Fana: At a Speed of Life!

2 ሺህ ጉንዳኖችን ለመዝረፍ የሞከረው ቻይናዊ ክስ ተመሰረተበት

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 9፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ከ2 ሺህ በላይ ጉንዳኖችን ከኬንያ በሕገ ወጥ መንገድ ለማስወጣት የሞከረው ቻይናዊ ክስ ተመስርቶበታል፡፡ ዣንግ ኬኩን የተባለው ቻይናዊ 2 ሺህ ጉንዳኖችን በከረጢት በማሸግ ከኬንያ ለማስወጣት ሲሞክር በናይሮቢ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ…

በረመዳን ወቅት የታየው የመረዳዳትና መተሳሰብ እሴት ተጠናክሮ ሊቀጥል ይገባል – ሼህ አብዱልከሪም ሼህ በድሪን

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 9፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በረመዳን ጾም ወቅት የነበረው የመረዳዳትና መተሳሰብ እሴት ተጠናክሮ ሊቀጥል ይገባል አሉ የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ም/ቤት ተቀዳሚ ም/ፕሬዚዳንት ሼህ አብዱልከሪም ሼህ በድሪን። ሼህ አብዱልከሪም ሼህ በድሪን 1ሺህ 447ኛውን የዒድ…

አሜሪካ ምሽግ ደርማሽ ቦምብ ጥቅም ላይ ማዋል ጀመረች

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 9፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) አሜሪካ ምሽግ ደርማሽ ቦምብ ጥቅም ላይ ማዋል እንደጀመረች እየተዘገበ ነው። 2 ሺህ 270 ኪሎ ግራም የሚመዝነው ቦምቡ ከመሬት በታች በተገነቡ ጠንካራ ምሽጎች ውስጥ ያሉ ዒላማዎችን በጥልቀት በመግባት የማውደም አቅም እንዳለው ተገልጿል።…

ሕዝበ ሙስሊሙ የኢድ አልፈጥር በዓልን ሲያከብር የተቸገሩ ወገኖችን በመጠየቅ ሊሆን ይገባል

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 9፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ሕዝበ ሙስሊሙ የኢድ አልፈጥር በዓልን ሲያከብር የተቸገሩ ወገኖችን በመጠየቅና በመረዳዳት ሊሆን ይገባል አለ የአዲስ አበባ እስልምና ጉዳዮች ከፍተኛ ምክር ቤት። የምክር ቤቱ ምክትል ፕሬዚዳንት ሸይኽ ሙሐመድ ሸሪፍ የኢድ አልፈጥር በዓልን አስመልክቶ…

የልዩ ኢኮኖሚ ዞን አዋጅ የሀገር ውስጥ አልሚዎችን ተወዳዳሪነት ያሳድጋል – ኮርፖሬሽኑ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 9፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የፋይናንስ ተቋማት በልዩ ኢኮኖሚ ዞኖች ውስጥ እንዲሳተፉ የሚፈቅደው አዋጅ የሀገር ውስጥ አልሚዎችን ተወዳዳሪነት ያሳድጋል አለ የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን። የፋይናንስ ተቋማት በልዩ ኢኮኖሚ ዞኖች ውስጥ የሚኖራቸውን ተሳትፎ ለማጠናከር…

ኢራን በቴል አቪቭ ከ100 በላይ ኢላማዎች ላይ ጥቃት ፈጸመች

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 9፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢራን በእስራኤል ላይ በወሰደችው የአፀፋ ምላሽ በቴል አቪቭ ከ100 በላይ ኢላማዎች ላይ ጥቃት ፈጽማለች፡፡ የኢራን አብዮታዊ ዘብ እንዳስታወቀው÷ ጥቃቱ በትናንትናው ዕለት በእስራኤል ጥቃት ለተገደሉት ራስ ገዝ የደኅንነት መሪ አሊ ላርጃኒ የተሰጠ…

ከንቲባ አዳነች የዒድ አል ፈጥር በዓልን አስመልክቶ ከ100 ሺህ በላይ ለሚሆኑ ዜጎች ማዕድ አጋሩ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 9፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ የዒድ አል ፈጥር በዓልን ምክንያት በማድረግ ከ100 ሺህ በላይ ለሚሆኑ ዜጎች ማዕድ አጋርተዋል፡፡ ከንቲባ አዳነች÷ ድጋፉ በዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ ላይ ለሚገኙ አቅመ ደካሞች፣ አካል ጉዳተኞች…

ኢትዮጵያና ጣሊያን በተለያዩ ዘርፎች ያላቸውን ትብብር ለማጠናከር ተስማሙ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 9፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የገንዘብ ሚኒስትር አሕመድ ሽዴ ከጣሊያን የኢኮኖሚና ፋይናንስ ሚኒስትር ጂያንካርሎ ጆርጌቲ ጋር ተወያይተዋል፡፡ ሚኒስትሮቹ በውይይታቸው ኢትዮጵያና ጣሊያን በቁልፍ ኢኮኖሚያዊ ጉዳዮች ላይ በሚኖራቸው ትብብር ዙሪያ በትኩረት መክረዋል፡፡…

የነዳጅ ብክነት እንዳይኖር ሁሉም ዜጋ ኃላፊነቱን መወጣት አለበት – የነዳጅና ኢነርጂ ባለስልጣን

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 9፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የነዳጅ ምርት ብክነት እንዳይኖር ሁሉም ዜጋ ኃላፊነቱን መወጣት አለበት አሉ የነዳጅና ኢነርጂ ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር ደስታው መኳንንት (ዶ/ር)። ዳይሬክተሩ ከፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን ጋር ባደረጉት ቆይታ እንዳሉት÷ በመካከለኛው ምስራቅ…

የፋና ላምሮት ምዕራፍ 22 ውድድር በመጪው ቅዳሜ ይጀመራል

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 9፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ከ700 በላይ የቅድመ ማጣሪያ ተፎካካሪዎች መካከል የተለዩ 16 ከዋክብትን በመያዝ የፋና ላምሮት ምዕራፍ 22 ውድድር በመጪው ቅዳሜ መካሄድ ይጀምራል። በምዕራፉ የመጀመሪያ ሳምንት ውድድር ስምንት ተወዳዳሪዎች ከዛየን ባንድ ጋር ሥራዎቻቸውን በሁለት…