Fana: At a Speed of Life!

ጃክ ሞተርስ በቅርቡ በኢትዮጵያ የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪ መገጣጠም ሊጀምር ነው

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የቻይናው ተሽከርካሪ አምራች ኩባንያ (ጃክ ሞተርስ) በቅርቡ በኢትዮጵያ የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪ የመገጣጠም ሥራ ለመጀመር የሚያስችለውን ውሳኔ ማሳለፉን አስታወቀ፡፡ የትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ ሚኒስትር ዓለሙ ስሜ (ዶ/ር) ከጃክ ሞተርስ እና ሃዩጃን…

እሁድ ሊካሄድ የነበረው የአሸናፊዎች አሸናፊ ዋንጫ ጨዋታ ተራዘመ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የፊታችን እሁድ በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ እና ኢትዮጵያ ቡና መካከል ሊደረግ የነበረው የአሸናፊዎች አሸናፊ ዋንጫ ጨዋታ ተራዘመ፡፡ ጨዋታው በአዲስ አበባ ስታዲየም ሐምሌ 5 ቀን 2016 ዓ.ም ሊከናወን ታስቦ የነበረ ቢሆንም ላልተወሰነ ጊዜ መራዘሙን…

ግለሰብን በማስፈራራትና በመደብደብ ንብረት ወስደዋል ተብለው የተጠረጠሩ የፖሊስ አባላት ፍ/ቤት ቀረቡ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሌሊት ለወንጀል መከላከል ሥራ በተሰማሩበት ቦታ ግለሰብን አግተው በሽጉጥ አስፈራርተው ንብረት ወስደዋል ተብለው ስልጣንን ያለ አግባብ መገልገል ወንጀል የተጠረጠሩ ሁለት የፖሊስ አባላት ፍርድ ቤት ቀረቡ፡፡ የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 1ኛ…

ያልተገባ ዋጋ በሚጨምሩ ነጋዴዎች ላይ የሚወሰደው ርምጃ እንደሚቀጥል ተመላከተ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ምርት በሚደብቁና ያልተገባ የዋጋ ጭማሪ በሚያደርጉ ነጋዴዎች ላይ የሚወሰደው ርምጃ ተጠናክሮ እንደሚቀጥል የድሬዳዋ አሥተዳደር ከንቲባ ከድር ጁሃር አስታወቁ። ተግባራዊ የሆነው የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያ ፖሊሲን ተከትሎ አንዳንድ የንግዱ ማኅበረሰብ…

በክልሉ ያለአግባብ የዋጋ ጭማሪ ያደረጉ 351 የንግድ ተቋማት ታሸጉ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል ያለአግባብ የዋጋ ጭማሪ ባደረጉና ምርት በሸሸጉ ነጋዴዎች ላይ እርምጃ መወሰዱን የክልሉ ንግድና ኢንቨስትመንት ቢሮ አስታወቀ። የቢሮው ኃላፊ አቶ ተመስገን ከበደ እንዳሉት÷ የማክሮ ኢኮኖሚ ፖሊሲ ማሻሻያን ተከትሎ…

ባንኩ ዛሬ በልዩ የውጭ ምንዛሪ ጨረታ አንድ ዶላር በአማካይ 107 ነጥብ 9 ብር ሸጠ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ዛሬ ባወጣው ልዩ የውጭ ምንዛሪ ጨረታ አንድ የአሜሪካ ዶላር በአማካይ 107 ነጥብ 9 ብር ዋጋ መሸጡን አስታውቋል፡፡ ባንኩ ዛሬ ነሐሴ 1 ቀን 2016 ዓ.ም የተካሄደውን የልዩ የውጭ ምንዛሪ ጨረታ ውጤት ይፋ አድርጓል።…

አደንዛዥ ዕፅ በመዋጥ ደብቃ ወደ ደቡብ አፍሪካ ልትጓዝ ስትል የተያዘችው ተጠርጣሪ ተከሰሰች

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) 120 ፍሬ ጥቅል አደንዛዥ ዕፅ በመዋጥ በሆዷ ውስጥ ደብቃ ወደ ደቡብ አፍሪካ ልትሄድ ስትል በቦሌ አውሮፕላን ማረፊያ በፌዴራል ፖሊስ በቁጥጥር ስር የዋለችው ተጠርጣሪ ላይ ክስ ተመሰረተ። የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ ተረኛ ችሎት ካክሊ…

ለጎፋ ዞን እስካሁን 210 ነጥብ 5 ሚሊየን ብር በላይ ድጋፍ መደረጉ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ጎፋ ዞን በደረሰው የመሬት መንሸራተት አደጋ ጉዳት ለደረሰባቸው ዜጎች እስካሁን ቃል የተገባውን ሳይጨምር 210 ነጥብ 5 ሚሊየን ብር በላይ ድጋፍ መደረጉ ተገልጿል፡፡ ከተደረገው ድጋፍ ውስጥ 92 ነጥብ 5 ሚሊየን ብሩ በጥሬ…

ልማትን በዘላቂነት ለማረጋገጥ በሚከናወነው ሥራ የሕብረተሰቡ ሚና ወሳኝ ነው – አቶ አሻድ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሠላም እና ልማትን በዘላቂነት ለማረጋገጥ እየተከናወኑ ለሚገኙ ተግባራት ውጤታማነት የሕብረተሰቡ ተሳትፎ ወሳኝ መሆኑን የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር አሻድሊ ሀሰን ገለጹ፡፡ በክልሉ የተካሄደውን የመንግሥት ምስረታ እንዲሁም መንግሥት…

ከ 7 ሺህ በላይ ሕገ- ወጥ ነጋዴዎች ላይ እርምጃ ተወሰደ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያውን ተከትሎ ዋጋ በመጨመር እና ምርት በመደበቅ ተግባር ላይ የተገኙ ከ7 ሺህ በላይ ነጋዴዎች እርምጃ እንደተወሰደባቸው የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር ካሳሁን ጎፌ (ዶ/ር)÷…