Fana: At a Speed of Life!

18 ቢሊየን ብር ካፒታል ያስመዘገቡ ባለሀብቶች ፍቃድ ወስደው እንቅስቃሴ ጀምረዋል- ከንቲባ ከድር ጁሃር

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በተጠናቀቀው በጀት ዓመት በድሬዳዋ 18 ቢሊየን ብር የሚጠጋ ካፒታል ያስመዘገቡ ባለሀብቶች ፍቃድ ወስደው በአምራች ኢንዱስትሪ ዘርፍ እንቅስቃሴዎች መጀመራቸውን የአስተዳደሩ ከንቲባ ከድር ጁሃር ተናገሩ። የድሬዳዋ አስተዳደር ምክር ቤት 3ኛ ዙር…

አሥተዳደሩ የድሬዳዋ ደወሌ መስመር ሽንሌ መገንጠያ አካባቢ ለትራፊክ ዝግ መሆኑን አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአካባቢው እየጣለ ከሚገኘው ጠንካራ ዝናብ ጋር በተያያዘ የድሬዳዋ-ደወሌ የክፍያ መንገድ ከድሬዳዋ ሥድስት ኪሎ ሜትር ርቀት (ቪታ ውኃ ፋብሪካ አካባቢ) የሚገኘው ድልድይ በጎርፍ መሸርሸር ምክንያት ጉዳት ደርሶበት እየተጠገነ መሆኑ ተገልጿል፡፡…

አቶ ሽመልስ አብዲሳ የቦረና ከብት እንስሳት ዝርያ ማቆያ፣ ማዳቀያና ማደለቢያ ማዕከልን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ የቦረና ከብት እንስሳት ዝርያ ማቆያ፣ ማዳቀያና ማደለቢያ ማዕከልን ጎበኝተዋል፡፡ በጉብኝቱ በብልፅግና ፓርቲ የኦሮሚያ ክልል ቅርንጫፍ ፅ/ቤት ኃላፊ ፍቃዱ ተሰማ፣ የከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስትር…

የዳያስፖራ አደረጃጀቶች የሁሉም ድምጽ በእኩልነት የሚሰማባቸው ሊሆኑ ይገባል – አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የዳያስፖራ አደረጃጀቶች ኢትዮጵያን የሚመስሉና የሁሉም ድምጽ በእኩልነት የሚሰማባቸው ሊሆኑ እንደሚገባ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ ገለጹ። ሚኒስትር ዴኤታው በሰሜን አሜሪካ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያንን ካቀፈው…

የማክሮ ኢኮኖሚ ፖሊሲ ትግበራው የተሟላ ሀገራዊ ዕድገት እንደሚያመጣ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የማክሮ ኢኮኖሚ ፖሊሲ ትግበራው የተረጋጋ፣ የተሟላና ቀጣይነት ያለው ሀገራዊ ዕድገት የሚያመጣ መሆኑን ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ኃላፊዎች ገለጹ። የማማሻሻያ ሂደቱ ዓለም አቀፉ የገንዘብ ተቋም እና ዓለም ባንክን ጨምሮ በዓለም አቀፍ አጋሮች ድጋፍ…

አቶ ጥላሁን ከበደ የመሬት መንሸራተት አደጋ ተጎጂዎችን ለማቋቋም የተጀመሩ ስራዎችን ገመገሙ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ በጎፋ ዞን በገዜ ጎፋ ወረዳ ተፈጥሮ በነበረው የመሬት መንሸራተት በደረሰው አደጋ የተጎዱ ወገኖችን በዘላቂነት ለማቋቋም የተጀመሩ ስራዎችን በመገምገም ቀጣይ አቅጣጫዎችን አስቀምጠዋል…

ኢትዮጵያ የምትካፈልበት 3 ሺህ ሜትር የመሰናክል ፍጻሜ ዛሬ ይካሄዳል

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በፓሪስ ኦሊምፒክ የዛሬ መርሐ-ግብር ኢትዮጵያ በ3 ሺህ ሜትር ሴቶች የፍጻሜ ውድድር ምሽት 4 ሠዓት ከ10 ላይ ትሳተፋለች፡፡ በዚሁ መሠረት በፍጻሜ ውድድሩ አትሌት ሎሚ ሙለታ እና ሲምቦ ዓለማየሁ ብርቱ ፉክክር ያደርጋሉ፡፡ ከትናንት በስቲያ…

313 ኢትዮጵያውያን ከሳዑዲ ወደ ሀገራቸው ተመለሱ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሳዑዲ ዓረቢያ በችግር ውስጥ የነበሩ 313 ኢትዮጵያውያን በዛሬው ዕለት ወደ ሀገራቸው ተመልሰዋል። ተመላሾቹ 263 ወንዶች፣ 44 ሴቶች እና 6 ጨቅላ ሕጻናት ሲሆኑ÷ ከእነዚህ መካከልም 24 እድሜያቸው ከ18 ዓመት በታች የሆኑ ታዳጊዎች እንደሚገኙ…

አትሌት ለሜቻ ግርማ፣ጌትነት ዋለና ሳሙኤል ፍሬው ለፍጻሜ ደረሱ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ33ኛው የፓሪስ ኦሊምፒክ በ3 ሺህ ሜትር መሰናክል ወንዶች ማጣሪያ ለሜቻ ግርማ፣ ጌትነት ዋለና ሳሙኤል ፍሬው ለፍጻሜ አልፈዋል። አትሌት ጌትነት በምድብ አንድ 3ኛ ፤ ሳሙኤል በምድብ ሁለት 2ኛ እንዲሁም ለሜቻ በምድብ ሶስት 1ኛ ደረጃን በመያዝ…

ዶ/ር መቅደስ የወባ በሽታ ምላሽ አሰጣጥ ሥራ ተጠናክሮ እንዲቀጥል አሳሰቡ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) እየተከናወነ የሚገኘው የተቀናጀ የወባ በሽታ የምላሽ አሰጣጥ ሥራ ተጠናክሮ መቀጠል እንዳለበት የጤና ሚኒስትር ዶ/ር መቅደስ ዳባ አሳሰቡ፡፡ የወባ በሽታ መከላከል እና መቆጣጠር የተቀናጀ የምላሽ አሰጣጥ ሥራዎች ላይ የመረጃ ልውውጥና የውይይት …