Fana: At a Speed of Life!

150 ሺህ 12ኛ ክፍል ተማሪዎችን በበይነ መረብ ለመፈተን ዝግጅት እየተደረገ ነው

አዲስ አበባ፣ የካቲት 13፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) 150 ሺህ የሚደርሱ የ12ኛ ክፍል ተማሪዎች ፈተናቸውን በበይነ መረብ እንዲወስዱ ቅድመ ዝግጅት እየተደረገ መሆኑን የትምህርት ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የትምህርት ሚኒስትር ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) በአጠቃላይ የትምህርት ልማት ዘርፍ…

ኢትዮጵያ እና እንግሊዝ ግንኙነታቸውን ማጠናከር በሚያስችላቸው ጉዳዮች ላይ መከሩ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 13፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ ከእንግሊዝ የቀይ ባሕር እና የአፍሪካ ቀንድ ልዩ መልዕክተኛ አሊሰን ብላክበርን ጋር ተወያይተዋል። በውይይታቸው በኢትዮጵያ እና በእንግሊዝ…

አምባሳደር እሸቴ የሹመት ደብዳቤያቸውን ለኔዘርላንድስ ንጉስ አቀረቡ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 13፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኔዘርላንድስ የኢትዮጵያ አምባሳደር እሸቴ ጥላሁን የሹመት ደብዳቤያቸውን ለኔዘርላንድስ ንጉስ ዊሌም አሌክሳንደር አቅርበዋል። በዚህ ወቅትም አምባሳደር እሸቴ ከንጉስ ዊሌም አሌክሳንደር ጋር በሁለቱ ሀገራት የሁለትዮሽ፣ ቀጣናዊና ባለብዙ ወገን…

ፌደራል ፖሊስ በፎረንሲክ ምርመራ ከ358 ሰነዶች ውስጥ 73 በመቶዎቹ ሀሰተኛ መሆናቸውን አረጋገጠ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 13፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ የ358 ሰነዶችን ትክክለኛነት ለማረጋገጥ ባካሄደው የፎረንሲክ ምርመራ 73 በመቶዎቹ ሀሰተኛ መሆናቸውን አረጋግጧል፡፡ ተቋሙ ባለፉት 6 ወራት 191 የወንጀል ጉዳዮች እና 167 ከፍታብሔር ጋር የተያያዙ የምርመራ…

በሽረ እንዳስላሴ በቀዳማዊት እመቤት ጽ/ቤት ድጋፍ እየተገነባ ያለው ት/ቤት በቀጣዩ ዓመት ይጠናቀቃል

አዲስ አበባ፣ የካቲት 13፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በትግራይ ክልል ሽረ እንዳስላሴ ከተማ በቀዳማዊት እመቤት ጽሕፈት ቤት ድጋፍ እየተገነባ የሚገኘው 2ኛ ደረጃ ት/ቤት በቀጣዩ ዓመት ተጠናቅቆ አገልግሎት እንደሚሰጥ ተገልጿል፡፡ የከተማው የትምህርት ቤቶች ጽ/ቤት ኃላፊ ገብረመድህን…

ኢትዮጵያና ሩሲያ በጤና ዘርፍ በትብብር ለመስራት ተፈራረሙ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 13፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ እና ሩሲያ የጤና ሥርዓትን መደገፍና የደጃዝማች ባልቻ ሆስፒታልን አሰራር ማዘመን የሚያስችል የመግባቢያ ስምምነት ተፈራርመዋል ። የመግባቢያ ስምምነቱን የጤና ሚኒስትር ዶክተር መቅደስ ዳባ እና የሩሲያ ጤና ሚኒስትር ሚክሄል ሙራሽኮ…

ኢትዮጵያና ሩሲያ በኢንቨስትመንት ዘርፍ ትብብራቸውን ለማጠናከር ተስማሙ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 13፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን ኮሚሽነር ዘለቀ ተመስገን (ዶ/ር) በሩሲያ ኢኮኖሚ ሚኒስትር ማክሲም ራሽቲኒኮቭ ከተመራ ከፍተኛ ልዑክ ጋር ተወያይተዋል። ኮሚሽነር ዘለቀ በዚህ ወቅት፥ የግሉን ዘርፍ ለማሳደግና ምቹ የኢንቨስትመንት ከባቢ ለመፍጠር…

የሩሲያ ፌዴሬሽን ም/ቤት አፈ-ጉባዔ የኢትዮጵያ ጉብኝታቸውን አጠናቅቀው ወደ ሀገራቸው ተመለሱ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 13፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሩሲያ ፌዴሬሽን ም/ቤት አፈ-ጉባዔ ቫለቲና ማትቬንኮ በኢትዮጵያ የነበራቸውን ይፋዊ የሥራ ጉብኝት አጠናቅቀው ወደ ሀገራቸው ተመልሰዋል፡፡ ለአፈ-ጉባዔዋ የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ-ጉባዔ አገኘሁ ተሻገር ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን…

የኢትዮ-ሩሲያ ባለብዙ ወገን የዲፕሎማሲ ትብብር ተጠናክሮ ይቀጥላል-ፕሬዚዳንት ታዬ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 13፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኢትዮጵያና ሩሲያ መካከል ያለው ዘመን ተሻጋሪ የሁለትዮሽና ባለብዙ ወገን የዲፕሎማሲ ትብብር ተጠናክሮ እንደሚቀጥል የኢፌዲሪ ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ ገለጹ። ፕሬዚዳንት ታዬ ከሩሲያ ፌዴሬሽን የፌዴራል ምክር ቤት አፈ-ጉባኤ…

ኮሚሽኑ በቀጣዩ አንድ ዓመት ቀሪ ተግባራትን ለማጠናቀቅ እንደሚሰራ ገለጸ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 13፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በቀጣዩ አንድ ዓመት ቀሪ ተግባራትን በማጠናቀቅ አጀንዳዎችን የመቅረፅና ይፋ የማድረግ ስራ እንደሚያከናውን አስታውቋል፡፡ የኮሚሽኑ ዋና ኮሚሽነር መስፍን አርዓያ (ፕ/ር) ያለፉት ሶስት ዓመታትን የስራ ክንውን እና የቀጣይ…