Fana: At a Speed of Life!

ብሪታኒያ ለኢትዮጵያ የ22 ነጥብ 9 ሚሊየን ፓውንድ ድጋፍ እንደምታደርግ አስታወቀች

አዲስ አበባ፣ መስከረም 30፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የብሪታኒያ መንግስት በኢትዮጵያ ዘላቂ ሰላም እና ልማትን ለማረጋገጥ የሚውል የ22 ነጥብ 9 ሚሊየን ፓውንድ ድጋፍ እንደሚያደርግ አስታወቀ፡፡ የብሪታኒያ የአፍሪካ ጉዳዮች ሚኒስቴር በዛሬው እለት እንዳስታወቀው÷ በኢትዮጵያ ዘላቂ ሰላምን ለማረጋገጥ…

ኢትዮጵያና ኬንያ የዳያስፖራውን ተሳትፎ ለማሳደግ በሚችሉባቸው ጉዳዮች ላይ ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 30፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ እና ኬንያ የዳያስፖራውን ተሳትፎ ለማሳደግና ትብብራቸውን አጠናክረው መቀጠል በሚችሉባቸው ጉዳዮች ላይ ውይይት ተካሂዷል፡፡ በኬንያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ የተመራ ልዑክ ከኢትዮጵያ ዳያስፖራ አገልግሎት ጋር የልምድ ልውውጥም…

የቀድሞ የሼፊልድ ዩናይትድ ተከላካይ ጆርጅ ባልዶክ ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 30፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የቀድሞ የሼፊልድ ዩናይትድ ተከላካይ እና አሁን ላይ ለግሪኩ ፓናቲናይኮስ በመጫወት ላይ የነበረው ጆርጅ ባልዶክ በ31 ዓመቱ ከዚህ ዓለም በሞት ተለይቷል፡፡ ባልዶክ አቴንስ በሚገኘተው መኖሪያ ቤቱ መዋኛ ገንዳ ውስጥ ሕይወቱ አልፎ መገኘቱ…

የጦላይ የባለሌላ ማዕረግተኛ ወታደራዊ ማሰልጠኛ ት/ቤት መሰረታዊ ወታደሮችን አስመረቀ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 30፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የጦላይ የባለሌላ ማዕረግተኛ ወታደራዊ ማሰልጠኛ ትምህርት ቤት ሲያሰለጥናቸው የቆዩ መሰረታዊ ወታደሮችን አስመርቋል። በምረቃ ሥነ-ሥርዓቱ የመከላከያ ሎጂስቲክስ ዋና መምሪያ ሃላፊ ሌተናል ጀኔራል አብዱራህማን እስማኤልን ጨምሮ ከፍተኛ ወታደራዊ…

የተባበሩት አረብ ኤምሬቶች መሪዎች ለፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀስላሴ የእንኳን ደስ አለዎት መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 30፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የተባበሩት አረብ ኤምሬቶች መሪዎች አዲስ ለተሰየሙት የኢ.ፌ.ዲ .ሪ ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀስላሴ የእንኳን ደስ አለዎት የመልካም ምኞት መግለጫ መልዕክት አስተላለፉ፡፡ የተባበሩት አረብ ኤምሬቶች ፕሬዚዳንት ሼክ መሐመድ ቢን ዛይድ አል ናህያን ጨምሮ…

በኢትዮጵያ ከዚህ ቀደም የተከሰቱ የመሬት መንቀጥቀጥ አደጋዎች የከፋ ጉዳት አላደረሱም- ኢንስቲትዩቱ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 29፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ከዚህ ቀደም የተከሰቱ የመሬት መንቀጥቀጥ አደጋዎች የከፋ ጉዳት እንዳላደረሱ የኢትዮጵያ ጂኦሎጂካል ኢንስቲትዩት ገለጸ። የመሬት መንቀጥቀጥ፣ የመሬት መሰንጠቅ፣ የእሳተ-ገሞራ ፍንዳታ፣ ሱናሚ፣ የመሬት መንሸራተትና ሌሎችም ዓለም…

የአረንጓዴ ትራንስፖርት ሳምንት በመጪው ሕዳር ይካሄዳል

አዲስ አበባ፣ መስከረም 29፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) "ኢትዮ ግሪን ሞቢሊቲ 2024" በሚል መሪ ሐሳብ የአረንጓዴ ትራንስፖርት ሳምንት በመጪው ሕዳር ወር ላይ እንደሚካሄድ የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስትር ዓለሙ ስሜ (ዶ/ር) አስታወቁ፡፡ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ÷…

ከ20 ዓመት በታች የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በደቡብ ሱዳን ተሸነፈ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 29፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ከ20 ዓመት በታች የአፍሪካ ዋንጫ የሴካፋ ማጣርያ ውድድር ኢትዮጵያ በደቡብ ሱዳን 2 ለ 1 ተሸነፈች፡፡ ለደቡብ ሱዳን ግቦቹን ንጎንግ ጋራንግ እና ዳንኤል ቢቺኦክ ሲያስቆጥሩ÷ ኢትዮጵያን ከሽንፈት ያልታደገችውን ብቸኛ ግብ ዋንጫ ቱት ከመረብ…

ኢዮብ ተካልኝ (ዶ/ር) ከብሪታኒያ የውጭ የጋራ ብልጽግናና ልማት ጽሕፈት ቤት ቋሚ ተጠሪ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 29፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የገንዘብ ሚኒስትር ዴዔታ ኢዮብ ተካልኝ (ዶ/ር) ከብሪታኒያ የውጭ የጋራ ብልጽግናና ልማት ጽሕፈት ቤት ቋሚ ተጠሪ ኒክ ዳዬር ጋር ተወያዩ፡፡ ውይይቱን ያደረጉት በአፍሪካ ላይ ትኩረቱን አድርጎ በለንደን እየተካሄደ ከሚገኘው ኮንፈረንስ ጎን ለጎን…