ስፓርት ወላይታ ድቻ እና ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አቻ ተለያዩ Yonas Getnet Apr 4, 2026 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 26፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በ25ኛ ሳምንት የሲቢኢ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ ወላይታ ድቻ እና ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ያለምንም ግብ አቻ ተለያይተዋል። ቀን 9 ሰዓት ላይ በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም በተካሄደው ጨዋታ ሁለቱ ቡድኖች 0 ለ 0 ነው የተለያዩት።…
የሀገር ውስጥ ዜና ታላቋን ኢትዮጵያ ማለም ብቻ ሳይሆን በተግባር እንገነባታለን – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) Yonas Getnet Apr 4, 2026 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 26፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ታላቋን ኢትዮጵያ ማለም ብቻ ሳይሆን በተግባር እንገነባታለን አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማሕበራዊ የትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት÷ የከተማችንን እድሳት ለማፋጠን እና የዜጎቻችንን ክብር ለመመለስ…
ስፓርት ማንቼስተር ሲቲ ሊቨርፑልን አሸነፈ Yonas Getnet Apr 4, 2026 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 26፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በኤፍ ኤ ዋንጫ የሩብ ፍጻሜ መርሐ ግብር ማንቼስተር ሲቲ ሊቨርፑልን 4 ለ 0 አሸንፏል። በአሰልጣኝ ፔፕ ጓርዲዮላ የሚመሩት የካራባኦ ዋንጫ አሸናፊዎቹ በሜዳቸውና በደጋፊያቸው ፊት ባደረጉት ጨዋታ ነው ሊቨርፑልን ያሸነፉት። በጨዋታው…
የሀገር ውስጥ ዜና የ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ የመራጮች ምዝገባ ተራዘመ Adimasu Aragawu Apr 4, 2026 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 26፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ የመራጮች ምዝገባ እስከ ሚያዚያ 14 አራዝሟል። የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ የመራጮች ምዝገባ ማራዘሙን አስመልክቶ ያወጣው መግለጫ እንደሚከተለው ቀርቧል።…
የሀገር ውስጥ ዜና ዘመናዊ የምርምር ማዕከሉ በኢትዮጵያ በአጭር ጊዜ ውስጥ እናያለን ብለን የማናስባቸውን በርካታ አቅሞች ይዟል – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) Adimasu Aragawu Apr 4, 2026 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 26፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ዘመናዊ የምርምር ማዕከሉ በኢትዮጵያ በአጭር ጊዜ ውስጥ እናያለን ብለን የማናስባቸውን በርካታ አቅሞች ይዟል አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ይህንን ያሉት በዛሬው ዕለት በአርማወር ሐንሰን የምርምር ኢንስቲትዩት…
የሀገር ውስጥ ዜና ባለስልጣኑ ሕብረተሰቡ ደረጃቸውን ያልጠበቁ ምርቶች እንዳይጠቀም አሳሰበ Yonas Getnet Apr 4, 2026 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 26፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ምግብና መድኃኒት ባለስልጣን ሕብረተሰቡ ደረጃቸውን ባልጠበቁ፣ ጥራት እና ደህንነታቸው ያልተረጋገጡ ምርቶችን እንዳይጠቀም አሳስቧል። ባለስልጣኑ ጥራቱና ደህንነቱ የተረጋገጠ የምግብ ምርት ለሕብረተሰቡ እንዲደርስ ለማስቻል በምግብ ምርቶች…
የሀገር ውስጥ ዜና ግብርና ሚኒስቴር ሀገር አቀፍ የሰብል ልማት ንቅናቄ አስጀመረ Yonas Getnet Apr 4, 2026 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 26፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የግብርና ሚኒስቴር የ2018/19 የሰብል ምርት ልማት ሀገር አቀፍ ንቅናቄ አስጀምሯል። ሀገራዊ የሰብል ልማት ንቅናቄ ማስጀመሪያ መድረኩ የክልሎች ግብርና ቢሮ አመራሮችና ባለድርሻ አካላት በተገኙበት በአዳማ ከተማ ተካሂዷል። የግብርና…
የሀገር ውስጥ ዜና በሚቀጥሉት አምስት ዓመታት ኢትዮጵያ ለራሷ የሚያስፈልጋትን መድኃኒት ማምረት አለባት – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) Adimasu Aragawu Apr 4, 2026 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 26፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በሚቀጥሉት አምስት ዓመታት ኢትዮጵያ ለራሷ የሚያስፈልጋትን መድኃኒት ማምረት አለባት የሚል እምነት በመያዝ እየሰራን ነው አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በኢትዮጵያ እና በአፍሪካ የሳይንስ ሥነ ምሕዳር ውስጥ አዲስ…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ዘመናዊ የምርምር ማዕከልን ስራ አስጀመሩ Adimasu Aragawu Apr 4, 2026 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 26፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በዛሬው ዕለት በአርማወር ሐንሰን የምርምር ተቋም ቅጥር ግቢ ውስጥ የተገነባውን ዘመናዊ የምርምር ማዕከል መርቀው ስራ አስጀምረዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማሕበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት÷…
የሀገር ውስጥ ዜና የአፈር ማዳበሪያን በወቅቱ ለአርሶ አደሮች ለማሰራጨት እየተሰራ ነው sosina alemayehu Apr 4, 2026 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 26፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የግብርና ሚኒስትር አዲሱ አረጋ የአፈር ማዳበሪያን በወቅቱ ለአርሶ አደሮች ለማሰራጨት በቁርጠኝነት እየተሰራ ነው አሉ፡፡ የግብርና ሚኒስቴር የ2018/19 በጀት ዓመት ሀገራዊ የሰብል ልማት ንቅናቄ ማስጀመሪያ መድረክ የክልሎች ግብርና…