Fana: At a Speed of Life!

የአፍሪካ ኢኮኖሚክ ኮሚሽን የፋይናንስ፣ የኢኮኖሚ ልማትና የፕላን ሚኒስትሮች ጉባዔ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የተባበሩት መንግስታት የአፍሪካ ኢኮኖሚክ ኮሚሽን 57ኛው አህጉራዊ የፋይናንስ፣ የኢኮኖሚ ልማትና የፕላን ሚኒስትሮች ጉባዔ በአዲስ አበባ መካሄድ ጀምሯል። በጉባዔው ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ፣ የአፍሪካ ሕብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር ማህሙድ አሊ…

ለሕብረተሰቡ ጥያቄዎች የተሰጠው ምላሽ በዚህ ሣምንት እንደሚቀርብ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ሕብረተሰቡ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ላቀረባቸው ጥያቄዎች የተሰጠው ምላሽና ማብራሪያ በዚህ ሣምንት እንደሚቀርብ የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት አስታወቀ፡፡ ጽሕፈት ቤቱ ባለፈው ሣምንት፤ በትምህርት፣ ጤና፣ ኢኮኖሚ ጉዳዮችና በሌሎች አምራች ዘርፎች ላይ…

“የኢትዮጵያን ይግዙ” በሚል መሪ ሀሳብ ሲካሄድ የቆየው የንግድ ትርኢት ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 7፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) 14ኛው "የኢትዮጵያን ይግዙ" በሚል መሪ ሀሳብ ተሰናድቶ የቆየው የንግድ ትርኢት ተጠናቅቋል፡፡ የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር ካሳሁን ጎፌ (ዶ/ር) የንግድ ትርኢቱ ሸማች እና አምራችን በቀጥታ ከማገናኘቱም ባሻገር የሀገራችንን እምቅ አቅም…

የተፈጥሮ ሀብት ልማትን መተግበር የብልጽግና ማረጋገጫ አንዱ መንገድ ነው – ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 7፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአካባቢን ጸጋ ለይቶ፣ የተፈጥሮ ሀብት ልማትና ጥበቃን በንቃት መተግበር የሀገር ብልጽግና ማረጋገጫ አንዱ መንገድ ነው ሲሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ገለጹ። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት…

ሀገር አቀፉ የቁርዓን ሒፍዝ ውድድር ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 7፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ‘ቁርዓን - የእውቀትና የሰላም ምንጭ’ በሚል መሪ ሐሳብ በሁለቱም ጾታዎች ሲካሄድ የቆየው ሀገር አቀፉ የቁርዓን ሒፍዝ ውድድር ተጠናቀቀ፡፡ በዚሁ መሠረት በወንዶች ከኦሮሚያ ክልል ቃሪዕ ሳላሀዲን አብዱረህማን እንዲሁም በሴቶች ከአማራ ክልል ቃሪዕ…

በለንደን ደርቢ አርሰናል ቼልሲን አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 7፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ 29ኛ ሣምንት መርሐ-ግብር አርሰናል በሜዳው ኢምሬትስ ቼልሲን አስተናግዶ 1 ለ 0 በሆነ ውጤት አሸንፏል፡፡ የአርሰናልን ብቸኛ የማሸነፊያ ግብ ሚኬል ሜሪኖ በመጀመሪያው አጋማሽ ከመረብ አሳርፏል፡፡ የሰሜን ለንደኑ…

5ኛው ታላቁ የጎዳና ላይ የኢፍጣር ሥነ-ሥርዓት እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 7፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ያዘጋጀው የመጀመሪያው ሀገር አቀፍ የቁርዓን ሒፍዝ ውድድር እና 5ኛው ታላቁ የጎዳና ላይ የኢፍጣር ሥነ-ሥርዓት እየተካሄደ ነው፡፡ ከኢፍጣር ሥነ-ሥርዓቱ ቀደም ብሎ ‘ቁርዓን - የእውቀትና የሰላም…

በባርሴሎና ማራቶን ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ድል ቀናቸው

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 7፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ2025 የባርሴሎና ማራቶን ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ድል ቀንቷቸዋል፡፡ በወንዶች የማራቶን ውድድር አትሌት ተስፋዬ ድሪባ በአንደኝት ያጠናቀቀ ሲሆን፤ ርቀቱን ለመጨረስም 2 ሠዓት ከ4 ደቂቃ ከ13 ሰከንድ ፈጅቶበታል፡፡ በዚሁ ውድድር አትሌት…

የሰላም መደፍረስ እንዳይኖር እየተሠራ ባለው ሥራ የሕዝቡ ሚና የላቀ ነው- አቶ ጥላሁን ከበደ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 7፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የሰላም መደፍረስ እንዳይኖር እየተሠሩ በሚገኙ ሥራዎች ሂደት የሕዝቡ ሚና የላቀ መሆኑን ርዕሰ መሥተዳድር ጥላሁን ከበደ አስገነዘቡ፡፡ የክልሉ የፀጥታ ምክር ቤት 2ኛ ዓመት መደበኛ ጉባዔ በወላይታ ሶዶ ከተማ ተካሂዷል፡፡…

ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር ኢ/ር) በሰላምና ጸጥታ ዘርፍ ተጨባጭ ውጤት መመዝገቡን ገለጹ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 7፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሕዝቡን የሰላም ጥያቄዎች ለመመለስ በተከናወነ ሥራ ተጨባጭ ውጤት መመዝገቡን የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል ርዕሰ መሥተዳድር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር ኢ/ር) ገለጹ፡፡ በምዕራብ ኦሞ ዞን 'ዘላቂ ሰላም የማረጋገጥ ተግባራዊ ሚና፤ ከግጭትና ሞት…