በመካከለኛና ምዕራብ አፍሪካ የጎርፍ አደጋ ከ700 ሺህ በላይ ሰዎችን ለችግር ዳረገ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአሁኑ ጊዜ በመካከለኛና ምዕራብ አፍሪካ የተከሰተ የጎርፍ አደጋ ከ700 ሺህ በላይ ሰዎችን ለችግር ተጋላጭ ማድረጉን የተባበሩት መንግስታት የሰብዓዊ ጉዳዮች ማስተባበሪያ ጽ/ቤት (ኦቻ) ሪፖርት አመለከተ።
ይህ አሳሳቢ ሁኔታ የዝናብ ወቅት በገባ ሁለት…