በኢትዮጵያ የግልግል ዳኝነት ማዕከላት ተመዝግበው እንዲሰሩ ለማድረግ እየተሰራ መሆኑ ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 9፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የሚገኙ የግልግል ዳኝነት ማዕከላትን ለመመዝገብና ስራ እንዲሰሩ ለማድረግ ጥረት እየተደረገ መሆኑን የፍትሕ ሚኒስቴር አስታወቀ።
ፍትህ ሚኒስቴር እና ዓለም አቀፍ የግልግል ዳኝነት አፍሪካ በጋራ ያዘጋጁት 11ኛው የምስራቅ አፍሪካ ዓለም…