የሀገር ውስጥ ዜና አገልግሎቱ ከባለድርሻ አካላት ጋር የኢፍጣር መርሐ- ግብር አካሄደ Mikias Ayele Mar 24, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 15፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት ከባለድርሻ አካላት ጋር የኢፍጣር መርሐ- ግብር አካሄደ፡፡ በመርሐ-ግብሩ ላይ፤ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህን ጨምሮ፣ የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት ዳይሬክተር ጀነራል አምባሳደር ሬድዋን…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ባለድርሻ አካላት ወጣት ፈጣሪዎችን እንዲያበረታቱ ጥሪ አቀረቡ Mikias Ayele Mar 24, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 15፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ወጣት ፈጣሪዎች የማምረት አቅማቸውን ያሳድጉ ዘንድ የንግዱ ማሕበረሰብን ጨምሮ ባለድርሻ አካላት ድጋፍ እንዲያደርጉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ጥሪ አቀረቡ፡፡ እራስን የመቻል እና ወደ ሀገር ውስጥ የሚገቡ ዕቃዎች በተተኪ ምርት…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ኦርዲን ረመዳንን በመደጋገፍ ማሳለፍ እንደሚገባ ገለጹ ዮሐንስ ደርበው Mar 24, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 15፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ታላቁን የረመዳን ወር እርስበርስ በመደጋገፍ በጎ ተግባራትን በማከናወን ማሳለፍ እንደሚገባ የሐረሪ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር ኦርዲን በድሪ ገለፁ። አቶ ኦርዲን ታላቁን የረመዳን ወር በማስመልከት በዝቅተኛ የኢኮኖሚ ደረጃ ለሚገኙ ወገኖች ማማዕድ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ እና አልጀሪያ በኢነርጂ ዘርፍ በትብብር መሥራት እንደሚፈልጉ ገለጹ Mikias Ayele Mar 24, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 15፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የውኃና ኢነርጂ ሚኒስትር ሀብታሙ ኢተፋ (ዶ/ር ኢ/ር) በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የአልጀሪያ ኢነርጂ፣ ማዕድንና ታዳሽ ኢነርጂ ሚኒስትር መሐመድ አርካብ ጋር ተወያዩ፡፡ በውይይታቸውም ኢትዮጵያና አልጀሪያ በቀጣናዊ፣ አህጉራዊ እና ዓለም…
የሀገር ውስጥ ዜና ዴንማርክ ለኢትዮጵያ ገበያ ተኮር እርሻ ልማት ድጋፏን አጠናክራ እንደምትቀጥል ገለጸች Hailemaryam Tegegn Mar 24, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 15፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የግብርና ሚኒስትር ግርማ አመንቴ (ዶ/ር) በገበያ ተኮር ኩታ ገጠም እርሻ ልማት ፕሮግራም ዙሪያ በኢትዮጵያ ከዴንማርክ አምባሳደር ሱን ክሮግስትራፕ ጋር ተወያይተዋል፡፡ የልማት ፕሮግራሙ የመጀመሪያ ዙር ትግበራ በዴንማርክ መንግስት ድጋፍ በግብርና…
የሀገር ውስጥ ዜና የአፍሪካ ህብረት በሶማሊያ ዘላቂ ሰላም ለማስፈን የሚደረገውን ጥረት እንደሚደግፍ ገለፀ Mikias Ayele Mar 24, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 15፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአፍሪካ ህብረት በሶማሊያ ሰላም፣ መረጋጋት እና ልማት እንዲኖር የሚደረገውን ጥረት ለመደገፍ ቁርጠኛ መሆኑን አረጋገጠ፡፡ በሶማሊያ የሁለት ቀናት የሥራ ጉብኝት እያደረጉ የሚገኙት አዲሱ የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር ሞሀመድ አሊ ዩሱፍ …
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ በዓለም ንግድ ድርጅት ስብሰባ ከ19 ሀገራትና ከዓለም ባንክ ድጋፍ ማግኘቷ ተገለጸ Mikias Ayele Mar 24, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 15፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ በ5ኛው የዓለም ንግድ ድርጅት ስብሰባ ከ19 ሀገራትና ከዓለም ባንክ ድጋፍ ማግኘቷን የንግድ እና ቀጣናዊ ትሥስር ሚኒስትር ካሳሁን ጎፌ (ዶ/ር) ገልጸዋል። ሚኒስትሩ በ5ኛው የዓለም ንግድ ድርጅት ስብሰባ ላይ ኢትዮጵያ ያከናወነቻቸውን…
የሀገር ውስጥ ዜና ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን የተፈጥሮ ጥበቃ በልዩ ትኩረት እየተሠራ መሆኑን ገለጹ ዮሐንስ ደርበው Mar 24, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 15፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የተፈጥሮ ጥበቃ በልዩ ትኩረት እየተሠራ መሆኑን ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ አስታወቁ፡፡ በደቡብ ወሎ ዞን አርጎባ ልዩ ወረዳ፣ ቃሉ፣ ደሴ ዙሪያ እና ለጋምቦ ወረዳዎች ለተፈጥሮ ሀብት ጥበቃ ተግባር ከችግኝ ማፍላት ጀምሮ በትኩረት…
የሀገር ውስጥ ዜና በትምህርት ጥራት የታዩ ጉድለቶችን ለማስተካከል የመምህራን አቅም ማጎልበት ይገባል- እንዳሻው ጣሰው (ዶ/ር) Mikias Ayele Mar 24, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 15፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በትምህርት ጥራት የታዩ ጉድለቶችን ለማስተካከል የመምህራን አቅም ማጎልበት እንደሚገባ የማዕካለዊ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር እንዳሻው ጣሰው ገለፁ፡፡ የክልሉ የትምህርት፣ የጤና፣ የፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ሀብት ልማት፣ የሳይንስና…
የሀገር ውስጥ ዜና ከኢንዱስትሪዎች የሚወጣ ፈሳሽ ቆሻሻን ለመቆጣጠር የሚያስችል ዲጂታል ሥርዓት ሥራ ጀመረ Hailemaryam Tegegn Mar 24, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 15፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዳማ ልዩ ኢኮኖሚ ዞን ከኢንዱስትሪዎች የሚወጣ ፈሳሽ ቆሻሻን በዘመናዊ መንገድ ለመቆጣጠር የሚያስችል ዲጂታል ሥርዓት ሥራ አስጀምሯል፡፡ የዲጂታል ሥርዓቱ የአገልግሎት አሰጣጡን ለማቀላጠፍ እንደሚያግዝ የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ዋና…