የሀገር ውስጥ ዜና የፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ ተመዝጋቢዎች ቁጥር 40 ነጥብ 3 ሚሊየን በላይ ደረሰ Melaku Gedif Apr 4, 2026 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 26፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ ተመዝጋቢዎች ቁጥር ከ40 ነጥብ 37 ሚሊየን በላይ ደርሷል አለ የብሔራዊ መታወቂያ ፕሮግራም፡፡ የፕሮግራሙ የሕዝብ ግንኙነት ዳይሬክተር ሳሚናስ ሰይፉ ለፋና ዲጂታል እንዳሉት÷ የፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ ዲጂታል ኢትዮጵያን…
የሀገር ውስጥ ዜና ትብብር ለኢትዮጵያ አንድነት ፓርቲ ይፋዊ የምርጫ ቅስቀሳ ማካሄድ ጀመረ sosina alemayehu Apr 4, 2026 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 26፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ትብብር ለኢትዮጵያ አንድነት ፓርቲ ይፋዊ የምርጫ ቅስቀሳ ማስጀመሪያ መርሐ ግብር በአዲስ አበባ ስድስት ኪሎ ሰማዕታት ሐውልት አካሂዷል። የፓርቲው ሊቀመንበር አብርሃም ጌጡ በዚህ ወቅት ፥ ፓርቲው በ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ ለሚያደርገው ተሳትፎ በይፋ…
ስፓርት ማንቼስተር ሲቲ ከሊቨርፑል የሚያደርጉት ተጠባቂ ጨዋታ… abel neway Apr 4, 2026 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 26፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በኤፍ ኤ ዋንጫ የሩብ ፍጻሜ መርሐ ግብር ማንቼስተር ሲቲ ከሊቨርፑል ዛሬ የሚያደርጉት ፍልሚያ ይጠበቃል፡፡ ማንቼስተር ሲቲ ከካራባኦ ዋንጫ ድል መልስ የኤፍ ኤ ዋንጫን ለመድገም እና የውድድር ዓመቱን ለማሳመር ይጫወታል፡፡…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ኢራንና አሜሪካ ተመትቶ የወደቀውን ተዋጊ ጄት አብራሪ ባልደረባ ለማግኘት እየተሽቀዳደሙ ነው Melaku Gedif Apr 4, 2026 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 26፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢራንና አሜሪካ በኢራን ጦር ተመትቶ የወደቀውን ኤፍ -15 ተዋጊ ጄት አብራሪ ባልደረባ ለማግኘት እሽቅድድም ላይ መሆናቸው ተገልጿል፡፡ ኤፍ-15 የተሰኘው የአሜሪካ ተዋጊ ጄት በትናንትናው ዕለት በኢራን አብዮታዊ ዘብ በሀገሪቱ ደቡባዊ ክፍል…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮ ቴሌኮም የኤሌክትሪክ መኪናዎችን ለባለእድለኞች አስረከበ Mikias Ayele Apr 3, 2026 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 25፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮ ቴሌኮም የተመሰረተበትን 130ኛ ዓመት ክብረ በዓሉን ምክንያት በማድረግ ባዘጋጀው ‘ሜጋ ፕሮሞ’ እድለኛ ለሆኑ አራት ግለሰቦች የኤሌክትሪክ መኪናዎችን አስረክቧል፡፡ ተቋሙ 130ኛ ዓመት ክብረ በዓሉን ምክንያት በማድረግ ከመስከረም 12 ቀን…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ኢራን የአሜሪካ ኤፍ -15 ተዋጊ ጄትን መትታ ጣለች Mikias Ayele Apr 3, 2026 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 25፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢራን ጦርነቱ ከተጀመረ በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ የአሜሪካ ኤፍ-15 ተዋጊ ጄትን መትታ መጣሏ ተሰማ፡፡ አናዶሎ እንደዘገበው÷ ከአንድ ወር በላይ በቆየው ጦርነት የአሜሪካ ኤፍ -15 ተዋጊ ጄት በደቡባዊ ኢራን ተመትቶ ወድቋል፡፡ ከአደጋው በኋላ…
የሀገር ውስጥ ዜና ለጫናዎች የማይበገር ኢኮኖሚ ለመገንባት ግብርናው ሚናውን እየተወጣ ነው – አቶ አዲሱ አረጋ Mikias Ayele Apr 3, 2026 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 25፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ለጫናዎች የማይበገር ኢኮኖሚ ለመገንባት በሚደረገው ጥረት የግብርናው ዘርፍ ሚናውን እየተወጣ ነው አሉ የግብርና ሚኒስትር አዲሱ አረጋ። በኦሮሚያ ክልል ምስራቅ ሸዋ ዞን አድአ ወረዳ የሰብል ልማት ወቅታዊ ቁመና እና እንክብካቤ እንዲሁም ሀገራዊ…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ አህመድ ሺዴ ከቻይና አቻቸው ጋር ተወያዩ Mikias Ayele Apr 3, 2026 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 25፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የገንዘብ ሚኒስትር አቶ አህመድ ሺዴ ከቻይና የገንዘብ ሚኒስትር ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይቱ የዕዳ ሽግሽግን በተመለከተ፣ በኢትዮጵያ ያሉ ፕሮጀክቶችን ግንባታ ማፋጠን በሚቻልባቸው እንዲሁም የቻይና መንግስት የቢሾፍቱ አውሮፕላን ማረፊያን ጨምሮ…
የሀገር ውስጥ ዜና የአማራ ክልል ለ1 ሺህ 224 የሕግ ታራሚዎች ይቅርታ አደረገ Melaku Gedif Apr 3, 2026 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 25፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአማራ ክልል ፍትሕ ቢሮ የክልሉ መስተዳድር ም/ቤት በወሰነው መሰረት ለ1 ሺህ 224 ታራሚዎች ይቅርታ አድርጓል፡፡ የቢሮው ም/ሃላፊ አያሌው አባተ (ዶ/ር) እንዳሉት÷ መስተዳድር ም/ቤቱ ባካሄደው 6ኛ ዙር 5ኛ ዓመት 9ኛ መደበኛ ጉባዔ…
ስፓርት አሰልጣኝ ጅናሮ ጋቱሶ ከጣሊያን ብሔራዊ ቡድን ጋር ተለያዩ Adimasu Aragawu Apr 3, 2026 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 25፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) አሰልጣኝ ጅናሮ ጋቱሶ ከጣሊያን ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝነት መልቀቃቸው ይፋ ተደርጓል፡፡ አሰልጣኙ የጣሊያን ብሔራዊ ቡድንን ወደ 2026 ዓለም ዋንጫ ማሳለፍ ባለመቻላቸው ከኃላፊነታቸው ለቅቀዋል፡፡ ጣሊያን ለሦስተኛ ተከታታይ ጊዜ ከዓለም ዋንጫ…