የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያና ፓኪስታን የፖለቲካ ምክክር መግባቢያ ስምምነት ተፈራረሙ Feven Bishaw Jan 23, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 15፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያና የፓኪስታን እስላማዊ ሪፐብሊክ የሁለትዮሽ እና የባለብዙ ግንኙነታቸውን ለማጠናከር የሚያስችል የፖለቲካ ምክክር መግባቢያ ስምምነት ተፈራርመዋል። በውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ እና በፓኪስታን ውጭ…
የሀገር ውስጥ ዜና ሔር ኢሴ የኢትዮጵያ፣ ሶማሊያና ጅቡቲን የሕዝብ ለሕዝብ ትስስር እንደሚያጠናክር ተገለጸ Melaku Gedif Jan 23, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 15፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሶማሌ ዒሳ ማህበረሰብ ያልተጻፈ ባሕላዊ ሕግ “ሔር ኢሴ” የኢትዮጵያ፣ ሶማሊያና ጅቡቲን የሕዝብ ለሕዝብ ትስስር እና ወንድማማችነት እንደሚያጠናክር ተገልጿል፡፡ “ሔር ኢሴ” በተባበሩት መንግስታት የትምህርት፣ ሳይንስና ባህል ድርጅት (ዩኔስኮ) የሰው…
የሀገር ውስጥ ዜና በአማራና አፋር ክልል የተቀናጀ የአፈርና ውሀ ጥበቃ ስራ ተጀመረ amele Demisew Jan 23, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 15፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአማራና አፋር ክልል የተቀናጀ የአፈርና ውሀ ጥበቃ ስራ ዛሬ ተጀምሯል፡፡ በአማራ ክልል የአፈርና ውሀ ጥበቃ ስራው በሰሜን ወሎ ዞን ዋድላ ወረዳ መጀመሩን የክልሉ ግብርና ቢሮ የተፈጥሮ ሀብት ልማት ጥበቃና አጠቃቀም ዳይሬክተር አቶ እስመለዓለም…
የሀገር ውስጥ ዜና ከንቲባ አዳነች አቤቤ የካሳንቺስ አያት የመኖሪያ መንደር ግንባታን አስጀመሩ yeshambel Mihert Jan 23, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 15፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ በመንግስትና ግል አጋርነት በካሳንቺስ አያት የመኖሪያ መንደር 13 ሺህ 752 የመኖሪያ ቤቶችን ግንባታን በይፋ አስጀምረዋል፡፡ በከተማ አስተዳደሩ እና በአያት ሪል ስቴት አጋርነት የሚገነቡት ቤቶች ለመኖሪያ…
የሀገር ውስጥ ዜና አምባሳደር ምስጋኑ ከናምቢያና ሲሼልስ አምባሳደሮች ጋር ተወያዩ Mikias Ayele Jan 23, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 15፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴዔታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ በኢትዮጵያ የናሚቢያ አምባሳደር ምባፔዋ ሙቫንጓ እና በኢትዮጵያ የሲሼልስ አምባሳደር ኮንራድ ቪንሴንት ሜድሪች ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም ኢትዮጵያ ከሀገራቱ ጋር ያላትን የሁለትዮሽ…
የሀገር ውስጥ ዜና በወሊሶ ለሚገነባው ልዩ አዳሪ ት/ቤት የመሰረት ድንጋይ ተቀመጠ Melaku Gedif Jan 23, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 15፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የትምህርት ሚኒስትር ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) በወሊሶ ከተማ ለሚገነባው ልዩ አደሪ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት የመሠረት ድንጋይ አስቀምጠዋል። ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) በዚህ ወቅት እንዳሉት÷ብቁ፣ ተወዳዳሪና ለወደፊት ለሀገሪቱ ጠንካራ መሪ ለማውጣት ግብዓት…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያና ቻይና ያላቸውን ኢኮኖሚያዊ ትብብር ለማጠናከር ተስማሙ Mikias Ayele Jan 23, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 15፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያና ቻይና በኢኮኖሚው ዘርፍ ያላቸውን ትብብር ለማጠናከር መስማማታቸው ተገለጸ፡፡ የገንዘብ ሚኒስት አቶ አህመድ ሺዴ ከቻይና አቻቸው ላን ፋ ኦን እና ከቻይና ብሔራዊ ልማትና ሪፎርም ኮሚሽን ምክትል ሊቀመንበር ጋር ተወያይተዋል፡፡ ውይይቱ…
የሀገር ውስጥ ዜና የውጭና የሀገር ውስጥ ጋዜጠኞች የፌደራል ፖሊስ የሪፎርም ሥራዎችን ጎበኙ yeshambel Mihert Jan 23, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 15፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) መቀመጫቸውን በሀገር ውስጥ ያደረጉ የውጭ ሀገራት ጋዜጠኞች እና ከመገናኛ ብዙሃን የተውጣጡ ጋዜጠኞች በኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ እየተከናወኑ የሚገኙ የሪፎርም ሥራዎችን ጎብኝተዋል፡፡ በጉብኝታቸውም ፌደራል ፖሊስ መረጃ መርና ማህበረሰብ አቀፍ የወንጀል…
የሀገር ውስጥ ዜና ወ/ሮ ስመኝ ውቤ የህዝብ ዕምባ ጠባቂ ተቋም ዋና ዕምባ ጠባቂ ሆነው ተመረጡ yeshambel Mihert Jan 23, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 15፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ወ/ሮ ስመኝ ውቤ የኢትዮጵያ ሕዝብ ዕንባ ጠባቂ ተቋም ዋና ዕምባ ጠባቂ ሆነው ተመረጡ፡፡ የሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት ዛሬ ባካሄደው 4ኛ ዓመት የስራ ዘመን 16ኛ መደበኛ ስብሰባው ምርጫውን በሙሉ ድምፅ አጽድቋል፡፡ ምክር ቤቱ ምክትል ዕምባ ጠባቂ…
የሀገር ውስጥ ዜና በኦሮሚያ ክልል የአፈርና ውሃ ጥበቃ ሥራ ተጀመረ Melaku Gedif Jan 23, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 15፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኦሮሚያ ክልል የአፈርና ውሃ ጥበቃ ሥራ ዘመቻ መጀመሩን የክልሉ ግብርና ቢሮ አስታወቀ፡፡ በመርሐ ግብሩ 3 ነጥብ 3 ሚሊየን ሄክታር መሬት ላይ የአፈርና ውሃ ጥበቃ ሥራ ለማከናወን መታቀዱን ተመላክቷል፡፡ በክልሉ ሁሉም አካባቢዎች የአፈርና ውሃ…