Fana: At a Speed of Life!

ኢትዮጵያ በዓለም አቀፍ የጠፈር ተመራማሪዎች ጉባኤ ላይ እየተሳተፈች ነው

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 7፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ' 'ኃላፊነት የተሞላበት የህዋ አጠቃቀም ለዘላቂነት'' በሚል መሪ ሃሳብ በጣሊያን እየተካሄደ በሚገኘው 75ኛው ዓለም አቀፍ የጠፈር ተመራማሪዎች ጉባኤ ላይ እየተሳተፈች ነው። በጉባዔው ከ 11 ሺህ በላይ የዘርፉ ምሁራን፣ የአሜሪካው የጠፈር…

ጠቅላይ ፍርድ ቤት እነ ጆን ዳንኤል ላይ የስር ፍርድ ቤት የሰጠውን የዋስትና ብይን አጸና

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 7፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በሰኔ 16 ቀን 2016 ዓ.ም ከአውሮፕላን አንወርድም በማለት የኢትዮጵያ አየር መንገድን ደህንነት አደጋ ላይ ለመጣል ተንቀሳቅሰዋል ተብለው የተከሰሱት ስድስት ግለሰቦች ላይ በስር ፍርድ ቤት ውድቅ የተደረገባቸውን የዋስትና ጥያቄን የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ከአፍሪካ ልማት ባንክ ፕሬዚዳንት ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 7፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከአፍሪካ ልማት ባንክ ፕሬዚዳንት አኪንውሚ አድሲና ጋር ተወያይተዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው÷ ከአፍሪካ ልማት ባንክ ጋር በምግብ ዋስትና ፕሮጄክቶቻችን እና ጥረቶቻችን ላይ ስላለው ሰፊ…

የናይል ወንዝ የትብብር ማዕቀፍ ስምምነትን ያልፈረሙ ሀገራት እንዲፈርሙ ጥሪ ቀረበ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 7፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ፍትሐዊ እና እኩል ተጠቃሚነትን የሚያሰፍነውን የናይል ወንዝ የትብብር ማዕቀፍ ስምምነትን ያልፈረሙ ሀገራት ስምምነቱን እንዲፈርሙ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ጥሪ አቀረበ። የሚኒስቴሩ ቃል አቀባይ አምባሳደር ነብያት ጌታቸው የናይል ወንዝ የትብብር ማዕቀፍ…

አሜሪካ ለዩክሬን የ425 ሚሊየን ዶላር ወታደራዊ ድጋፍ እንደምታደርግ አስታወቀች

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 7፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) አሜሪካ ለዩክሬን ማጠናከሪያ የሚውል የ425 ሚሊየን ዶላር ወታደራዊ ድጋፍ እንደምታደርግ አስታወቀች፡፡ የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን ከዩክሬኑ አቻቸው ቮሎዲሚር ዘነልስኪ ጋር በስልክ ውይይት ባደረጉበት ወቅት ድጋፉን ይፋ ማድረጋቸው ተነግሯል።…

ጃፓን ለኢትዮጵያ የሽግግር ፍትሕ ፖሊሲ ትግበራ አስፈላጊውን ድጋፍ እንደምታደርግ ገለጸች

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 7፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ጃፓን ለኢትዮጵያ የሽግግር ፍትሕ ፖሊሲ የትግበራ ሂደት አስፈላጊውን ድጋፍ እንደምታደርግ ገለጸች፡፡ የፍትሕ ሚኒስትር ዴኤታ በላይሁን ይርጋ በኢትዮጵያ የጃፓን አምባሳደር ሺባታ ሂሮኖሪ ጋር ባደረጉት ውይይት ኢትዮጵያ እና ጃፓን በሽግግር ፍትሕ…

የአፍሪካ የመከላከያ ሚኒስትሮች የደህንነት ተቋማትን እየጎበኙ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 7፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የተለያዩ የአፍሪካ ሀገራት የመከላከያ ሚኒስትሮች እና ወታደራዊ አታሼዎች የኢትዮጵያ የደህንነት ተቋማትን እየጎበኙ ነው። ኢትዮጵያ እያስተናገደች ባለው የአፍሪካ የመከላከያ ሚኒስትሮች ጉባኤ ላይ እየተሳተፉ የሚገኙ እንግዶች በተለያዩ ተቋማት ጉብኝት…

የካፒታል ገበያው ጅማሬ የህዝቡን ተጠቃሚነት የሚያሳድግ ድንቅ ክዋኔ ነው – ም/ጠ/ሚ ተመስገን ጥሩነህ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 6፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የካፒታል ገበያው ጅማሬ ኢትዮጵያን ወደ ተሳለጠና ዘመናዊ የአክስዮን ገበያ ስርዓት የሚያስገባትና የህዝቡን ተጠቃሚነት የሚያሳድግ ድንቅ ክዋኔ ነው ሲሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ ተመስገን ጥሩነህ ተናገሩ፡፡ ለኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ዕድገት…

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ማምሻውን አዲስ አበባ ገብቷል

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 6፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ከጊኒ ጋር የነበረበትን የ2025 የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታ በሽንፈት ያጠናቀቀው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ማምሻውን አዲስ አበባ ገብቷል፡፡ ብሔራዊ ቡድኑ ከጊኒ አቻው ጋር ያደረጋቸውን ጨዋታቸው በደርሶ መልስ 7 ለ 1 መሸነፉ ይታወቃል፡፡…