Fana: At a Speed of Life!

በቴክኖሎጂ ዘርፍ በቢዝነስ የፈጠራ ሐሳብ ተወዳዳሪዎች እውቅና ተሰጠ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 7፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር እና ባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ ለሁለት ወራት በቴክኖሎጂ ዘርፍ ባላቸው የቢዝነስ የፈጠራ ሐሳብ ላወዳደሯቸው ባለሙያዎች ዕውቅና ሰጡ፡፡ የአማራ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ እና የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር…

ክልሉ የይርጋጨፌ ቡናን ለቻይና ገበያ ለማቅረብ እየሠራሁ ነው አለ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 7፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጥራት ያለው የይርጋጨፌ ቡናን ለቻይና ገበያ ለማቅረብ እየተሠራ መሆኑን የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር ጥላሁን ከበደ አስታወቁ፡፡ ርዕሰ መሥተዳድሩ በተገኙበት የክልሉ የቡና ጥራትና ግብይት ቁጥጥር አስተግባሪ ግብረ ኃይል የበጀት ዓመቱ…

አሜሪካ በሁቲ አማጺያን ይዞታዎች የአየር ጥቃት ፈፀመች

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 7፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) አሜሪካ በየመን የሁቲ አማፂያን ይዞታዎች ላይ የአየር ድብደባ መፈፀሟን ፕሬዚደንት ዶናልድ ትራምፕ ገለፁ፡፡ ፕሬዚዳንት ትራምፕ በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው፤ የሁቲ አማጺያን በአሜሪካ አውሮፕላኖች ላይ ሚሳይሎችን በመተኮስ በቀይ ባህር በሚንቀሳቀሱ…

የ2017 ዓ.ም ሳፋሪኮም ቅድሚያ ለሴቶች የ5 ኪ.ሜ የሩጫ ውድድርን አትሌት ብሬነሽ ደሴ አሸነፈች

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 7፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የ2017 ሳፋሪኮም ቅድሚያ ለሴቶች የ5 ኪሎ ሜትር ሩጫ ውድድርን አትሌት ብሬነሽ ደሴ 1ኛ በመውጣት ውድድሩን በቀዳሚነት አጠናቅቃለች፡፡ በውድድሩ አትሌት አብዙ ከበደ 2ኛ እንዲሁም መቅደስ ሽመልስ 3ኛ ደረጃን በመያዝ ተከታትለው…

የከተማ የልማታዊ ሴፍትኔትና የሥራ ፕሮጀክት ተጠቃሚዎች ፕሮግራም ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 7፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአዲስ አበባ 154 ሺህ 923 ለተለያዩ ማኅበራዊ ችግሮች ተጋላጭ ወገኖችን ተጠቃሚ የሚያደርግ የከተማ የልማታዊ ሴፍትኔት እና የሥራ ፕሮጀክት ተጠቃሚዎች ፕሮግራም ተጀመረ። የአዲስ አበባ ከተማ ምክትል ከንቲባ እና የኢንዱስትሪ ቢሮ ኃላፊ ጃንጥራር…

የጎዴ መስኖ መሰረተ ልማት ፕሮጀክት ምርታማነትን ጨምሯል ተባለ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 7፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በድጋሚ ታድሶ ባሳለፍነው ታኅሣስ ወር ወደ አገልግሎት የተመለሰው የጎዴ መስኖ መሰረተ ልማት ፕሮጀክት ለሶማሌ ክልል አዲስ የማምረት ዐቅም ሆኗል ተባለ፡፡ የፕሮጀክቱ ሥራ አስኪያጅ አብዲዋሂድ ሙጀዲን እንደገለጹት፤ የመስኖ ልማት ፕሮጀክቱ ታድሶ…

የካራባኦ ካፕ የፍፃሜ ጨዋታ ዛሬ ምሽት ይደረጋል

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 7፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የካራባኦ ካፕ የፍፃሜ ጨዋታ ምሽት 1 ሠዓት ከ30 ላይ በዌምብሌይ ስታዲየም በሊቨርፑል እና ኒውካስል ዩናይትድ መካከል ይደረጋል፡፡ ሊቨርፑል በግማሽ ፍፃሜው የሰሜን ለንደኑን ክለብ ቶተንሀም ሆትስፐርን አሸንፎ ለፍፃሜ መብቃቱ ይወሳል፡፡…

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 7፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የ2025 የሴዑል ማራቶን በሁለቱም ጾታ በኢትዮጵያውያን አትሌቶች አሸናፊነት ተጠናቅቋል፡፡ በዚሁ መሠረት፤ በወንዶች የ2025 ሴዑል ማራቶን አትሌት ሀፍቱ ተክሉ 2 ሠዓት 5 ደቂቃ ከ37 ሠከንድ በመግባት ውድድሩን በበላይነት ማጠናቀቅ ችሏል፡፡…

በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ አርሰናል ከቼልሲ የሚያደርጉት ጨዋታ ይጠበቃል

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 7፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ29ኛ ሣምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ መርሐ-ግብር አርሰናል በሜዳው 10 ሠዓት ከ30 ላይ ከቼልሲ ጋር የሚያደርጉት ፍልሚያ ተጠባቂ ነው፡፡ በ55 ነጥብ 2ኛ ደረጃ ላይ የሚገኘው አርሰናል፤ ቼልሲን ለማሸነፍ እና ከተከታዮቹ ያለውን የነጥብ…

ታላቁ የጎዳና ላይ ኢፍጣርና የቁርዓን ውድድር ዛሬ ይካሄዳል

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 7፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ሀገር አቀፍ የቁርዓን ውድድር እና ታላቁ የጎዳና ላይ ኢፍጣር ሥነ-ሥርዓት ዛሬ በአዲስ አበባ እንደሚካሄድ የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት አስታወቀ፡ ‘ቁርዓን - የዕውቀትና የሰላም ምንጭ’ በሚል መሪ ሐሳብ ሀገር አቀፍ የቁርዓን…