ቢዝነስ ኢትዮጵያና ጣሊያን የዕዳ ሽግሽግ ስምምነት ተፈራረሙ Yonas Getnet Mar 18, 2026 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 9፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ እና ጣሊያን የዕዳ ሽግሽግ ስምምነት በመፈራረም ያላቸውን ስትራቴጂካዊ አጋርነት አጠናክረዋል። ስምምነቱን የገንዘብ ሚኒስትር አሕመድ ሺዴ እና የጣሊያን የኢኮኖሚና ፋይናንስ ሚኒስትር ጂያንካርሎ ጆርጌቲ ተፈራርመዋል። የዕዳ ሽግሽግ…
ስፓርት የአፍሪካ ዋንጫን ከሴኔጋል የነጠቀው አወዛጋቢው የካፍ ውሳኔ… Melaku Gedif Mar 18, 2026 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 9፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአፍሪካ እግር ኳስ ኮንፌዴሬሽን (ካፍ) ከወራት በፊት ሴኔጋል አሸንፋው የነበረውን የአፍሪካ ዋንጫ ለሞሮኮ እንዲመለስ ውሳኔ አሳልፏል፡፡ በቅርቡ በሰሜን አፍሪካዊቷ ሀገር በተደረገው 2025 የቶታል ኢነርጂ የአፍሪካ ዋንጫ ፍጻሜ ሴኔጋል ሞሮኮን…
የሀገር ውስጥ ዜና 4 ነጥብ 48 ኪሎ ግራም ኮኬይን በቁጥጥር ስር ዋለ Hailemaryam Tegegn Mar 17, 2026 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 8፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሊተላለፍ የነበረ 4 ነጥብ 48 ኪሎ ግራም ኮኬይን በቁጥጥር ስር ዋለ፡፡ መነሻውን ናይጄሪያ ሌጎስ መዳረሻውን ህንድ ባደረገ ተጠርጣሪ ሻንጣ ውስጥ ተደብቆ ሊያልፍ እንደነበር የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት…
የሀገር ውስጥ ዜና 1 ሚሊየን ብር ሽልማት የሚያስገኘው የሰው ሰራሽ አስተውሎት የሙዚቃ ውድድር… Hailemaryam Tegegn Mar 17, 2026 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 8፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን እና የኢትዮጵያ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩት በትብብር ባዘጋጁት የሰው ሰራሽ አስተውሎት የሙዚቃ ውድድር ተወዳዳሪዎች ስራዎቻቸውን እያቀረቡ ይገኛሉ፡፡ ተቋማቱ በትብብር ባዘጋጁት የሰው ሰራሽ አስተውሎት የሙዚቃ ውድድር…
ቢዝነስ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ የማዕከላዊ ባንክ ክፍያና የገበያ መሰረተ ልማት ግንባታ ሽልማትን አሸነፈ Hailemaryam Tegegn Mar 17, 2026 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 8፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ሴንትራል ባንኪንግ የሚያዘጋጀውን የማዕከላዊ ባንክ ክፍያና የገበያ መሰረተ ልማት ግንባታ ሽልማት አሸነፈ፡፡ ባንኩ በኢትዮጵያ ቁልፍ የፋይናንስ ገበያ መሠረተ ልማቶች ላይ ማሻሻያዎችን ማድረግ ይጠበቅበት እንደነበር የተገለጸ…
የሀገር ውስጥ ዜና በመዲናዋ በኮሪደር ልማት የተገነቡ 315 የንግድ ሱቆች ለልማት ተነሺዎች ተላለፉ Hailemaryam Tegegn Mar 17, 2026 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 8፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ በኮሪደር ልማት የተገነቡ 315 የንግድ ሱቆችን በቀበሌና በንግድ ቤቶች በኪራይ ሲሰሩ ለነበሩ የኮሪደር ልማት ተነሺዎች አስተላልፈናል አሉ፡፡ ከንቲባዋ በማህበራዊ የትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት…
የሀገር ውስጥ ዜና ጌዲዮን ጢሞቲዎስ (ዶ/ር) ከአፍሪካ ኅብረት የቅድመ ምርጫ ግምገማ ልዑካን ጋር ተወያዩ Hailemaryam Tegegn Mar 17, 2026 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 8፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቲዎስ (ዶ/ር) ከአፍሪካ ኅብረት የቅድመ ምርጫ ግምገማ ልዑካን ጋር ተወያይተዋል፡፡ ሚኒስትሩ በዚሁ ወቅት የአፍሪካ ኀብረት ለመጪው የኢትዮጵያ ጠቅላላ ምርጫ የቅድመ ምርጫ ግምገማ ልዑክ መሰየሙን አድንቀው፥ ልዑኩ…
የሀገር ውስጥ ዜና በአረንጓዴ ኢኮኖሚ ልማት ላይ ያተኮረው የአፍሪካ ቀዳማዊት አመቤቶች ፎረም በመዲናዋ… Adimasu Aragawu Mar 17, 2026 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 8፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በድህነት ቅነሳና በአረንጓዴ ኢኮኖሚ ልማት ላይ ያተኮረ የአፍሪካ ቀዳማዊት አመቤቶች ፎረም በአዲስ አበባ መካሄድ ጀምሯል። መድረኩ የበካይ ጋዝ ልቀት መጠንን በመቀነስ የተጀመሩ የአየር ንብረት ለውጥ መከላከል ሥራዎችን ለማጠናከር ያለመ ሲሆን÷…
የሀገር ውስጥ ዜና የተፈጥሮ አደጋ የሚያደርሰውን ጉዳት ለመቀነስ የአደጋ ስጋትን አስቀድሞ ማመላከት ይገባል – ፎረሙ Hailemaryam Tegegn Mar 17, 2026 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 8፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በተፈጥሮ አደጋዎች የሚደርሰውን ጉዳት ለመቀነስ የሚያስችል የቅድመ ጥንቃቄ ስራ ለማከናወን የአደጋ ስጋትን አስቀድሞ ማመላከት ይገባል አለ የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ዩኒቨርሲቲዎች ፎረም፡፡ ፎረሙ በጋሞ ዞን ተከስቶ በነበረው የመሬት መንሸራተት አደጋ…
የሀገር ውስጥ ዜና መንግሥት ሁሉንም የሃይማኖት ተቋማት በእኩልነትና በፍትሃዊነት ያገለግላል – ከንቲባ አዳነች አቤቤ Adimasu Aragawu Mar 17, 2026 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 8፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ መንግሥት ሁሉንም የሃይማኖት ተቋማት በእኩልነት እንደ ዕሴቶቻቸውና አስተምህሯቸው በፍትሃዊነት ያገለግላል አሉ፡፡ ከንቲባ አዳነች ከኢትዮጵያ ወንጌላውያን፣ ካቶሊክ እና ከሰባተኛ ቀን አድቬንቲስት…