ስፓርት ለአትሌቶች የተሰጠው እውቅና ተተኪዎችን የሚያበረታታ ነው – ቀነኒሳ በቀለ Hailemaryam Tegegn Apr 5, 2026 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 27፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) መንግስት ለአንጋፋ አትሌቶች የሰጠው እውቅና ተተኪ አትሌቶችን የሚያበረታታ ነው አለ አትሌት ቀነኒሳ በቀለ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በትናንትናው ዕለት መርቀው በከፈቱት የአዲስ ስፖርት ፓርክ አትሌት ቀነኒሳ በቀለን ጨምሮ 15…
የሀገር ውስጥ ዜና በአፋር ክልል ሀዩ ከተማ በሀገራዊ ለውጡ ለመጣው ስኬት እውቅና የሚሰጥ የድጋፍ ሰልፍ ተካሄደ Mikias Ayele Apr 5, 2026 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 27፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ሀገራዊ ለውጡ እውን የሆነበትን 8ኛ ዓመት አስመልክቶ በአፋር ክልል ኤሊዳአር ወረዳ ሀዩ ከተማ በለውጡ ለተገኘው ድልና ስኬት እውቅና የሚሰጥ ታላቅ ህዝባዊ የድጋፍ ሰልፍ ተካሂዷል። በድጋፍ ሰልፉ ላይ የተገኙ የተለያዩ የሕብረተሰብ ክፍሎች…
የሀገር ውስጥ ዜና የመንግሥትን የልማት ስትራቴጂ በመከተል የግል ሴክተሩም በከፍተኛተነሳሽነት እየሰራ ይገኛል – ከንቲባ አዳነች አቤቤ Mikias Ayele Apr 5, 2026 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 27፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የመንግሥትን የልማት ስትራቴጂ በመከተል የግል ሴክተሩም በከፍተኛ ፍጥነትና ተነሳሽነት አብሮን እየሰራ ይገኛል አሉ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ። ከንቲባዋ በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው ባስተላለፉት መልዕክት÷ ውብና ማራኪ…
የሀገር ውስጥ ዜና በጅግጅጋ ከተማ በሀገራዊ ለውጡ ለመጣው ስኬት እውቅና የሚሰጥ የድጋፍ ሰልፍ ተካሄደ Mikias Ayele Apr 5, 2026 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 27፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ሀገራዊ ለውጡ እውን የሆነበትን 8ኛ ዓመት አስመልክቶ በሶማሊ ክልል ጅግጅጋ ከተማ በለውጡ ለተገኘው ድልና ስኬት እውቅና የሚሰጥ ታላቅ ህዝባዊ የድጋፍ ሰልፍ ተካሂዷል። በድጋፍ ሰልፉ ላይ የተገኙ የተለያዩ የሕብረተሰብ ክፍሎች ባስተላለፉት…
ዓለምአቀፋዊ ዜና አሜሪካ ጥቃት የደረሰበትን ኤፍ-15 ተዋጊ ጄት ፓይለት በህይወት አገኘች Mikias Ayele Apr 5, 2026 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 27፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) አሜሪካ በኢራን ከተመታው የኤፍ-15 ተዋጊ ጄት ጥቃት በኋላ ጠፍቶ የነበረውን ፓይለት በህይወት ማግኘቷ ተሰምቷል። የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ዶናድ ትራምፕ ፓይለቱን ለማትረፍ የተደረገውን ዘመቻ በአሜሪካ ታሪክ ድፍረት እና ቆራጥነት የተሞላበት መሆኑን…
የሀገር ውስጥ ዜና ኮንፈረንስ ቱሪዝም የሀገር ገጽታን ለማስተዋወቅ ከፍ ያለ ፋይዳ አለው – አቶ ተስፋሁን ጎበዛይ Mikias Ayele Apr 5, 2026 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 27፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ዴኤታ ተስፋሁን ጎበዛይ ባለፉት ዓመታት በኢትዮጵያ ከፍተኛ እድገት የታየበት ኮንፈረንስ ቱሪዝም የሀገር ገጽታን ለማስተዋወቅ ከፍ ያለ ፋይዳ አለው አሉ። የሀገር በቀል የኢኮኖሚ ማሻሻያ አንዱ ምሰሶ…
የሀገር ውስጥ ዜና የአዲስ ስፖርት ፓርክ የኢትዮጵያን ሁሉን አቀፍ ልማት የሚያሳይ ነው – ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ Adimasu Aragawu Apr 4, 2026 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 26፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ ስፖርት ፓርክ የኢትዮጵያን ሁሉን አቀፍ ልማት የሚያሳይ ነው አሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማሕበራዊ ትስስር ገፃቸው ባሰፈሩት መልዕክት÷ የኢኮኖሚ ልማት ያለ ሰብአዊ ልማት ምልዑ ሊሆን…
ቴክ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ወጣቶች የፈጠራ ብቃታቸውን እንዲያወጡ ሰፊ ስራ ይጠበቅባቸዋል – በለጠ ሞላ (ዶ/ር) Yonas Getnet Apr 4, 2026 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 26፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ወጣቶች የፈጠራ ብቃታቸውን እንዲያወጡ በማድረግ ረገድ ሰፊ ስራ ይጠበቅባቸዋል አሉ የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር በለጠ ሞላ (ዶ/ር)። ወሎ ዩኒቨርሲቲ ከኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ጋር በመተባበር በሳይንስና…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያን የማጽናት ጉዳይ ታስቦበት እየተከወነ ነው – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) Yonas Getnet Apr 4, 2026 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 26፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ችግሮችን ሁሉ ወደ ዕድል በመቀየር ኢትዮጵያን የማጽናት ጉዳይ ታስቦበት እየተከወነ ነው አሉ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ የአዲስ ስፖርት ፓርክ መርቀው በከፈቱበት ወቅት ባስተላለፉት መልዕክት÷ ካዛንችስ አካባቢ…
የሀገር ውስጥ ዜና ነገ የሚሰራው በልጆቻችን ነው – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) Adimasu Aragawu Apr 4, 2026 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 26፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ነገ የሚሰራው በልጆቻችን ነው አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ይህንን ያሉት በዛሬው ዕለት በአዲስ አበባ ከተማ ካዛንቺስ አካባቢ አዲስ ስፖርት ፓርክን መርቀው ለአገልግሎት ክፍት ባደረጉበት ወቅት ባስተላለፉት…