ኢትዮጵያ የዓለም ንግድ ድርጅት አባል ለመሆን ያቀረበችው ጥያቄ ምላሽ እንደሚያገኝ ተጠቆመ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ የዓለም ንግድ ድርጅት አባል ለመሆን ላቀረበችው ጥያቄ በአጭር ጊዜ ውስጥ ምላሽ ለመስጠት እየተሰራ እንደሚገኝ የዓለም ንግድ ድርጅት የአክሴሽን ዲቪዥን ዳይሬክተር ማይካ ኦሺካዋ ገልጸዋል፡፡
የንግድና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስትር ካሳሁን ጎፌ…