Fana: At a Speed of Life!

ብራዚል በኤክስ ላይ ጥላው የነበረውን እገዳ አነሳች

አዲስ አበባ፣ መስከረም 29፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የብራዚል ከፍተኛ ፍርድ ቤት በቀድሞው ትዊተር በአሁኑ ኤክስ ላይ ተጥሎ የነበረው እገዳ መነሳቱን አስታውቋል፡፡ በቢሊየነሩ ኤሎን መስክ የሚተዳደረው ኤክስ ላይ ተጥሎ የነበረው እገዳ የተነሳው ኩባንያው 5 ሚሊየን ዶላር ካሳ በመክፈሉ ነው…

ኢትዮጵያ ለጋራ የውሃ ተጠቃሚነት አሁንም የፀና መርህ እንዳላት ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 29፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ለጋራ የውሃ ተጠቃሚነት ያላት መርህ አሁንም የፀና መሆኑን የውሃ እና ኢነርጂ ሚኒስትር ሐብታሙ ኢተፋ (ዶ/ር ኢ/ር) ገለጹ፡፡ በጅማ ዩኒቨርሲቲ እየተካሄደ ባለው 11ኛው የውሃ ዲፕሎማሲና የኮሙኒኬሽን ፎረም ላይ ሐብታሙ ኢተፋ (ዶ/ር…

ባለስልጣኑ ለአሻም ቴሌቪዥን የመጨረሻ ማስጠንቀቂያ ሰጠ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 29፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙሃን ባለስልጣን ለአሻም ሚዲያ ትሬዲንግ አክሲዮን ማህበር የመጨረሻ ማስጠንቀቂያ መስጠቱን አስታወቀ፡፡ ባለስልጣኑ ጉዳዩን አስመልክቶ ባወጣው መግለጫ ÷አሻም ቴሌቪዥን የመገናኛ ብዙሃን አዋጅ 1238/2013 እና ሌሎች…

በ ‘ሃሪኬን ሚልተን’ እየተመታች ያለችው ፍሎሪዳ ነዋሪዎች ከቀያቸው እየወጡ ነው

አዲስ አበባ፣ መስከረም 29፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በአሜሪካዋ ግዛት ፍሎሪዳ የተከሰተው ዝናብ የቀላቀለ አውሎ ነፋስ (ሃሪኬን ሚልተን) በሚሊየን የሚቆጠሩ ነዋሪዎች አካባቢያቸውን ለቀው እንዲወጡ ማስገደዱ ተሰምቷል፡፡ ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን ከተከሰተው በይበልጥ በቀጣዮቹ ቀናት ፍሎሪዳ ዝናብ…

የሊቨርፑል የቀድሞ አሰልጣኝ የርገን ክሎፕ ወደ እግር ኳስ ተመለሱ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 29፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ጀርመናዊው የቀድሞ የሊቨርፑል አሰልጣኝ የርገን ክሎፕ በሬድቡል ኩባንያ ስር የሚገኙ የእግር ኳስ ክለቦች ሃላፊ መሆን የሚስችላቸውን ስምምነት ተፈራርመዋል፡፡ በሬድ ቡል ኩባንያ ስር በዓለም አቀፍ ደረጃ የጀርመኑ ርቢ ሌብዢግ፣ የኦስትሪያው ሬድ…

የዐደባባይ በዓላት ለከተማችን ተጨማሪ ውበት ናቸው- ከንቲባ አዳነች

አዲስ አበባ፣ መስከረም 29፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የዐደባባይ በዓላት ለከተማችን ተጨማሪ ውበት እና የቱሪስት መስኅብ ናቸው ሲሉ የአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ ገለጹ፡፡ ከንቲባዋ በአዲስ አበባ የዐደባባይ በዓላት በድምቀት ተከብረው እንዲጠናቀቁ አስተዋጽዖ ያደረጉ አካላትን…

ኢትዮጵያ በዓለምአቀፍ የስፔሻሊቲ ቡና ዐውደ-ርዕይ ላይ እየተሳተፈች ነው

አዲስ አበባ፣ መስከረም 29፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ የጃፓን ስፔሻሊት ቡና ማኅበር ባዘጋጀው ዓለምአቀፍ የስፔሻሊቲ ቡና ዐውደ-ርዕይ ላይ እየተሳተፈች ነው፡፡ ዐውደ-ርዕዩን ያስጀመሩት በጃፓን የኢትዮጵያ አምባሳደር ዳባ ደበሌ፣ የጃፓን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር፣ የጃፓን ስፔሻሊቲ ቡና ማኅበር…

19 የአፍሪካ ሀገራት የተሳተፉበት የዲጂታል ጤና መረጃ ሥርዓት ጉባዔ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ መስከረም 29፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፍሪካ የመጀመሪያውና በማህበረሰብ ጤና መረጃ ሥርዓት ላይ ያተኮረ ጉባዔ በአዲስ አበባ ከተማ እየተካሄደ ነው፡፡ በመድረኩ ከ19 የአፍሪካ ሀገራት የተወጣጡ በዲጂታል ጤና ላይ የሚሰሩ አመራሮችና ባለሙያዎች እንዲሁም አጋር ድርጅቶች ተሳትፈዋል፡፡…

ኮል ፓልመር የእንግሊዝ ብሔራዊ ቡድን የዓመቱ ምርጥ ተጫዋች ሽልማትን አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 29፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የቼልሲው አማካይ ኮል ፓልመር የ2023/24 የእንግሊዝ ብሔራዊ ቡድን የዓመቱ ምርጥ ተጫዋች ሽልማትን አሸንፏል፡፡ የ22 ዓመቱ ፓልመር በሕዝብ በተደረገ ምርጫ የሪያል ማድሪዱን ጁድ ቤሊንግሃም እና የአርሰናሉን ቡካዮ ሳካን በድምፅ በመብለጥ ነው…

ኢትዮጵያ ለአረንጓዴ ኢኮኖሚ ግንባታ ቀዳሚ ትኩረት ሰጥታ እየሰራች ነው-አለሙ ስሜ(ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ መስከረም 28፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ለአየር ንብረት ለውጥ ተፅዕኖ የማይበገር አረንጓዴ ኢኮኖሚ ለመገንባት በትኩረት እየሰራች መሆኑን የትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ ሚኒስትር አለሙ ስሜ(ዶ/ር) ገለጹ፡፡ …