በአማራ ክልል ከ66 ሚሊየን ኪዩቢክ ሜትር በላይ የተፈጥሮ ማዳበሪያ እንደሚዘጋጅ ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 14፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ለ2017/18 የምርት ዘመን ከ66 ሚሊየን ኪዩቢክ ሜትር በላይ የተፈጥሮ አፈር ማዳበሪያ (ኮምፖስት) እንደሚዘጋጅ የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ ገለጸ፡፡
የቢሮው ምክትል ሀላፊ አቶ ቃልኪዳን ሽፈራው የኮምፖስት ማዘጋጀት ስራ እየተከናወነ መሆኑን…