Fana: At a Speed of Life!

የክልሉ የኮሪደር ልማት ስራ የማህበረሰቡን ተጠቃሚነት ትኩረት አድርጎ እየተሰራ ነው – አቶ ኦርዲን በድሪ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 27፣ 2016(ኤፍ ቢ ሲ) በሐረሪ ክልል እየተተገበረ በሚገኘው የኮሪደር ልማት ስራ የማህበረሰቡን የኢኮኖሚ ተጠቃሚነት በሚያረጋገጥ መልኩ ትኩረት ተሰጥቶት እየተሰራ እንደሚገኝ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ኦርዲን በድሪ ገለፁ። የሐረር ከተማ ስትራቴጂክ የልማት እቅድ ግብረ-ሃይል…

የኢትዮጵያ ሴቶች እግር ኳስ ሽልማት ተከናወነ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የ2016 የውድድር ዘመን የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ እና የኢትዮጵያ ሴቶች ከፍተኛ ሊግ ውድድር የእውቅና ሥነ-ስርዓት ተከናውኗል፡፡ በመርሐ-ግብሩ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ፕሬዚዳንት እና የካፍ ሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባል አቶ ኢሳያስ…

አምባሳደር ታዬ አጽቀስላሴ ከቱርክዬ አቻቸው ጋር መከሩ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አምባሳደር ታዬ አጽቀስላሴ ከቱርክዬ አቻቸው ሀካን ፊዳን ጋር ተወያይተዋል፡፡ አምባሳደር ታዬ እና ሀካን ፊዳን ፥ በሶማሊያ እና በሱዳን ወቅታዊ ሁኔታ ላይ ባሉ እና በሌሎች የሁለትዮሽ እና ቀጠናዊ ጉዳዮች ላይ መክረዋል።…

ኮሌጁ የካንሰር በሽታ ተጋላጭነትን ለመቀነስ የቅንጅት ሥራዎችን ለመሥራት ቁርጠኛ መሆኑን ገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፍሪካ የካንሰር በሽታ ተጋላጭነትን ለመቀነስ ከአጋር አካላት ጋር በጋራ ለመሥራት ቁርጠኛ መሆኑን የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የጤና ሳይንስ ኮሌጅ አስታወቀ፡፡ የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ከአፍሪካ የምርምርና ሥልጠና ማዕከል፤…

ግርማ አመንቴ(ዶ/ር) በአሶሳ ዞን የግብርና ልማትን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የግብርና ሚኒስትሩ ግርማ አመንቴ(ዶ/ር)ን ጨምሮ ከፍተኛ የፌዴራልና የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል አመራር አባላት በአሶሳ ዞን የግብርና ልማት እንቅስቃሴን ጎብኝተዋል፡፡ ትናንት በተጀመረው የግብርና ሚኒስቴር፣ የክልል ግብርና ቢሮዎች እና ተጠሪ ተቋማት…

ጠ/ሚ ዐቢይ(ዶ/ር) በሶማሊያ በተፈጸመው የሽብር ጥቃት ባለፈው የሰው ህይዎት የተሰማቸውን ሃዘን ገለጹ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) በሶማሊያ በተፈጸመው የሽብር ጥቃት ባለፈው የሰው ህይዎትና ባስከተለው ጉዳት የተሰማቸውን ሃዘን ገልጸዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት ፥ በሶማሊያ ሞቃዲሾ የባህር…

አሜሪካ የጦር ጄቶችንና የጦር መርከቦችን ለእስራዔል ልትልክ ነው

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢራን በእስራኤል ላይ መዛቷን ተከትሎ አሜሪካ የጦር ጄቶችንና የጦር መርከቦችን ለእስራዔል ልትልክ መሆኑ ተሰምቷል፡፡ አሜሪካ ተጨማሪ የጦር መርከቦችን እና ተዋጊ ጄቶችን ወደ መካከለኛዋ ምስራቅ ሀገር እስራዔል እንደምትልክ ፔንታጎን የገለጸ ሲሆን ፥…

የቦረና ከባቢ ዘንድሮ በስንዴ ምርት ተትረፍርፎ ማየት፣ የምግብ ሉአላዊነት ማረጋገጥ የምንችል መሆኑን ያመለክታል

ከአመት በፊት በረሃብ የሚታወቀው የቦረና ከባቢ ዘንድሮ በስንዴ ምርት ተትረፍርፎ ማየት፣ ተስፋችን የሚጨበጥ፣ ከሰራን ሀገራችንን መለወጥና የምግብ ሉአላዊነት ማረጋገጥ የምንችል መሆኑን ያመለክታል። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

የኤሌክትሮኒክ ፓስፖርት ለማስጀመር የቅድመ ምዝገባና ማረጋገጫ ሂደት ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኤሌክትሮኒክ ፓስፖርት ለማስጀመር የቅድመ ምዝገባና ማረጋገጫ ሂደት መጀመሩን የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት ገለጸ፡፡ ኢትዮጵያ በቀጣይ ዓመት ተግባራዊ ለማድረግ ያቀደችውን የኤሌክትሮኒክ ፓስፖርት ዓለም አቀፍ ተቀባይነት እንዲኖረው ለማስቻል ያለመ…

አቶ ሽመልስ አብዲሳ እና ሚኒስትሮች የነጌሌ ቦረናን አየር ማረፊያ የስራ ሂደት ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ እና የተለያዩ ሚኒስትሮች የነጌሌ ቦረናን አየር ማረፊያ የስራ ሂደት ጎብኝተዋል፡፡ አየር ማረፊያው በ1 ነጥብ 5 ቢሊየን ብር ወጭ እየተገነባ የሚገኝ ሲሆን ፥ በቀጣይ ዓመት አጋማሽ የሚጠናቀቅ መሆኑ…