Fana: At a Speed of Life!

መከላከያ የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥ አበረታች የግብርና ስራ እያከናወነ ነው – አይሻ መሀመድ (ኢ/ር)

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜ 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የመከላከያ ተቋማት የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥ እያከናወናቸው ያለው የግብርና ስራ አበረታች መሆኑን የመከላከያ ሚኒስትር አይሻ መሀመድ(ኢ/ር) ገለጹ። በመከላከያ ሚኒስትሯ የተመራ ቡድን ከጋምቤላ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አለሚቱ ኡሞድና ሌሎች የክልሉና…

የ12ኛ ክፍል ፈተና ከፍተኛው ውጤት በትግራይ ክልል ተመዘገበ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ከፍተኛው ውጤት በትግራይ ክልል መመዝገቡን ትምህርት ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የትምህርት ሚኒስትር ብርሐኑ ነጋ (ፕ/ር) በሰጡት መግለጫ÷ በዘንድሮው ሀገር አቀፉ የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ከፍተኛው ውጤት…

በዶሃ የኢትዮጵያ ኤምባሲ “የኅብር ቀን” ተከበረ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጳጉሜን 4 የኅብር ቀን "ኅብራችን ለሰላማችን" በሚል መሪ ሃሳብ ኳታር ዶሃ በሚገኘው የኢትዮጵያ ኤምባሲ ዛሬ ተከብሯል። በዓሉ የኢትዮጵያውያንን ብዝሀ ቋንቋ፣ ባህል፣ ታሪክ፣ እምነትና ማኅበራዊ መስተጋብር በሚያንጸበርቅ መልኩ…

ከአጠቃላይ ተፈታኞች 36 ሺህ 409 ተማሪዎች የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተናን አልፈዋል- ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር)

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2016 ዓ.ም የትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ብሔራዊ ፈተና ከወሰዱ 674 ሺህ 823 ተማሪዎች ያለፉት 36 ሺህ 409 መሆናቸውን የትምህርት ሚኒስትር ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) አስታወቁ፡፡ ሚኒስትሩ ዛሬ በሰጡት መግለጫ÷ የ12ኛ ክፍል…

የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ውጤት ይፋ ሆነ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ውጤት ይፋ መሆኑን ትምህርት ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ተማሪዎቹ ውጤታቸውን ከሌሊቱ 6 ሠዓት ጀምሮ ማየት እንደሚችሉም ተገልጿል፡፡ የትምህርት ሚኒስትር ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) በሰጡት መግለጫ÷የዘንድሮውን የ12ኛ ክፍል…

ኅብረ ብሔራዊነታችን መልካችን፣ አንድነታችን ደግሞ ህልውናችን ነው – ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኅብረ ብሔራዊነታችን መልካችን፣ አንድነታችን ደግሞ ህልውናችን ነው ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለፁ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ የ"ኅብር" ቀን በማስመልከት በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው ባስተላለፉት መልዕክት÷ ኢትዮጵያ የብዙ ብሔሮች፣…

በፓሪስ ኦሊምፒክ የብር ሜዳሊያ ለኢትዮጵያ ያስገኘችው አትሌት ጽጌ ዱጉማ አሶሳ ገባች

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ33ኛው የፓሪስ ኦሊምፒክ ውድድር በ800 ሜትር ለሀገሯ የብር ሜዳሊያ ያስገኘችው አትሌት ጽጌ ዱጉማ ወደ ትውልድ አካባቢዋ ቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል አሶሳ ከተማ ገብታለች፡፡ አሶሳ ከተማ ስትደርስም የክልሉ ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎችን ጨምሮ ሌሎች…

ካሳለፍናቸው ፈተናዎች በመማር  መልካም ለማድረግ መስራት ይገባናል -አቶ ብናልፍ አንዷለም

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ካሳለፍናቸው ፈተናዎች በመማር አዲሱን ዓመት መልካም ለማድረግ መስራት ይገባናል ሲሉ የሰላም ሚኒስትሩ  ብናልፍ አንዷለም ገለፁ፡፡ የሰላም ሚኒስቴር አመራሮች እና ሰራተኞች በሀገር አቀፍ ደረጃ እየተከበረ የሚገኘውን የኅብር ቀን  '' ኅብር…

በናይጄሪያ የነዳጅ ጫኝ ቦቴ ባጋጠመው ግጭት ከ50 በላይ ሰዎች ህይወት አለፈ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በናይጀሪያ ሰሜን ማዕከላዊ ኒጀር ግዛት ነዳጅ ጫኝ ቦቴ እንስሳትን ከጫነ የጭነት ተሽከርካሪ ጋር ተጋጭቶ ከ50 በላይ ሰዎች ህይወታቸው ማለፉ ተነገረ። አደጋው በሰው ህይወት ላይ ካደረሰው ጉዳት ባለፈ በንብረት ላይ ከፍተኛ ውድመት አስከትሏል።…

የቤተ-መንግሥት አሥተዳደርና የፕሬዚዳንት ጽ/ቤት ዝቅተኛ ገቢ ላላቸው ሠራተኞች ማዕድ አጋሩ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የቤተ-መንግሥት አሥተዳደርና የፕሬዚዳንት ጽሕፈት ቤት የኅብር ቀንን በማስመልከት ዝቅተኛ ገቢ ላላቸው ሠራተኞች ማዕድ አጋሩ፡፡ የኅብር ቀን ''ኅብራችን ለሰላማችን'' በሚል መሪ ሐሳብ በሀገር አቀፍ ደረጃ በተለያዩ ሁነቶች እየተከበረ ሲሆን÷ የማዕድ…