Fana: At a Speed of Life!

ሆስፒታሉ የዲያሌሲስ አገልግሎት መሰጠት ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 24፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የወራቤ ኮምፕርሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የኩላሊት እጥበት (ዲያሌሲስ) አገልግሎት መስጠት ጀምሯል፡፡ የሆስፒታሉ ዋና ስራ አስኪያጅ ዶክተር ካሊድ ሸረፋ÷አገልግሎቱን ለማስጀመር ከማሽን ግዢ፣ ማሽን ተከላና የዘርፉን…

ለቀድሞ የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለሥልጣን ዋና ዳይሬክተር  ሽኝት ተደረገ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 24፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ)የሰላም ሚኒስትር ሆነው ለተሾሙት የቀድሞ የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለሥልጣን ዋና ዳይሬክተር መሐመድ እድሪስ  ሽኝት ተደርጎላቸዋል። አቶ መሐመድ እድሪስ ባለሥልጣኑን በዋና ዳይሬክተርነት በመሩበት ወቅት ተቋሙ በተለያዩ ዘርፎች…

በአማራ ክልል ከ16 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ ተሰበሰበ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 24፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልል ገቢዎች ቢሮ በተያዘው በጀት ዓመት ባለፉት አራት ወራት ከ16 ቢሊየን 922 ሚሊየን ብር በላይ ገቢ መሰብሰቡን ገለጸ። በቢሮው የግብር ትምህርት እና ኮሙኒኬሽን ዳይሬክተር ታዘባቸው ጣሴ  እንዳሉት÷ ክልሉ እስከ ኅዳር…

ኢትዮጵያና እና ቻይና በጉምሩክ ዘርፍ ያላቸውን ትብብር ለማጠናከር እየተሰራ መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 24፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያና እና ቻይና በጉምሩክ ዘርፍ ያላቸውን ትብብር ለማጠናከር እየተሰራ መሆኑን የጉምሩክ ኮሚሽን ገልጿል፡፡ የቻይና ጉምሩክ አስተዳደር ለኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን ከፍተኛ ባለሙያዎች በተለያዩ ዘርፎች ላይ ያተኮረ የአቅም ግንባታ ስልጠና በዛሬዉ…

ፕሬዚዳንት ታዬ በኢትዮጵያ አዲስ የተሾሙ የተለያዩ ሀገራት አምባሳደሮችን የሹመት ደብዳቤ ተቀበሉ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 24፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ በኢትዮጵያ አዲስ የተሾሙ የተለያዩ ሀገራት አምባሳደሮችን የሹመት ደብዳቤ ተቀብለዋል። ፕሬዚዳንት ታዬ በኢትዮጵያ አዲስ የተሾሙ የሜክሲኮ አምባሳደር አሊሃንድሮ ኤስቲቪል ካስትሮ፣ የሱዳን አምባሳደር ኤልዚኢን ኢብራሂም…

አምባሳደር ብናልፍ  አንዱአለም አዲስ ለተሾሙት የሰላም ሚኒስትር የሥራ ርክክብ አደረጉ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 24፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የቀድሞ የሰላም ሚኒስትር አምባሳደር ብናልፍ  አንዱአለም አዲስ ለተሾሙት የሰላም ሚኒስትር አቶ መሐመድ እድሪስ የሥራ ርክክብ አድርገዋል፡፡ አምባሳደር ብናልፍ አንዱአለም ለተደረገላቸው አሸኛኘት አመሰግነው  አመራርነት የተለየ ዋጋ…

ኮሚሽነር ጀነራል ደመላሽ የቻይና ሕዝባዊ የፖሊስ ዩኒቨርሲቲ ምክትል ፕሬዚዳንት ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 24፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽነር ጀነራል ደመላሽ ገ/ሚካኤል የቻይና ሕዝባዊ የፖሊስ ዩኒቨርሲቲ ምክትል ፕሬዚዳንት ፓን ቺፒንግን ጋር ተወያይተዋል፡፡ ኮሚሽነር ጀነራል ደመላሽ ገ/ሚካኤል ከምክትል ፕሬዚዳንት ፓን ቺፒንግ ጋር ባደረጉት ውይይት÷ከኢትዮጵያ…

በምክር ቤት ያለመከሰስ መብቱ የተነሳው ሰዒድ አሊን ጨምሮ 8 ግለሰቦች ላይ የሙስና ወንጀል ክስ ቀረበ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 24፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ምክር ቤት ያለመከሰስ መብቱ የተነሳው የልደታ ክ/ከተማ የቀድሞ ዋና ስራ አፈጸሚ አቶ ሰዒድ አሊን ጨምሮ ስምንት ግለሰቦች በፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 1ኛ የሙስና ጉዳዮች ወንጀል ችሎት የሙስና ወንጀል ክስ ቀረበባቸው።…

አቶ ጥላሁን ከበደ በአርባ ምንጭ ሀገር አቀፍ የንግድ ትርዒትና ባዛርን ከፈቱ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 24፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ኢትዮጵያ ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ በአርባ ምንጭ ከተማ የተዘጋጀውን ሀገር አቀፍ የንግድ ትርዒትና ባዛር በይፋ ከፍተዋል፡፡ ለአንድ ሳምንት የሚቆየው የንግድ ትርዒትና ባዛሩ 19ኛውን የብሔሮች ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀን በዓልን…

ስምምነቱን ተከትሎ የኦሮሞ ነጻነት ሠራዊት አባላት ወደ ካምፕ መግባት ጀመሩ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 24፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ክልል መንግሥት እና የኦሮሞ ነጻነት ሠራዊት አመራሮች የደረሱትን የሰላም ስምምነት ተከትሎ የሠራዊቱ አባላት ወደ ተዘጋጀላቸው ካምፕ መግባት ጀምረዋል፡፡ ሕዝብን ለስቃይ ሲዳርግ የነበረውን ችግር በሰላማዊ መንገድ የፖለቲካ ልዩነትንም…