Fana: At a Speed of Life!

የኢትዮጵያና ቻይና የትብብር ግንኙነት ሰፊና ጠንካራ መሰረት ያለው ነው – አምባሳደር ታዬ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ከቻይና ጋር ያላት የትብብር ግንኙነት ሰፊና ጠንካራ መሰረት ያለው መሆኑን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አምባሳደር ታዬ አጽቀስላሴ ገለጹ፡፡ አምባሳደር ታዬ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የተሳተፉበትንና በቻይና ቤጂንግ እየተካሄደ…

ጳጉሜን 1 የመሻገር ቀን ተከብሮ ይውላል

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) "የመሻገር ጥሪቶች የአዲስ ብርሃን ወረቶች" በሚል መሪ ሃሳብ ጳጉሜን 1 የመሻገር ቀን በሚል ተከብሮ እንደሚውል ተገለፀ፡፡ የፕላንና ልማት ሚኒስትር ፍፁም አሰፋ (ዶ/ር) ቀኑን አስመልክቶ በሰጡት መግለጫ÷ "የመሻገር ቀን" ተብሎ የተሰየመው ጳጉሜን…

በመዲናዋ 114 የወጣቶች ስብዕና መገንቢያ ማዕከላት አገልግሎት እየሰጡ መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ በ114 የስብዕና መገንቢያ ማዕከላት ወጣቶችን በሥነ-ምግባር የማነጽና ያላቸውን ተሰጥኦና ክህሎት እንዲያዳብሩ የማድረግ ሥራ እየተከናወነ መሆኑን የከተማዋ ወጣቶችና ስፖርት ቢሮ አስታወቀ፡፡ የመዲናዋ 6ኛው ከተማ አቀፍ የወጣት…

በሲዳማ ክልል የቡና ምርታማነትን ለማሳደግ ያለመ ንቅናቄ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሲዳማ ክልል የቡና ምርታማነትን ለማሳደግና የግብይት ሰንሰለቱን ለማሳለጥ ያለመ ንቅናቄ በሃዋሳ እየተካሄደ ነው፡፡ በንቅናቄ መድረኩ የተገኙት የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ደስታ ሌዳሞ ÷ የሲዳማ ቡና በሀገሪቱ የውጪ ምንዛሪን በማስገኘት ረገድ ትልቅ…

ቻይና ለኢትዮጵያ የ400 ሚሊየን ዩዋን የገንዘብ ድጋፍ ለማድረግ ቃል ገባች

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ለሚሰሩ የተለያዩ ፕሮጀክቶች ማስፈፀሚ የሚውል የ400 ሚሊየን ዩዋን የገንዘብ ድጋፍ ለማድረግ ቃል መግባቷን የገንዘብ ሚኒስትር አህመድ ሺዴ ገለፁ፡፡ ሚኒስትሩ የኢትዮ-ቻይና የኢኮኖሚ ትብብር ጉባኤን በተመለከተ በሰጡት ማብራሪያ፤ ኢትዮጵያ…

የኢኮኖሚ ማሻሻያው ለኢንዱስትሪ ልማት ከፍተኛ አስተዋፅኦ እንደሚኖረው ተመለከተ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የማክሮ ኢኮኖሚ ፖሊሲ ማሻሻያው ባለሃብቶችን ለመሳብና ለኢንዱስትሪ ልማት ከፍተኛ አስተዋፅኦ እንደሚኖረው ተገለጸ፡፡ የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን እና የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን በጋራ ያዘጋጁት የባለድርሻ አካላት የጋራ ፎረም በአዲስ…

በክረምት በጎ ፈቃድ የዜጎችን ማህበራዊ ችግሮች የማቃለሉ ሥራ ተጠናክሮ ቀጥሏል – አቶ ኦርዲን በድሪ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሐረሪ ክልል በክረምት በጎ ፈቃድ የዜጎችን ማህበራዊ እና ኢኮኖሚያዊ ችግሮች የማቃለሉ ሥራ ተጠናክሮ መቀጠሉን የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ኦርዲን በድሪ ገለፁ። በሐረሪ ክልል በክረምት በጎ ፈቃድ በክልሉ ተወላጅ ባለ ሃብት የተገነባ የአቅመ ደካማ…

የምስራቅ ዕዝ 47ኛ ዓመት የምስረታ በዓል እየተከበረ ነው

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የምስራቅ ዕዝ 47ኛ ዓመት የምስረታ በዓል በጅግጅጋ ከተማ መከበር ጀምሯል፡፡ በአከባበር ሥነ-ሥርዓቱ የጦር ሃይሎች ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ፣ የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሙስጠፌ መሃመድ እና የጦር ሃይሎች ምክትል…

ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ በምስራቅ ዕዝ የተገነባውን የገርባሳ አምፊ ቴአትር መርቀው ከፈቱ

ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ በምስራቅ ዕዝ የተገነባውን የገርባሳ አምፊ ቴአትር መርቀው ከፈቱ አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የጦር ሃይሎች ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ በምስራቅ ዕዝ ማሰልጠኛ ማዕከል የተገነባውን የገርባሳ አምፊ ቴአትር መርቀው ከፍተዋል።…

በፓሪስ ኦሊምፒክ የተሳተፈችው አትሌት ፍቅረኛዋ ባደረሰባት ጥቃት ከዚህ ዓለም በሞት ተለየች

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ዑጋንዳዊቷ የማራቶን ሯጭ ርብቃ ቼፕቴጌ በመኖሪያ ቤታቸው ውስጥ በፍቅረኛዋ በደረሰባት ጥቃት አብዛኛው የሰውነቷ ክፍል በእሳት ከተቃጠለ ከቀናት በኋል ለህልፈት ተዳርጋለች፡፡ በአትሌቷ እና ፍቅረኛዋ መካከል የተፈጠረውን አለመግባባት ተከትሎ ቤንዚን…