የሀገር ውስጥ ዜና የዒድ አል ፈጥር በዓል የዒድ ሶላት በታላቅ ድምቀት ተካሂዷል – ከንቲባ አዳነች አቤቤ Mikias Ayele Mar 20, 2026 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 11፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) 1 ሺህ 447ኛው የዒድ አል ፈጥር በዓል የዒድ ሶላት በከተማችን ሃይማኖታዊ ትውፊቱን ጠብቆ በታላቅ ድምቀት ተካሂዷል አሉ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ። ከንቲባዋ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባጋሩት መረጃ፤ መርሐ ግብሩ…
የሀገር ውስጥ ዜና የዒድ አልፈጥር በዓል እየተከበረ ነው Mikias Ayele Mar 20, 2026 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 11፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) 1 ሺህ 447ኛው የዒድ አልፈጥር በዓል በእስልምና እምነት ተከታዮች ዘንድ በድምቀት እየተከበረ ነው፡፡ የዒድ አልፈጥር በዓል በመላው ኢትዮጵያ በእምነቱ ተከታዮች ዘንድ በተለያዩ ሃይማኖታዊ ሥርዓቶች ነው እየተከበረ የሚገኘው፡፡ በዓሉ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና አሜሪካ ወታደሮቿን ወደ መካከለኛው ምስራቅ የመላክ እቅድ የላትም – ዶናልድ ትራምፕ sosina alemayehu Mar 19, 2026 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 10፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) አሜሪካ ወታደሮቿን ወደ መካከለኛው ምስራቅ የመላክ እቅድ እንደሌላት ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ተናገሩ፡፡ ኢራን ከአሜሪካ እና እስራኤል ጋር ወደ ግጭት የገባችበት የቀጣናው ውጥረት ተባብሶ የቀጠለ ሲሆን፥ በተለይም የኢነርጂ መሰረተ ልማቶችን…
የሀገር ውስጥ ዜና ከነዳጅ ጋር በተያያዘ በሙስና ወንጀል በተጠረጠሩ 14 ግለሰቦች ላይ ተጨማሪ የምርመራ ማጣሪያ ጊዜ ቀጠሮ ተፈቀደ sosina alemayehu Mar 19, 2026 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 10፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ከነዳጅ ጋር በተያያዘ በሙስና ወንጀል በተጠረጠሩ 14 ግለሰቦች ላይ ተጨማሪ የምርመራ ማጣሪያ ጊዜ ቀጠሮ ተፈቀደ፡፡ የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ ጊዜ ቀጠሮ ችሎት በነዳጅ ስርጭት ሙስና ወንጀል…
ቴክ ደህንነቱ የተጠበቀ፣ ፍትሐዊና ተዓማኒ የምዘና ስርዓት ለመገንባት ሁሉም ኃላፊነቱን ሊወጣ ይገባል – ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ sosina alemayehu Mar 19, 2026 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 10፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ደህንነቱ የተጠበቀ፣ ፍትሐዊና ተዓማኒ የምዘና ስርዓት ለመገንባት ሁሉም ኃላፊነቱን ሊወጣ ይገባል አሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ፡፡ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ የትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት፥ የፈተና ብሔራዊ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ባዮቴክኖሎጂ ለአፍሪካ የምግብ ሉዓላዊነት መሳካት ሞተር ነው – ካኒሺዬስ ካናንጊሬ (ዶ/ር) sosina alemayehu Mar 19, 2026 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 10፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የባዮቴክኖሎጂ ትግበራ ለአፍሪካ የምግብ ሉዓላዊነትና የምግብ ዋስትና መሳካት ዋነኛ ሞተር ነው አሉ የአፍሪካ ግብርና ቴክኖሎጂ ፋውንዴሽን ዋና ዳይሬክተር ካኒሺዬስ ካናንጊሬ (ዶ/ር)። ዋና ዳይሬክተሩ ከፋና ዲጂታል ጋር ባደረጉት ቆይታ እንዳሉት፥…
የሀገር ውስጥ ዜና በቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ኮኬይን ደብቃ ለማሳለፍ የሞከረች ተጠርጣሪ በቁጥጥር ስር ዋለች sosina alemayehu Mar 19, 2026 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 10፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በአዲስ አበባ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ 500 ግራም ኮኬይን አደንዛዥ ዕጽ ደብቃ ለማሳለፍ የሞከረች ተጠርጣሪ በቁጥጥር ስር ዋለች። ሙኪሳ ስቴላ የተባለችው ኡጋንዳዊት ግለሰብ አደንዛዥ ዕጹን በሴቶች የንጽህና መጠበቂያ ውስጥ…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ አደም ፋራህ ለዒድ አል ፈጥር በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ sosina alemayehu Mar 19, 2026 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 10፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በም/ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ኃላፊና የብልጽግና ፓርቲ ም/ፕሬዚዳንት አደም ፋራህ ለ1 ሺህ 447ኛው የዒድ አል ፈጥር በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡ በመልዕክታቸውም በዓሉ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና የመካከለኛው ምስራቅ ቀውስና የሀገራት የነዳጅ ቁጠባ ተሞክሮ… Melaku Gedif Mar 19, 2026 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 10፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በመካከለኛው ምስራቅ ቀጣና የተከሰተውን ጦርነት ተከትሎ የነዳጅ ዋጋ በከፍተኛ ሁኔታ እያሻቀበ ይገኛል፡፡ በተለይም በቅርቡ የጦርነቱ ተሳታፊ ሀገራት የጥቃት ኢላማቸውን በነዳጅ ማምረቻ ማዕከላት ላይ ማነጣጠራቸውና የሆርሙዝ ወሽመጥ መዘጋት ችግሩን…
ቢዝነስ ፍሬሕይወት ታምሩ የአፍሪካ ተፅዕኖ ፈጣሪ ሴት የቢዝነስ መሪ እውቅና አገኙ Hailemaryam Tegegn Mar 19, 2026 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 10፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮ ቴሌኮም ዋና ሥራ አስፈጻሚ ፍሬሕይወት ታምሩ የ2026 የአፍሪካ ተፅዕኖ ፈጣሪ ሴት የቢዝነስ መሪ እውቅና አግኝተዋል፡፡ ዋና ሥራ አስፈጻሚዋ መቀመጫውን እንግሊዝ ለንደን ባደረገው አፍሪካ ቢዝነስ መጽሔት የ2026 የአፍሪካ ሴት የቢዝነስ…