በፕሪሚየር ሊጉ ስሑል ሽረ አዳማ ከተማን አሸነፈ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 13፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የመጀመሪያ ሣምንት ጨዋታ ስሑል ሽረ አዳማ ከተማን 3 ለ 2 በሆነ ውጤት አሸንፏል።
ቀን 10 ሰዓት ላይ በድሬዳዋ ስታዲየም በተካሄደው ጨዋታ የስሑል ሽረን የማሸነፊያ ግቦች አሌክስ ኪታታ፣ አላዛር አድማሱ እና ኤልያስ…
390 ኢትዮጵያውያን ከሳዑዲ ወደ ሀገራቸው ተመለሱ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 13፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በሳዑዲ ዓረቢያ በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የነበሩ 390 ኢትዮጵያውያን ወደ ሀገራቸው ተመልሰዋል።
ተመላሾቹ ሁሉም ወንዶች ሲሆኑ÷ከእነዚህ መካከልም 7 ዕድሜያቸው ከ18 ዓመት በታች የሆኑ ታዳጊዎች እንደሚገኙ ተገልጿል፡፡
ለተመላሽ ዜጎች…
የመሠላ በዓል የምርቃት ሥርዓት የሚደረግበትና ሌሎችም ትእይንቶች የሚቀርቡበት ነው – ወ/ሮ ሸዊት ሻንካ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 13፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የመሠላ በዓል የሀገር ሽማግሌዎች የምርቃት ሥርዓት የሚያደርጉበትና ሌሎችም ትእይንቶች የሚቀርቡበት ነው ሲሉ የባህልና ስፖርት ሚኒስትር ወ/ሮ ሸዊት ሻንካ ገለጹ።
ሚኒስትሯ ለመሠላ በዓል ባስተላለፉት የእንኳን አደረሳችሁ መልእክት÷ በዓሉ እንደ…
የእንስሳት ጤና ላይ ያተኮረ ዓለም አቀፍ ኮንፈረንስ ተጀመረ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 13፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የእንስሳት ጤና ኢኖቬሽን ሪፈረንስ ማዕከላት እና ክትባቶች ላይ ያተኮረ ዓለም አቀፍ ኮንፈረንስ በጣሊያን ሮም ተጀምሯል፡፡
በኮንፈረንሱ ኢትዮጵያን ወክለው የተገኙት የግብርና ሚኒስትር ግርማ አመንቴ (ዶ/ር) ባደረጉት ንግግር፥ የእንስሳት ጤና እና…
የአርባምንጭ ዩኒቨርሲቲ የፎረንሲክ ምርመራ ማዕከል ሥራ ጀመረ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 13፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የአርባምንጭ ዩኒቨርሲቲ የፎረንሲክ ምርመራ ማዕከል ግንባታ ተጠናቅቆ ሥራ ጀምሯል፡፡
የጋሞ ዞን ዋና አስተዳዳሪ አባይነህ አበራ እንደገለጹት÷የማዕከሉ ሥራ መጀመር አገልግሎቱን ለማግኘት ወደ ሌላ አካባቢ በመሄድ የሚባክነውን ጊዜና ጉልበትን…
ሰሜን ኮሪያ የሴቶች ከ20 ዓመት በታች የዓለም ዋንጫን አነሳች
አዲስ አበባ፣ መስከረም 13፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ሰሜን ኮሪያ ለሶስተኛ ጊዜ የሴቶች ከ20 ዓመት በታች የዓለም ዋንጫን አንስታለች፡፡
ይህም ከዚህ ቀደም ዋንጫውን ሶስት ጊዜ ማንሳት ከቻሉት ጀርመን እና አሜሪካ ጋር ታሪክ እንዲጋሩ አስችሏታል።
ሰሜን ኮሪያ በሴቶች ከ20 ዓመት በታች የዓለም…
በኢንዱስትሪ ፓርኩ ከ130 ሺህ በላይ ለሆኑ አርሶ አደሮች የገበያ ትስስር ተፈጠረ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 13፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በይርጋለም የተቀናጀ የግብርና ኢንዱስትሪ ፓርክ ከ130 ሺህ በላይ ለሆኑ አርሶ አደሮች የገበያ ትስስር መፈጠሩን የሲዳማ ኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን አስታወቀ።
የኮርፖሬሽኑ ዋና ሥራ አስፈጻሚ ኃይሉ የቴራ፤ 29 ፕሮጀክቶችን ያቀረቡ 24…
መሳላን ምክንያት በማድረግ የባህልና ጥናት ሲምፖዚየም እየተካሄደ ነው
አዲስ አበባ፣ መስከረም 13፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የከንባታ ዘመን መለወጫ መሳላን ምክንያት በማድረግ የባህልና ጥናት ሲምፖዚየም እየተካሄደ ነው::
በሲምፖዚየሙ ‘መሳላና አንድነት’ በሚል ርዕስ ጥናታዊ ፅሁፍ ቀርቧል፡፡
ጥናታዊ ፅሁፉን ያቀረቡት ተከተል ዮሃንስ (ፕ/ር)፤ የአንድነት ትርጉም…
ውጤታማ የተግባቦት ሥራን ማሳደግ ይገባል- የጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት
አዲስ አበባ፣ መስከረም 13፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ውጤታማ የተግባቦት ሥራን በቀጣይነት በማሳደግ በመንግሥት ፖሊሲዎችና ሥራዎች ላይ ለኅብረተሰቡ የተሻለ ግንዛቤ መፍጠር እንደሚገባ የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት አስገነዘበ፡፡
በጽሕፈት ቤቱ የፕሬስ ሴክሬታሪያት ክፍል በተለያዩ ሚኒስቴሮች የሚገኙ…