ ቦሌ የኮሪደር ልማት የመጀመሪያው ምዕራፍ የስማርት ቴክኖሎጂ ውጤቶችን በሥራ ላይ የዋለበት መሆኑን በአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር በምክትል ከንቲባ ማዕረግ ዋና ሥራ አስኪያጅ ጥራቱ በየነ ገለጹ፡፡ መሥመሩ ዲጂታል ፖሎች፣ የመኪና ቻርጅ…

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ምርጥ የአፍሪካ አየር መንገድ ሽልማትን አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 20፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ ምርጥ የአፍሪካ አየር መንገድ ሽልማትን አሸነፈ፡፡ የኢትዮጵያ አየር መንገድ በመንገደኞች አገልግሎት ዘርፍ ከአፍሪካ ምርጥ አየር መንገድ በመሆን ነው ሽልማቱን ያሸነፈው፡፡ የሽልማት ሥነ-ሥራዓቱም በአሜሪካ ካሊፎረኒያ…

መገናኛ ብዙኃን ሀገራዊ አንድነትን የሚያጠናክር ዘገባ መሥራት ይጠበቅባቸዋል- ለገሠ ቱሉ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 20፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) መገናኛ ብዙኃን ሀገራዊ አንድነትን በሚያጠናክር መልኩ ትክክለኛ እና ሚዛናዊ ዘገባዎች መሥራት እንዳላባቸው የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ለገሠ ቱሉ (ዶ/ር) አስገነዘቡ። "ሚዲያ ለብሔራዊ ትርክትና ሀገር ግንባታ" በሚል መሪ ሐሳብ…

በአቶ አሕመድ ሺዴ የተመራ ልዑክ ከዩሮ ቦንድ አበዳሪ ሀገራት ጋር ተወያየ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 20፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በገንዘብ ሚኒስትር አሕመድ ሺዴ የተመራ ልዑክ በዋሽንግተን እየተካሄደ ከሚገኘው የዓለም ባንክ እና ዓለም አቀፉ የገንዘብ ድርጅት (አይ ኤምኤፍ) ዓመታዊ ስብሰባ ጎን ለጎን ከዩሮ ቦንድ አበዳሪ ሀገራት ጋር ተወያይቷል፡፡ ውይይቱ በቡድን 20 አባል…

ባሕር ዳር ከተማ ሲዳማ ቡናን አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 20፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 6ኛ ሣምንት መርሐ-ግብር ባሕር ዳር ከተማ ሲዳማ ቡናን 2 ለ 0 አሸነፈ፡፡ የባሕር ዳር ከተማን ግቦችም ፍሬው ሰለሞን እና ፍጹም ዓለሙ አስቆጥረዋል፡፡ በተመሳሳይ 1 ሠዓት ላይ በተካሄደው የዛሬ መርሐ-ግብር ዎላይታ…

ሰብዓዊ ድጋፍን ላልተገባ ዓላማ ያዋሉ አካላትን ተጠያቂነት ለማስፈን እየተሠራ ነው- ሚኒስቴሩ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 20፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ለሰብዓዊ ድጋፍ የተዘጋጀ ዕርዳታን ላልተገባ ጥቅም ያዋሉ አካላትን ተጠያቂነት ለማረጋገጥ እየተሠራ መሆኑን ፍትሕ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የፍትሕ ሚኒስትር ዴዔታ ተስፋዬ ዳባ ከአሜሪካ ዓለም አቀፍ ተራድዖ ድርጅት (ዩ ኤስ ኤይድ) የኢትዮጵያ ተልዕኮ…