Fana: At a Speed of Life!

ኦሮማይ ወደ እንግሊዝኛ ቋንቋ ተተረጎመ

አዲስ አበባ፣ ጥር 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የበዓሉ ግርማ ታላቅ ድርሰት የሆነው “ኦሮማይ” ወደ እንግሊዝኛ ቋንቋ መተርጎሙ ተሰማ። መፅሀፉን ወደ እንግሊዝኛ ቋንቋ የተረጎሙት ዴቪድ ደ ጉስታ እና መስፍን ፈለቀ ይርጉ መሆናቸው ታውቋል። በ1970ዎቹ መቼቱን ያደረገው ኦሮማይ…

መቻል ስሑል ሽረን አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ጥር 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ13ኛ ሣምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ስሑል ሽረ በመቻል 2 ለ 1 ተሸንፏል፡፡ የመቻልን ግቦች ሽመልስ በቀለ በ24ኛው እንዲሁም ግሩም ሀጎስ በ39ኛው ደቂቃ ከመረብ አሳርፈዋል፡፡ የስሑል ሽረን የማስተዛዘኛ ግብ ደግሞ አስቻለው ታመነ በ53ኛው…

የኢትዮጵያ ሰነደ ሙዓለ ንዋዮች ገበያ ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ጥር 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ሰነደ ሙዓለ ንዋዮች ገበያ በዛሬው ዕለት ተጀምሯል፡፡ በማስጀመሪያ መርሐ ግብሩ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) እና ሌሎች ከፍተኛ የመንግስት የሥራ ሃላፊዎች ተገኝተዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት…

ሚኒስትሩ ከኖርዲክ ሀገራት አምባሳደሮች ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ጥር 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቲዎስ (ዶ/ር) በአዲስ አበባ ተቀማጭ ከሆኑ የኖርዲክ ሀገራት ከሆኑት የኖርዌይ፣ ስዊድን እና ፊንላንድ አምባሳደሮች ጋር ተወያዩ፡፡ በውይይታቸውም በሁለትዮሽ እና ቀጣናዊ ጉዳዮች ላይ መምከራቸውን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር…

ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ ካምፓላ ገቡ

አዲስ አበባ፣ ጥር 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢፌዲሪ ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ በአፍሪካ ህብረት ልዩ ጉባዔ ላይ ለመሳተፍ በዛሬው ዕለት ዩጋንዳ ካምፓላ ገብተዋል፡፡ ፕሬዚዳንቱ  ኢንተቤ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ የሀገሪቱ መከላከያና የአርበኞች ጉዳይ ሚኒስትር ጃኮብ ማርክሰንስ…

በሐረሪ ለኮሪደር ልማት ሥራ ከ200 ሚሊየን ብር በላይ ተጨማሪ በጀት ጸደቀ

አዲስ አበባ፣ ጥር 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሐረሪ ክልል መሥተዳድር ምክር ቤት ለኮሪደር ልማት ሥራ 213 ሚሊየን ብር ተጨማሪ በጀት ማጽደቁ ተገለጸ፡፡ ምክር ቤቱ የ2017 የበጀት ዓመት የመጀመሪያ አጋማሽ ዕቅድ አፈጻጸምን መነሻ በማድረግ የቀረበለትን የበጀት ክለሳ ማጽደቁ ተገልጿል፡፡…

አንዳንድ መገናኛ ብዙኃን የስንዴ ድጋፍ ተደረገ በሚል ያሰራጩት ዘገባ ስህተት ነው- አገልግሎቱ

አዲስ አበባ፣ ጥር 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) አንዳንድ መገናኛ ብዙኃን ሰሞኑን ለስደተኞች የተደረገውን የስንዴ ድጋፍ ለኢትዮጵያ ሕዝብና መንግስት እንደተደረገ በማስመሰል የተሳሳተ መረጃ ማሰራጨታቸውን ከስደት ተመላሾች አገልግሎት አስታወቀ፡ ሩሲያ ሰሞኑን የስንዴ ድጋፍ ያደረገችው ለተጠለሉ…

የፌዴራልና የክልሎች የፋይናንስ፣ የገቢዎች፣ የፕላንና ልማት የምክክር መድረክ ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ጥር 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የፌዴራልና የክልሎች የፋይናንስ፣ የገቢዎች፣ የፕላንና ልማት 29ኛው የምክክር መድረክ በጅማ ከተማ መካሄድ ጀምሯል፡፡ የገንዘብ ሚኒስትር አሕመድ ሽዴ በመድረኩ ላይ ባደረጉት ንግግር÷ ውይይቱ ተግባራዊ እየተደገ ባለው የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያ ፕሮግራም፣…

ኢትዮጵያ በካሊፎርኒያ ሰደድ እሳት ባደረሰው ጉዳት የተሰማትን ጥልቅ ሐዘን ገለጸች

አዲስ አበባ፣ ጥር 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ በአሜሪካ ካሊፎርኒያ ግዛት ሎስ አንጀለስ የተከሰተው ሰደድ እሳት በሰው ሕይዎት እና በንብረት ላይ ባደረሰው ጉዳት የተሰማትን ጥልቅ ሐዘን ገለጸች፡፡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ባወጣው መግለጫ÷ በደረሰው ጉዳት ኢትዮጵያ ማዘኗን…

አማራ ክልልን ከጎበኙ ቱሪስቶች ከ2 ነጥብ 5 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ ተገኘ

አዲስ አበባ፣ ጥር 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ባለፉት ሥድስት ወራት የተለያዩ መዳረሻዎችን ከጎበኙ ቱሪስቶች 2 ቢሊየን 541 ሚሊየን 906 ሺህ 197 ብር መገኘቱን የአማራ ክልል ባሕልና ቱሪዝም ቢሮ አስታወቀ፡፡ 11 ሺህ 158 የውጭ እና 5 ሚሊየን 401 ሺህ 631 የሀገር ውስጥ ቱሪስቶች…