ዓለምአቀፋዊ ዜና ብሊንከን ኢራንና ሂዝቦላህ በእስራኤል ላይ ጥቃት ሊሰነዝሩ እንደሚችሉ ተናገሩ Tamrat Bishaw Aug 5, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አንቶኒ ብሊንከን ኢራንና ሂዝቦላህ በሚቀጥሉት 24 እና 48 ሰዓታት ውስጥ በእስራኤል ላይ ጥቃት ሊሰነዝሩ ይችላሉ ሲሉ አስጠንቅቀዋል። በመካከለኛው ምስራቅ ቀጣናዊ ጦርነት ሊቀሰቀስ ይችላል በሚል ከፍተኛ ስጋት…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮ ኢንጂነሪንግ ግሩፕ ዘመናዊ የብረት ፋብሪካ ሊገነባ መሆኑን ገለጸ Meseret Awoke Aug 5, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የመጀመሪያውን ዘመናዊ የብረት ፋብሪካ እንደሚገነባ ኢትዮ ኢንጂነሪንግ ግሩፕ አስታወቀ። የኢትዮ ኢንጂነሪንግ ግሩፕ ዋና ስራ አስፈጻሚ አምባሳደር ሱሌይማን ደደፎ፥ ኢትዮጵያ ጥቃቅን ብሎን ሳይቀር ከውጭ እያስገባች እንደምትገኝ ጠቅሰው፤…
የሀገር ውስጥ ዜና የድሬዳዋ አስተዳደር ምክር ቤት መደበኛ ጉባዔውን እያካሄደ ነው Feven Bishaw Aug 5, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር ምክር ቤት 3ኛ የስራ ዘመን 3ኛ ዓመት 8ኛ መደበኛ ጉባዔ እየተካሄደ ነው፡፡ በጉባዔው የድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ ከድር ጁሃር የአስፈፃሚና ማዘጋጃ ቤታዊ አገልግሎት የ2016 ዓ.ም የአፈፃፀም ሪፖርትን እያቀረቡ…
የሀገር ውስጥ ዜና ሕገ-ወጥነትን መቆጣጠር የፖለቲካ መሪዎች ተቀዳሚ ተልዕኮ ሊሆን እንደሚገባ ተመላከተ Melaku Gedif Aug 5, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በየደረጃው የሚገኙ የአማራ ክልል ከተማ ልማት ዘርፍ ተቋማት ርዕሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ በተገኙበት በማክሮ ኢኮኖሚ የትኩረት ጉዳዮች ዙሪያ እየመከሩ ነው። በምክክር መድረኩ ምክትል ርዕሰ መሥተዳድር አብዱ ሁሴን (ዶ/ር)፣ በምክትል ርዕሰ…
የሀገር ውስጥ ዜና ሚኒስቴሩ ለጎፋ ዞን 6 ነጥብ 4 ሚሊየን ብር የሚገመት ድጋፍ አደረገ Feven Bishaw Aug 5, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሰላም ሚኒስቴር በጎፋ ዞን በደረሰው የመሬት መንሸራተት አደጋ ጉዳት ለደረሰባቸው ዜጎች ከ6 ነጥብ 4 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት የአይነትና የገንዘብ ድጋፍ አድርጓል፡፡ ከተደረገው ድጋፍ ውስጥ 2 ነጥብ 2 ሚሊየን ብሩ በጥሬ…
የሀገር ውስጥ ዜና ክልሉ የነበሩ ችግሮችን በመቆጣጠር በአጭር ጊዜ የተረጋጋ ሁኔታ መፍጠሩ የሚደነቅ ነው – ወ/ሮ ሙፈሪሃት Melaku Gedif Aug 5, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የነበሩ ችግሮችን በመቆጣጠር በአጭር ጊዜ በተደራጀ መንገድ የተረጋጋ ሁኔታ መፍጠሩ የሚደነቅ ነው ሲሉ የሥራና ክህሎት ሚኒስትር ሙፈሪሃት ካሚል ገለጹ፡፡ የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር ከማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ካቢኔ ጋር በሥራ…
የሀገር ውስጥ ዜና 83 ኢትዮጵያውያን ከጅቡቲ ወደ ሀገራቸው ተመለሱ Melaku Gedif Aug 5, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በጅቡቲ የኢትዮጵያ ኤምባሲ ከዓለም አቀፉ የፍልሰተኞች ድርጅት ጋር በመተባባር 83 ኢትዮጵያውያን ወደ ሀገራቸው እንዲመለሱ አድርጓል፡፡ በሚቀጥሉት ቀናት ኢትዮጵያውያኑን የመመለሱ ተግባር ተጠናክሮ እንደሚቀጥል መገለጹንም የኤምባሲው መረጃ…
ስፓርት ኢትዮጵያ የምትጠበቅበት የ5 ሺህ ሜትር ሴቶች የፍጻሜ ውድድር ዛሬ ይካሄዳል ዮሐንስ ደርበው Aug 5, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ፓሪስ እያስተናገደችው በሚገኘው 33ኛው ኦሊምፒክ ኢትዮጵያ የምትጠበቅበት 5 ሺህ ሜትር ሴቶች የፍጻሜ ውድድር ዛሬ ምሽት 4 ሠዓት ከ15 ላይ ይካሄዳል፡፡ በዚሁ የፍጻሜ ውድድር ኢትዮጵያን በመወከል አትሌት ጉዳፍ ፀጋይ፣ እጅጋየሁ ታዬ እና መዲና ኢሳ…
የሀገር ውስጥ ዜና ከንቲባ አዳነች በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ለሕዝብ መዝናኛ አገልግሎት እንዲውል የተገነባውን ፋውንቴን መረቁ ዮሐንስ ደርበው Aug 5, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለከተማ ለሕዝብ መዝናኛ አገልግሎት እንዲውል የተገነባውን ፋውንቴን መርቀው አገልግሎት አስጀመሩ፡፡ ከንቲባዋ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ÷ አዲስ አበባን እንደ ስሟ ውብ አበባ…
የሀገር ውስጥ ዜና ከ20 በላይ አባላትን የያዘ የቻይና ቱሪስቶች ቡድን አዲስ አበባ ገባ Melaku Gedif Aug 4, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከ20 በላይ አባላትን የያዘ የቻይና ቱሪስቶች ቡድን በዛሬው ዕለት አዲስ አበባ ገብቷል፡፡ “ተች ሮድ”በተሰኘ የቻይና ድርጅት እና በቻይና የኢትዮጵያ ኤምባሲ አስተባባሪነት ለመጡት ቱሪስቶች የቱሪዝም ሚኒስትር ዴዔታ ስለሺ ግርማ አቀባበል…