Fana: At a Speed of Life!

የፋይናንስ ዘርፉ ጤናማ፣ የተረጋጋና ደህንነቱ የተጠበቀ ሆኖ እየተንቀሳቀሰ ነው – ብሔራዊ ባንክ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 8፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በኢትዮጵያ ያለው የፋይናንስ ዘርፍ ጤናማ፣ የተረጋጋና ደህንነቱ የተጠበቀ መሆኑ ተገምግሟል አለ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ፡፡ ባንኩ የፋይናንስ ስርዓቱን ደህንነት ለማረጋገጥ በተሰጠው ኃላፊነት መሰረት ሦስተኛውን የፋይናንስ ደህንነት ግምግማ ሪፖርት…

የእንዶዴ ደረቅ ወደብ የማስፋፊያ ፕሮጀክት በሎጂስቲክስ ዘርፉ ትርጉም ያለው ለውጥ ያመጣል – ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 8፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የእንዶዴ ደረቅ ወደብ የማስፋፊያ ፕሮጀክት ኮንቴነሮችን የማስተናገድ አቅም በማሳደግ በሎጂስቲክስ ዘርፉ ትርጉም ያለው ለውጥ ያመጣል አሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ። የእንዶዴ ደረቅ ወደብ ማስፋፊያ ፕሮጀክትን የጎበኙት ምክትል…

ስሪላንካን ጨምሮ የተለያዩ ሀገራት የነዳጅ ወጪን ለመቀነስ የተለያዩ ርምጃዎችን እየወሰዱ ነው

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 8፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ደቡብ እስያዊቷ ሀገር ስሪላንካ በመካከለኛው ምስራቅ በተከሰተው ጦርነት ሳቢያ የተፈጠረውን የነዳጅ እጥረት ለመቋቋም የተለያዩ ርምጃዎችን እየወሰደች ትገኛለች፡፡ የሀገሪቱ ፕሬዚዳንት አኑራ ኩማራ ዲሳናያኬ ከከፍተኛ ባለስልጣናት ጋር ባካሄዱት…

ኢራን በኢራቅ ባግዳድ በሚገኘው የአሜሪካ ኤምባሲ ላይ ጥቃት ፈፀመች

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 8፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) 18ኛ ቀኑን በያዘው ጦርነት ኢራን በኢራቅ ባግዳድ በሚገኘው የአሜሪካ ኤምባሲ ላይ ጥቃት ፈፅማለች፡፡ በኤምባሲው ላይ ዛሬ ጠዋት የተፈጸመው የድሮን ጥቃት ከዚህ ቀደም ከተፈጸሙ ጥቃቶች ጠንከር ያለ መሆኑን የኢራቅ የደህንነት ምንጮች ተናግረዋል፡፡…

የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥ ከፍተኛ አቅም ያለው የድንች ምርት…

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 8፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የድንች ምርት የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥ ከፍተኛ አቅም አለው አሉ የኢትዮጵያ ግብርና ምርምር ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር ንጉሴ ደቻሳ (ፕ/ር)። ኢንስቲትዩቱ ከአይሪሽ ድንች ምርምር እና ልማት ማህበር ጋር በመተባበር "የኢትዮጵያ የድንች…

ነዳጅን በኃላፊነት ለመጠቀም የሚያስችሉ አሰራሮች በአግባቡ እንዲተገበሩ ጥሪ ቀረበ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 8፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በመካከለኛው ምሥራቅ ከተፈጠረው ቀውስ ጋር በተገናኘ ነዳጅን በኃላፊነት ለመጠቀም የሚያስችሉ አሰራሮች በአግባቡ እንዲተገበሩ የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስቴር አሳሰበ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በትናንትናው ዕለት ባስተላለፉት…

የአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ ተጠባቂ የመልስ ጨዋታዎች…

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 8፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ የ16ቱ ጥሎ ማለፍ የመልስ ጨዋታዎች ዛሬ ምሽት መደረግ ይጀምራሉ፡፡ ምሽት 2 ሰዓት ከ45 ላይ የፖርቹጋሉ ክለብ ስፖርቲንግ ሊዝበን በሜዳው ቦዶ ግሊምትን ያስተናግዳል፡፡ ሁለቱ ቡድኖች ባለፈው ሳምንት በመጀመሪያ ዙር…

የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር በጋሞ ዞን በደረሰው አደጋ የተሰማቸውን ሐዘን ገለጹ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 7፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር ማህሙድ አሊ ዩሱፍ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ጋሞ ዞን በደረሰው የመሬት መንሸራተት አደጋ ሕይወታቸውን ላጡ ዜጎች የተሰማቸውን ሐዘን ገልጸዋል። ሊቀመንበሩ ባስተላለፉት የሐዘን መግለጫ መልዕክት ÷ለኢፌዲሪ…

የሶማሊያ ፕሬዚዳንት ሀሰን ሼክ መሃሙድ በጋሞ ዞን በደረሰው አደጋ የተሰማቸውን ሐዘን ገለጹ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 7፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የሶማሊያ ፕሬዚዳንት ሀሰን ሼክ መሃሙድ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ጋሞ ዞን በደረሰው የመሬት መንሸራተት አደጋ ሕይወታቸውን ላጡ ዜጎች የተሰማቸውን ሐዘን ገልጸዋል። ፕሬዚዳንቱ ለጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ባስተላለፉት የሐዘን መግለጫ…

በመዲናዋ የአካባቢ ጥበቃን ከቱሪዝም ጋር በማስተሳሰር የተከናወነው ሥራ አርዓያ የሚሆን ነው

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 7፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ የወንዝ ዳርቻ ልማት የአካባቢ ጥበቃን ከቱሪዝም ጋር በማስተሳሰር በኩል ሌሎች የአፍሪካ ሀገራት በአርዓያነት የሚወስዱት ነው አሉ የዛምቤዚ ወንዝ ተፋሰስ ኮሚሽን አባላት ሀገራት ተወካዮች። ተወካዮቹ ይህንን ያሉት የአዲስ አበባ የወንዝ…