Fana: At a Speed of Life!

ዋልያዎቹ በ2025 የሞሮኮ የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ 2ኛ ጨዋታቸውን ያደርጋሉ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ዋልያዎቹ በ2025 የሞሮኮ የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ሁለተኛ የምድብ ጨዋታ ዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎን ይገጥማሉ፡፡ ጨዋታው ምሽት 4 ሠዓት ላይ በታንዛኒያ ዳሬ ሰላም ቤንጃሚን ምካፓ ብሔራዊ ስታዲየም ይደረጋል። ህመም እና ጉዳት ላይ የነበሩት…

የወል ትርክትን በማጽናት ለሀገራችን ብልጽግና እንረባረብ – አቶ ጥላሁን ከበደ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ወቅታዊ ፈተና የሆነው ነጠላ ትርክት ቦታና ጊዜ እንዳያገኝ በማድረግ በወል ትርክት ወንድማማችነትን በማጽናት በጋራ ለሀገራችን ብልጽግና ልንረባረብ ይገባል ሲሉ የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሠ መሥተዳድር ጥላሁን ከበደ ገለጹ፡፡ የኅብር ቀን “ኀብራችን…

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር አዲስ ዓመትን ምክንያት በማድረግ ከ500 ሺህ በላይ ለሚሆኑ አቅመ ደካሞች ማዕድ አጋራ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ አዲስ ዓመትን ምክንያት በማድረግ ከ500 ሺህ በላይ ለሚሆኑ አቅመ ደካሞች፣ የሀገር ባለውለታዎችና በዝቅተኛ ገቢ ለሚተዳደሩ የመንግስት ሰራተኞች ማዕድ አጋርተዋል፡፡ ይህንን አስመልክቶ…

የህብር ቀን በጋምቤላ በተለያዩ ሁነቶች እየተከበረ ነው

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኅብራችን ለሰላማችን" በሚል መሪ ሐሳብ ጳጉሜ 4 የህብር ቀን በጋምቤላ በጎዳና ላይ ስፖርታዊ እንቅስቃሴና በሌሎች ሁነቶች እየተከበረ ነው። ስፖርት ለጤናና ለአካላዊ ብቃት ካለው ፋይዳ ባለፈ የህዝቦችን አንድነትና አብሮነት በማጠናከር…

የክልሉ መንግሥት የሕዝቡን ጥያቄ ለመመለስ እየሠራ መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሲዳማ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር ደስታ ሌዳሞ የሕዝብ ጥያቄዎችን ለመመለስ የክልሉ መንግሥት እየሠራ መሆኑን ገለጹ፡፡ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ከአቶ ደስታ ጋር የተወያዩ ሲሆን÷ በዚሁ ወቅት የክልሉ መንግሥት ለሕዝብ ጥያቄዎች ምላሸ እየሰጠ…

አንዲት እናት በሕግ ሲፈለግ የነበረ ልጃቸውን ለፖሊስ አሳልፈው ሰጡ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል ቤንች ሸኮ ዞን ሸኮ ወረዳ ነዋሪ የሆኑ እናት በወንጀል ድርጊት ተጠርጥሮ በሕግ ሲፈለግ የነበረ ልጃቸውን ለፖሊስ አሳልፈው ሰጡ፡፡ ግለሰቡ በወረዳው አይበራ ሳንቃ ቀበሌ በሚገኝ ጫካ በመግባት የተለየዩ ወንጀሎችን…

ሰዎችን ማክበርና መሸለም ሌሎች በጎ ሰዎችን ለማፍራት ይረዳል – ፕሬዚዳንት ሳኅለወርቅ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የላቀ አፈጻጸም ያላቸው ሰዎችን ማክበርና መሸለም ሌሎች በጎ ሰዎችን ለማፍራት ይረዳል ሲሉ ፕሬዚዳንት ሳኅለወርቅ ዘውዴ ገለጹ፡፡ የ2016 ዓ.ም 12ኛው ዙር የበጎ ሰው ሽልማት ሥነ-ሥርዓት በዛሬው ዕለት ተካሂዷል፡፡ በሽልማት ሥነ-ሥርዓቱ ላይ…

የ “ኅብር ቀን” “ኅብራችን ለሰላማችን” በሚል መሪ ሐሳብ ነገ ይከበራል

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የ "ኅብር ቀን" አካታች ሀገረ-መንግሥት ግንባታ ማሳካትና ማጽናት በሚያስችሉ መርሐ-ግብሮች እንደሚከበር የሰላም ሚኒስትር ዴዔታ ከይረዲን ተዘራ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ በኢትዮጵያ የሀገረ-መንግሽት ግንባታ ታሪክ ኅብር ኢትዮጵያውያን የሚገጥሟቸውን…