የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያና ጃፓን በወታደራዊና ዘርፍ ያላቸውን ትብብር ለማጠናከር ተስማሙ Melaku Gedif Apr 8, 2026 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 30፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያና ጃፓን በወታደራዊ እና ፀጥታ ዘርፎች ያላቸውን ትብብር ይበልጥ ለማጠናከር ተስማምተዋል። የመከላከያ ሚኒስትር አይሻ መሃመድ (ኢ/ር) በጃፓኑ ጠቅላይ ሚኒስትር ልዩ አማካሪ ኦዌ ሳዳማሳ የተመራውን የልዑካን ቡድን ተቀብለው አነጋግረዋል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና በክልሉ የትንሳዔ በዓል የፍጆታ ምርቶች እጥረት እንዳይከሰት አስፈላጊው ዝግጅት ተደርጓል Adimasu Aragawu Apr 8, 2026 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 30፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል መጪውን የትንሳኤ በዓል ተከትሎ የፍጆታ ምርቶች ላይ እጥረት እንዳይከሰት አስፈላጊው ዝግጅት ተደርጓል አለ የክልሉ ንግድና ኢንቨስትመንት ቢሮ። የቢሮ ኃላፊ አቶ ታሪኩ አካሉ ለፋና ዲጂታል እንዳሉት÷ ከበዓሉ…
ስፓርት ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ መቐለ 70 እንደርታን አሸነፈ Yonas Getnet Apr 8, 2026 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 30፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በ26ኛ ሳምንት ሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ መርሐ ግብር ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ መቐለ 70 እንደርታን 3 ለ 0 አሸንፏል። ቀን 9 ሰዓት ላይ በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም በተደርገው ጨዋታ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክን የማሸነፊያ ግቦች ሁዘይፋ ሻፊ…
የሀገር ውስጥ ዜና በለውጡ መንግሥት የተገነቡ ከ53 ሺህ ኪሎ ሜትር በላይ መንገዶች sosina alemayehu Apr 8, 2026 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 30፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር ሀገራዊ ለውጡ ከመጣ ወዲህ ባለፉት ስምንት ዓመታት ከ53 ሺህ ኪሎ ሜትር በላይ አዳዲስ መንገዶች መገንባት ተችሏል አለ። ተቋሙ ክልሎችን እርስ በርስ የሚያገናኝና ሀገራዊ የንግድ ኮሪደሮችን የሚያጠናክር የፌዴራል…
ፋና ስብስብ ምክረ አይሁድ – የሰሙነ ሕማማት 3ኛው ቀን Adimasu Aragawu Apr 8, 2026 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 30፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የዐቢይ ጾም የመጨረሻው ሳምንት ሰሙነ ሕማማት የሚል ስያሜ ያለው ሲሆን÷ የኢየሱስ ክርስቶስ ሕማም የሚታሰብበት ሳምንት ነው። ካህናትና ምዕመናን በቤተክርስቲያናት ቅጥር ግቢ በመገኘት የሕማሙን ነገር የሚያወሳውን ዜማ ያዜማሉ፤ "ግብረ ሕማም"…
ቴክ ግሪክ ከ15 ዓመት በታች ለሆኑ ህጻናት ማሕበራዊ ሚዲያን ልትከለክል ነው sosina alemayehu Apr 8, 2026 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 30፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የግሪክ መንግሥት ከ15 ዓመት በታች ለሆኑ ህጻናት ማሕበራዊ ሚዲያን አጠቃቀምን የሚከለክል አዲስ ሕግ አውጥቷል። የሀገሪቱ ጠቅላይ ሚኒስትር ኪሪያኮስ ሚትሶታኪስ ማሕበራዊ ሚዲያ የአዕምሮ ጭንቀት፣ የእንቅልፍ ማጣት እና ሌሎች ችግሮችን ሊያስከትል…
የሀገር ውስጥ ዜና 7ኛው ሀገር አቀፍ የሰላም ኮንፈረንስ በአሶሳ ከተማ ይካሄዳል Yonas Getnet Apr 8, 2026 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 30፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ሰባተኛው ሀገር አቀፍ የሰላም ኮንፈረንስ በአሶሳ ከተማ ይካሄዳል አለ የኢትዮጵያ ሐይማኖት ተቋማት ጉባዔ፡፡ የጉባዔው ጠቅላይ ጸኃፊ ሊቀ ትጉሃን ቀሲስ ታጋይ ታደለ በሰጡት መግለጫ እንዳሉት÷ የሰላም ኮንፈረንሱ "ሐይማኖቶች ለአንድነትና…
የሀገር ውስጥ ዜና በመዲናዋ ምክንያታዊ ያልሆነ የዋጋ ጭማሪ በሚያደርጉ ነጋዴዎች ላይ ርምጃ እየተወሰደ ነው sosina alemayehu Apr 8, 2026 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 30፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በአዲስ አበባ በትንሳኤ በዓል ገበያ ምክንያታዊ ያልሆነ የዋጋ ጭማሪ በሚያደርጉ ነጋዴዎች ላይ ርምጃ እየተወሰደ ነው አለ የከተማዋ ንግድ ቢሮ፡፡ የቢሮው ሃላፊ ወ/ሮ ሀቢባ ሲራጅ እንዳሉት ÷ ለትንሳኤ በዓል የመሰረታዊ ፍጆታ እቃዎች እጥረት…
ዓለምአቀፋዊ ዜና በመካከለኛው ምስራቅ ጦርነት ኢኮኖሚ ላይ የሚደርሰውን ጫና ለመቋቋም የ10 ቢሊየን ዶላር ድጋፍ ጸደቀ sosina alemayehu Apr 8, 2026 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 30፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) አፍሪ ኤግዚም ባንክ በመካከለኛው ምስራቅ ጦርነት ምክንያት በአፍሪካ እና ካሪቢያን ሀገራት ኢኮኖሚ ላይ የሚደርሰውን ጫና ለመቋቋም የሚያስችል የ10 ቢሊየን ዶላር ድጋፍ አጽድቋል። ባንኩ "ገልፍ ክራይሲስ ሪስፖንስ ፕሮግራም" በሚል ያጸደቀው…
ቴክ በተሽከርካሪዎች የሚደርስን የነዳጅ ፍጆታና የአካባቢ ብክለት ለመቀነስ… Melaku Gedif Apr 8, 2026 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 30፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በተሽከርካሪዎች የሚደርስን የነዳጅ ፍጆታ እና የአካባቢ ብክለት ለመቀነስ ከሚመለከታቸው አካላት ጋር በቅንጅት እየተሰራ ነው አለ የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስቴር፡፡ ቲቢኬ ትሬዲንግ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ድርጅት የነዳጅ ፍጆታን እና…