Fana: At a Speed of Life!

በሶማሌ ክልል ለሕፃናት የቤት ለቤት ክትባት መሰጠት ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሶማሌ ክልል እድሜያቸው ከ5 ዓመት በታች ለሆኑ ከ450 ሺህ በላይ ሕፃናት የቤት ለቤት ክትባት መሰጠት መጀመሩን የክልሉ ጤና ቢሮ አስታወቀ። ለአንድ ሳምንት የሚቆየውን የክትባት ዘመቻ የክልሉ ጤና ቢሮ ሃላፊ ዶ/ር ሙሴ አህመድ ከዓለም ጤና ድርጅትና…

ም/ጠ/ሚ ተመስገን ጥሩነህ በጋምቤላ የአረንጓዴ ዐሻራ መርሐ ግብር አከናወኑ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ በጋምቤላ ክልል የአረንጓዴ ዐሻራ መርሐ ግብር አከናወኑ፡፡ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ÷ "የምትተክል ሀገር፣ የሚያጸና ትውልድ" በሚል መሪ ሃሳብ የጀመርነውን…

ፕሮፌሰሮቹ አባት እና ልጅ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ፕሮፌሰር ባዬ ይማም (አባት) እና ፕሮፌሰር ቃለአብ ባዬ ይማም (ልጅ) የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ያፈራቸው ምሁራን ናቸው፡፡ ሁለቱም የከፍተኛ ትምህርት ሕይወታቸውን በአንጋፋው አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ጀምረው በሞያቸው ዩኒቨርሲቲውን እያገለገሉና ተተኪ…

እንደ ሀገር በኤሌክትሪክ ተሽከርካሪ ዘርፍ እየተሰራ ያለው ሥራ የሚበረታታ ነው – አለሙ ስሜ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) እንደ ሀገር በኤሌክትሪክ ተሽከርካሪ ዘርፍ እየተሰራ ያለው ሥራ የሚበረታታ ነው ሲሉ የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስትር አለሙ ስሜ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ የትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ ሚኒስቴር ከኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ጋር ያዘጋጀው የታዳሽ ሃይል…

ሩሲያ በዶንባስ ክልል የሚገኝ ተጨማሪ ግዛት መቆጣጠሯን ገለጸች

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሩሲያ በዶንባስ ክልል የሚገኝ ተጨማሪ ግዛት መቆጣጠሯን የሀገሪቱ መከላከያ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ሚኒስቴሩ ጉዳዩን አስመልክቶ ባወጣው መግለጫ÷ኖቮፖክሮቭስኮይ በመባል የሚጠራው የዶኔስክ መንደር ከዩክሬን ሃይሎች ሙሉ በሙሉ ነጻ መደረጉን አረጋግጧል፡፡…

ቦርዱ የቀሪና ድጋሚ ምርጫ ጊዜያዊ ውጤቶችን እያረጋገጠ መሆኑን ገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ቀሪና ድጋሚ ምርጫ በተካሄደባቸው በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ፣ አፋር፣ ሶማሌ እና ማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልሎች በጊዜያዊነትይፋ የተደረጉ የምርጫ ውጤቶችን እያረጋገጠ መሆኑን የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ አስታውቋል፡፡ የቦርዱ የምርጫ ኦፕሬሽን ክፍል ሃላፊ…

አለም አቀፍ የሐረር ቀንን በድምቀት ለማክበር ዝግጅት መደረጉ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) 26ኛውን አለም አቀፍ የሐረር ቀን በሐረር ከተማ በድምቀት ለማክበር ዝግጅት መደረጉን የሐረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ኦድሪን በድሪ አስታወቁ፡፡ ርዕሰ መስተዳድሩ÷ 26ኛውን አለም አቀፍ የሐረር ቀን የሰላም ፣የፍቅርና የአብሮነት ከተማ በሆነችው ሐረር…

ቀሪውን 5 ነጥብ 4 ሚሊየን ብር ለማስመለስ እየሠራሁ ነው – ንግድ ባንክ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ መጋቢት 7 ቀን 2016 ዓ.ም ከሲስተም ማሻሻያ ጋር በተያያዘ በተፈጠረ ችግር ያለአግባብ ከተወሰደው ብር ያልተመለሰውን 5 ነጥብ 4 ሚሊየን ለማስመለስ እየሠራሁ ነው አለ፡፡ በወቅቱ ያለአግባብ ተወስዶ ከነበረው 801 ነጥብ 4…

ም/ጠ/ሚ ተመስገን ጥሩነህ የአኮቦ ኢትኖ የማዕድን ኩባንያን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህን ጨምሮ የፌደራል እና የክልል ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች በጋምቤላ ክልል ዲማ ወረዳ የሚገኘውን የአኮቦ ኢትኖ የማዕድን ኩባንያ ጎበኙ፡፡ በጉብኝቱ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩን ጨምሮ የጋምቤላ ክልል ርዕሰ…