Fana: At a Speed of Life!

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ለመኸር እርሻ የአፈር ማዳበሪያ አቅርቦት ላይ ክፍተት እንዳይፈጠር እየተሰራ ነው

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 12፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ለመኸር እርሻ የአፈር ማዳበሪያ አቅርቦት ላይ ክፍተት እንዳይፈጠር እየተሰራ መሆኑን የክልሉ ግብርና ቢሮ አስታወቀ። የቢሮው ምክትል ኃላፊና የግብርና ግብዓት ዘርፍ ኃላፊ ግዳልቅ አልቅሚ ለፋና ዲጂታል እንዳሉት÷…

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ከ1 ነጥብ 3 ቢሊየን በሚልቅ ወጪ የሊዝ ፋይናንስ ማሽነሪ አቅርቦት ተመቻችቷል

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 12፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ከ1 ቢሊየን 325 ሚሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ የሊዝ ፋይናንስ ማሽነሪ አቅርቦት መመቻቸቱን የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ኢንቨስትመንትና ኢንዱስትሪ ልማት ቢሮ አስታወቀ፡፡ የቢሮው ኃላፊ አባስ መሐመድ (ዶ/ር) ለፋና ዲጂታል እንዳሉት፤…

ማንቼስተር ሲቲ የአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ ቦታን ለማግኘት….

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 12፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ37ኛ ሣምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ ማንቼስተር ሲቲ በሜዳው ኢትሀድ ምሽት 4 ሠዓት ላይ ቦርንማውዝን ያስተናግዳል። የውድድር ዓመቱን ያለ ምንም ዋንጫ ያጠናቀቀው ማንቼስተር ሲቲ በሚቀጥለው የውድድር ዘመን በሻምፒየንስ ሊግ…

የዋንጫው መዳረሻ ያልታወቀው የጣልያን ሴሪ ኤ…

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 12፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአውሮፓ አምስቱ ታላላቅ ሊጎች ከጣልያን ሴሪ ኤ ውጪ አሸናፊዎቻቸውን ለይተዋል። የጣልያን ሴሪ ኤ የዋንጫውን መዳረሻ ያላገኘ ብቸኛው የአውሮፓ ታላቅ ሊግ ሆኖ እስከመጨረሻው ሳምንት በአጓጊነቱ ቀጥሏል። የጣልያን ሴሪ ኤ በዚህ የውድድር ዓመት…

 ፕሬዚዳንት ፑቲን ሩሲያ ለተኩስ አቁምና ለሰላም ንግግር ዝግጁ መሆኗን አስታወቁ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 11፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሩሲያ ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን ከአሜሪካ አቻቸው ዶናልድ ትራምፕ ጋር ከኢስታንቡሉ ድርድር ማግስት በስልክ ተወያይተዋል፡፡ ፕሬዚዳንቶቹ ሁለት ሰዓታትን በፈጀው ውይይታቸው÷ ሩሲያ እና ዩክሬንን ወደ ተኩስ አቁም ስምምነት ማምጣት በሚያስችሉ…

የኢጋድ አባል ሀገራት አስተማማኝ የአየር ንብረት መረጃን ለማመንጨት ጠንካራ ሥርዓት ሊዘረጉ ይገባል – ሃብታሙ ኢተፋ (ዶ/ር ኢ/ር)

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 11፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የምስራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግስታት (ኢጋድ) አባል ሀገራት አስተማማኝ የአየር ንብረት መረጃን ለማመንጨት የሚያስችል ሥርዓት ሊዘረጉ ይገባል ሲሉ የውኃና ኢነርጂ ሚኒስትር ሃብታሙ ኢተፋ (ዶ/ር ኢ/ር) ገለጹ። የኢጋድ የአየር ጠባይ…

በመዲናዋ የኤሌክትሪክ መቆራረጥ ችግርን ለመቀነስ…

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 11፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ የኤሌክትሪክ ሃይል መቆራረጥ ድግግሞሽን ለመቀነስና ወደ ዜሮ ለማውረድ በትኩረት እየተሠራ መሆኑን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት አስታውቋል፡፡ የአገልግሎቱ የሚዲያ ማኔጅመነት ሃላፊ አቶ አብርሃም ደግፍ እንዳሉት ÷በተለያዩ…

በአፍሪካ ድህነትንና ሥራ አጥነትን ለመቅረፍ የተግባር ቁርጠኝነትን ማጠናከር ይገባል – አፈ ጉባዔ ታገሰ ጫፎ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 11፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአፍሪካ ድህነት፣ ሥራ አጥነትና አድሏዊነትን ለመቅረፍ የሀገራት የተግባር ቁርጠኝነትና ትብብርን ማጠናከር እንደሚገባ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ-ጉባዔ ታገሰ ጫፎ ገለጹ፡፡ 20ኛው የዓለም ሥራ ድርጅት በሥራ ላይ የተመሰረተ የባለሙያዎች…

ሀገርን መገንባት የሚቻለው ህጻናት ላይ ሲሰራ ነው – ከንቲባ አዳነች አቤቤ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 11፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ በቀዳማይ ልጅነት ልማት ፕሮግራም ሀገር ተረካቢ ትውልድ መገንባት የሚያስችል ምህዳር መፈጠሩን የከተማ አስተዳደሩ ከንቲባ አዳነች አቤቤ ገለጹ። ከንቲባ አዳነች አቤቤ ከኬንያ ሞምባሳ ግዛት አስተዳዳሪ አብዱልስዋማድ ሸሪፍ ናስር…

በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል 8 ሺህ 400 ዜጎች የኮደርስ ስልጠና እየተከታተሉ ነው

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 11፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል ከ8 ሺህ 420 በላይ ዜጎች የ5 ሚሊየን የኢትዮ ኮደርስ ስልጠና መርሐ ግብርን እየተከታተሉ እንደሚገኙ የክልሉ ኢንዱስትሪና ኢኖቬሽን ቢሮ አስታውቋል። የቢሮው ኃላፊ አቶ ግዛው ጋጊያብ ለፋና ዲጂታል…