በአማራ ክልል የኮሌራና የወባ በሽታዎችን ስርጭት ለመከላከልና ለመቆጣጠር ጥረት እየተደረገ ነው ተባለ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል የኮሌራና የወባ በሽታዎችን የመከላከልና የመቆጣጠር ተግባር እየተከናወን መሆኑን የክልሉ ጤና ቢሮ አስታወቀ።
የቢሮው ያለፈው ዓመት ዕቅድ አፈጻጸም ግምግማና የ2017 በጀት ዓመት ዕቅድ የትውውቅ መድረክ በባህር ዳር ከተማ ተካሄዷል።…