Fana: At a Speed of Life!

ፕሬዚዳንት ትራምፕ በዓለም ትልቁን የኢራን የጋዝ ማምረቻ እንደሚያወድሙ አስጠነቀቁ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 10፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ኢራን በኳታር ላይ ድጋሚ ጥቃት የምትፈጽም ከሆነ በዓለም ትልቁን የቴህራን የጋዝ ማምረቻ ማዕከል በከፍተኛ ሁኔታ እንደሚያጋዩ አስጠንቅቀዋል፡፡ ከሁለት ሳምንታት በላይ ያስቆጠረው የመካከለኛው ምስራቅ ጦርነት…

ወደ መደበኛው የነዳጅ አቅርቦት ሥርዓት እስክንመለስ ድረስ ነዳጅን በቁጠባ መጠቀም ይገባል – ከንቲባ አዳነች አቤቤ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 10፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ወደ መደበኛው የነዳጅ አቅርቦት ሥርዓት እስክንመለስ ድረስ ነዳጅን በቁጠባ መጠቀም ይኖርብናል አሉ የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ፡፡ ከንቲባዋ እንዳሉት ÷በአሁኑ ወቅት በመካከለኛው ምሥራቅ በተፈጠረው ቀውስ ምክንያት ሀገራችንን ጨምሮ…

ኢራን በመሪዎቿ ላይ ለተፈጸሙት ግድያዎች የአጸፋ ርምጃ እንደምትወስድ አስጠነቀቀች

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 10፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢራን ጠቅላይ መሪ አያቶላህ ሰይድ ሙጅታባ አሊኻሚኑ ሀገራቸው በቁልፍ መሪዎቿ ላይ ለተፈጸሙት ግድያዎች የአጸፋ ርምጃ እንደምትወስድ አስጠንቅቀዋል፡፡ 12 የአረብ እና እስላማዊ ሀገራት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች በበኩላቸው ኢራን በቀጣናው ሀገራት…

በየቀኑ ቢሊየን ዶላሮች እየፈሰሰ የሚገኘው የመካከለኛው ምስራቅ ጦርነት…

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 9፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በየቀኑ ቢሊየን ዶላሮች እየፈሰሰ 19ኛውን ቀን የያዘው የመካከለኛው ምስራቅ ጦርነት እያደረሰ የሚገኘው ኪሳራ እያሻቀበ ይገኛል። አሜሪካ እና እስራኤል በኢራን ላይ በፈጸሙት የጋራ የአየር ድብደባ የተጀመረውና ወደ መጠነ ሰፊ ወታደራዊ ዘመቻ…

የገንዘብ ሚኒስትሩ በኢትዮጵያ ከቻይና አምባሳደር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 9፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የገንዘብ ሚኒስትር አህመድ ሺዴ በኢትዮጵያ ከቻይና አምባሳደር ቼን ሃይ ጋር በጋራ የኢኮኖሚ ትብብር ዙሪያ ተወያይተዋል፡፡ ውይይቱ ግዙፉን የቢሾፍቱ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ፕሮጀክትን በገንዘብ መደገፍ በሚቻልበት ሁኔታ ላይ ያተከረ መሆኑን…

በአቶ አህመድ ሺዴ የተመራ የኢትዮጵያ ልዑክ ከጣሊያን የማቴ ዕቅድ ከፍተኛ ልዑካን ጋር ተወያየ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 9፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በገንዘብ ሚኒስትር አህመድ ሺዴ የተመራ የኢትዮጵያ ልዑክ ቡድን ከጣሊያን የማቴ ዕቅድ ከፍተኛ ልዑካን ጋር በመሰረተ ልማት ግንባታ ዙሪያ ውይይት አድርጓል፡፡ ውይይቱ በኮይሻ የኤሌክትሪክ ኃይል ማመንጫ ፕሮጀክት እንዲሁም በግዙፉ የቢሾፍቱ ዓለም…

ከ1447ኛው የዒድ አልፈጥር በዓል ጋር ተያይዞ ለተሽከርካሪዎች ዝግ የሚደረጉ መንገዶች ይፋ ሆኑ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 9፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) 1447ኛውን የዒድ አልፈጥር ረመዳን በዓልን ምክንያት በማድረግ በአዲስ አበባ የሚከናወነው የዒድ ሶላት ተጀምሮ እስከሚጠናቀቅ የተወሰኑ መንገዶች ለተሽከርካሪዎች ዝግ ይደረጋሉ አለ የአዲስ አበባ ፖሊስ ጠቅላይ መምሪያ፡፡ የትራፊክ መጨናነቅ…

1 ሺህ 447ኛው የዒድ አል ፈጥር በዓል አርብ ይከበራል

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 9፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) 1 ሺህ 447ኛው የዒድ አል ፈጥር በዓል በሳዑዲ አረቢያ ጨረቃ ባለመታየቷ በአርብ መጋቢት 11 ቀን ይከበራል፡፡ ዛሬ የሸዋል ወር ጨረቃ ባለመታየቷ 1447ኛው የዒድ አልፈጥር በዓል ከነገ ወዲያ አርብ (ጁምዓ) ተከብሮ እንደሚውል ነው የተገለጸው፡፡…

አሜሪካ እና ብሪታኒያ ችግራቸውን ይፍቱ – ፕሬዚዳንት ቭሎዶሚር ዘለንስኪ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 9፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የዩክሬን ፕሬዚዳንት ቮሎዲሚር ዘለንስኪ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ከብሪታኒያ ጋር ያላቸውን አለመግባባት እንዲፈቱ ጠየቁ፡፡ ዶናልድ ትራምፕ ብሪታኒያ በኢራኑ ጦርነት ድጋፍ አላደረገችም በሚል በጠቅላይ ሚኒስትር ኪር ስታርመር ላይ ተደጋጋሚ ትችት…

በጋሞ ዞን በተከሰተው አደጋ ጉዳት ለደረሰባቸው ዜጎች የሚደረገው ድጋፍ ተጠናክሮ ቀጥሏል

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 9፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ጋሞ ዞን በተከሰተው የመሬት መንሸራተት አደጋ ጉዳት ለደረሰባቸው ዜጎች የሚደረገው ድጋፍ ተጠናክሮ ቀጥሏል አለ የክልሉ ፋይናንስ ቢሮ፡፡ በም/ርዕሰ መስተዳድር ማዕረግ የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ፋይናንስ ቢሮ ኃላፊ ተፈሪ አባተ…