Fana: At a Speed of Life!

ጎረቤት ሶማሊያውያን ጦርነት ወደ ሀገራቸው በመጋበዝ ቀጣናውን ወደ ቀውስ እንዳይከቱ የሶማሌ ክልል የሀገር ሽማግሌዎች ጥሪ አቀረቡ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጎረቤት ሶማሊያውያን የራሳቸው ያልሆነ ጦርነት ወደ ሀገራቸው በመጋበዝ የአፍሪካ ቀንድ ቀጣናን ወደ ቀውስ እንዳይከቱ ሲሉ የሶማሌ ክልል የሀገር ሽማግሌዎች እና የህብረተሰብ ተወካዮች ጥሪ አቅርበዋል፡፡ የክልሉ የሀገር ሽማግሌዎች እና የህብረተሰብ…

የኢትዮ-ቻይና ትብብር የሀገራቱን ግንኙነት ወደላቀ ደረጃ እያሸጋገረ መምጣቱ ተመላከተ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮ-ቻይና ኢንቨስመንት እና የልማት ትብብር የሁለቱን ሀገራት ግንኙነት ወደላቀ ደረጃ እያሸጋገረ መምጣቱን በቻይና ሳውዝኢስት ዩኒቨርሲቲ የኪነ-ሕንፃ ትምህርት ቤት ፕሮፌሰር ዋንግ ዢንግፒንግ ገለጹ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድን (ዶ/ር)…

ጅማ ዩኒቨርሲቲ በአቪዬሽን ሳይንስና ኤሮ ስፔስ ኢንጂነሪንግ ተማሪዎችን ተቀብሎ ሊያሰለጥን ነው

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጅማ ዩኒቨርሲቲ በአቪዬሽን ሳይንስና ኤሮ ስፔስ ኢንጂነሪንግ ተማሪዎችን ተቀብሎ ሊያሰለጥን መሆኑ ተገለጸ። ዩኒቨርሲቲው በዛሬው እለት የአቪዬሽን ሳይንስና ኤሮ ስፔስ ኢንጂነሪንግ ትምህርት ቤት አስመርቆ ከፍቷል። የዩኒቨርሲቲው…

ጳጉሜን 3 የሉዓላዊነት ቀን በተለያዩ ሁነቶች ተከብሮ ይውላል

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጳጉሜን 3 የሉዓላዊነት ቀን “ሕብር ለሁለንተናዊ ሉዓላዊነት” በሚል መሪ ሃሳብ ለሉዓላዊነት ለተከፈለው ዋጋ ክብር በመስጠት በተለያዩ ሁነቶች እንደሚከበር የመከላከያ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ በዕለቱ ከቀኑ 6 ሰዓት ሲሆን ለሁለት ደቂቃ ኢትዮጵያውያን…

የአማራና አፋር ክልሎችን ግንኙነት አጠናክሮ ለማስቀጠል የሚያስችል ውይይት ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራና አፋር ክልሎችን መልካም ግንኙነት አጠናክሮ ለማስቀጠል የሚያስችል የሠላም ውይይት በኮምቦልቻ ከተማ ተካሂዷል፡፡ በመድረኩ የሁለቱም ክልሎች በየደረጃው ያሉ አዋሳኝ መዋቅሮች የፀጥታ ተቋማት የሥራ ሀላፊዎች ተሳትፈዋል፡፡ በውይይቱ የአማራ…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) በአዋሬ መንደር የተገነቡ 275 ቤቶችን ለነዋሪዎቹ አስረከቡ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) እና ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው ዛሬ በአዋሬ መንደር የተገነቡ 275 ቤቶችን ቁልፍ ለነዋሪዎቹ አስረክበዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው÷ ዛሬ የአዋሬ አካባቢን ለማሻሻል ላለን ትልም…

ጳጉሜን 2 የሪፎርም ቀን

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) “ሪፎርም ለላቀ አገልግሎት” በሚል መሪ ሃሳብ ጳጉሜን 2 የሪፎርም ቀን በሀገር አቀፍ ደረጃ እየተከበረ ነው፡፡ እንደ ሀገር ያጋጠሙ የፖለቲካ፣ ማህበራዊና ኢኮኖሚያው ስብራቶችን ለመጠገንና ሁለንተናዊ ብልፅግናን ባጠረ ጊዜ ለማረጋገጥ ባለፉት የለውጥ…

የአዲስ አበባ ፖሊስ የከተማችንን ሰላምና ደህንነት የማስጠበቅ ተግባሩን በብቃት በመወጣት ላይ ይገኛል- ከንቲባ አዳነች አቤቤ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ፖሊስ ሪፎርም እያካሄደ የከተማችንን ሰላምና ደህንነት የማስጠበቅ ተግባሩን በትጋት እና በብቃት በመወጣት ላይ ይገኛል ሲሉ የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ ገለጹ። ከንቲባ አዳነች በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው በዛሬው የሪፎርም…

ኢትዮ ቴሌኮም በ3 ነጥብ 5 ሚሊየን ብር ወጪ የትምህርት ቁሳቁስ ድጋፍ አደረገ አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮ ቴሌኮም ማዕከላዊ ሰሜን ሪጂን 3 ነጥብ 5ሚሊየን ብር በሚሆን ወጪ በ61 ትምህርት ቤቶች ለሚገኙ 3 ሺህ 690 ተማሪዎች የትምህርት ቁሳቁስ ድጋፍ አድርጓል።…