Fana: At a Speed of Life!

ፕሬዚዳንት ታዬ ከቻይና ብሔራዊ ኮንግረስ ቋሚ ኮሚቴ ምክትል ኃላፊ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 25፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ በቻይና ብሔራዊ ኮንግረስ ቋሚ ኮሚቴ ምክትል ኃላፊ ዉ ዊሁዓ የተመራው ልዑክ በጽህፈት ቤታቸው ተቀብለው አነጋግረዋል። ሁለቱ ወገኖች በሁለትዮሽ እና ባለብዙ ወገን ግንኙነትን ማጠናከር በሚያስችሉ ጉዳዮች ዙሪያ…

በሴፍቲኔት የሚደገፉ አርሶ አደሮች ወደ ስንዴ አምራችነት በመግባታቸው ከተረጂነት ተላቅቀዋል – የኦሮሚያ ክልል ግብርና ቢሮ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 25፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በሴፍቲኔት መርሐ ግብር ይደገፉ የነበሩ አርሶ አደሮች ወደ ስንዴ አምራችነት በመግባታቸው ከተረጂነት ተላቅቀዋል አሉ የኦሮሚያ ክልል ግብርና ቢሮ ኃላፊ ጌቱ ገመቹ፡፡ በክልሉ ምስራቅ ሸዋ ዞን አድአ ወረዳ የሰብል ልማት ወቅታዊ ቁመና እና…

በአፋር ክልል የተለያዩ ከተሞች ለሀገራዊ ለውጡ ስኬት እውቅና የሚሰጥ የድጋፍ ሰልፍ ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 25፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ሀገራዊ ለውጡ እውን የሆነበትን 8ኛ ዓመት አስመልክቶ በአፋር ክልል የተለያዩ ከተሞች በለውጡ ለተገኘው ድልና ስኬት እውቅና የሚሰጥ ሕዝባዊ የድጋፍ ሰልፍ ተካሂዷል። በድጋፍ ሰልፉ በየአካባቢዎቹ የሚገኙ ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ሃላፊዎች እንዲሁም…

የትግራይ ክልል ባለድርሻዎች አጀንዳቸውን ለሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን አስረከቡ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 25፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የትግራይ ክልል ባለድርሻ አካላት አጀንዳቸውን ለሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን አስረክበዋል፡፡ መጋቢት 23 ቀን 2018 ዓ.ም የተጀመረው የትግራይ ክልል ባለድርሻ አካላት አጀንዳ የማሰባሰብ ሒደት በዛሬው ዕለት ተጠናቅቋል፡፡ የትግራይ ክልል…

ምክር ቤቱ በጋሞ ዞን በመሬት መንሸራተት ለተጎዱ ወገኖች የ10 ሚሊየን ብር ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 25፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በጋሞ ዞን በመሬት መንሸራተት አደጋ ለተጎዱ ወገኖች መልሶ ማቋቋሚያ የሚውል የ10 ሚሊየን ብር ድጋፍ አድርጓል። ድጋፉን ያስረከቡት የምክር ቤቱ ምክትል አፈ ጉባኤ ሎሚ በዶ እና የመንግሥት ተጠሪ ሚኒስትር ዴኤታ…

የሀረሪ ክልል ካቢኔ የቀረበለትን የበጀት ክለሳ አፀደቀ

 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 25፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የሀረሪ ክልል መስተዳድር ምክር ቤት (ካቢኔ) ባካሄደው መደበኛ ስብሰባ የ2018 የበጀት ዓመት የስምንት ወራት እቅድ አፈጻጸም መነሻ በማድረግ የቀረበለትን የበጀት ክለሳ አፅድቋል። ካቢኔው በክልሉ ገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር ቢሮ…

በለውጡ ዓመታት የቴሌኮሙኒኬሽን ዘርፍ በአፍሪካ ግንባር ቀደም የዲጂታል እድገት አስመዝግቧል

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 25፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በለውጡ መንግሥት ቴሌኮሙኒኬሽን ለግል ዘርፉ ክፍት በመሆኑ በአፍሪካ ፈጣን ከሚባሉ የዲጂታል ዕድገቶች አንዱን አስመዝግቧል አለ የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት። ጽ/ቤቱ የኢትዮጵያ የኢኮኖሚ ሽግግር ወደ ዘመናዊና ዘርፈ ብዙ ኢኮኖሚ በሚል…

በለውጡ መንግሥት በባህልና ቋንቋ ልማት ዘርፍ የተመዘገቡ ሥኬቶች…

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 25፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በለውጡ መንግሥት የብዝሃ ባህል ሃብቶች እና ሀገር በቀል እውቀቶችን በማልማት የሕዝቦችን ማህበራዊ ትስስር ማጠናከር ተችሏል አለ የባህልና ስፖርት ሚኒስቴር፡፡ ሚኒስቴሩ በለውጡ መንግሥት ባለፉት ዓመታት በባህልና ቋንቋ ልማት ዘርፍ የተገኙ…

የፋና ላምሮት ምዕራፍ 22 ውድድር በነገው ዕለት ቀጥሎ ይካሄዳል

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 25፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የፋና ላምሮት ምዕራፍ 22 የድምጻዊያን ውድድር በነገው ዕለት ቀጥሎ ይካሄዳል። በውድድሩ በዚህ ሳምንት የምድብ አንድ ሰባት ተወዳዳሪዎች ከዛየን ባንድ ጋር ሥራዎቻቸውን በሁለት ዙር ያቀርባሉ። ለ13 ሳምንታት በሚዘልቀው በዚህ ምዕራፍ…

የተረሳው የብራዚል ወርቃማው ልጅ አድሪያኖ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 25፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የእግር ኳስ ችሎታው ዓለምን ያነጋገረ ድንቅ ጥበበኛ ነበር የብራዚል ብሔራዊ ቡድን የቀድሞ ተጫዋች አድሪያኖ፡፡ አድሪያኖ እግር ኳስን የጀመረው በሀገሩ ክለብ ፍላሚንጎ ሲሆን በፈረንጆቹ 2002 የጣሊያኑን ክለብ ኢንተር ሚላን ተቀላቅሏል።…