Fana: At a Speed of Life!

በጃፓን የዓለም ፓራ-አትሌቲክስ ሻምፒዮና ኢትዮጵያውያን አትሌቶች አሸነፉ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በጃፓን እየተካሄደ በሚገኘው የዓለም ፓራ-አትሌቲክስ ሻምፒዮና ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ድል ቀንቷቸዋል፡፡ በሻምፒዮናው በአራት የጉዳት ዘርፎች ከተሳተፉ አትሌቶች መካከል ትዕግስት ገዛኸኝ በ1 ሺህ 500 ሜትር (ቲ13 ቡድን) በቀዳሚነት በማጠናቀቅ…

የተገኙ ውጤቶችን በማስቀጠልና ክፍተቶችን በማረም የህዝብን ተጠቃሚነት ለማሳደግ በትኩረት ይሰራል – አቶ ኦርዲን በድሪ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሐረሪ ክልል የተገኙ ውጤቶችን በማስቀጠልና ክፍተቶችን በማረም የህዝብን ተጠቃሚነት ለማሳደግ በትኩረት ይሰራል ሲሉ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ኦርዲን በድሪ ገለፁ። ርዕሰ መስተዳድሩ በቀጣይ ወራት በክልሉ በየዘርፉ እየተሰሩ የሚገኙ አበረታች…

ኢትዮጵያ የምግብ ሉዓላዊነቷን ለማስከበር በትኩረት እየሰራች ነው – ግርማ አመንቴ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ግብርናን በማዘመን እና መዋቅራዊ ሽግግርን በማረጋጋጥ የምግብ ሉዓላዊነቷን ለማስከበር በትኩረት እየሰራች ነው ሲሉ የግብርና ሚኒስትር ግርማ አመንቴ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ በአፋር ክልል የግብርና ሽግግር ፍኖተ-ካርታ ትውውቅ መድረክ ተካሂዷል።…

በሎስአንጀለስ በተካሄደ የ1 ሺህ 500 ሜትር ውድድር ድርቤ ወልተጂ አሸነፈች

አዲስ አበባ፣ ግንቦት11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሎስአንጀለስ በተካሄደ የ1 ሺህ 500 ሜትር የሴቶች ሩጫ ውድድር ድርቤ ወልተጂ አሸንፋለች፡፡ አተሌት ድርቤ ርቀቱን 3 ደቂቃ 55 ሰከንድ ከ25 ማይክሮ ሰከንድ በሆነ ሰዓት በማጠናቀቅ ነው ቀዳሚ የሆነችው፡፡ ሌላኛዋ ኢትዮጵያዊ አትሌት…

ለቀድሞ ተዋጊዎች አገልግሎት ለመስጠት የሚያስችሉ ተግባራት መለየታቸው ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ለቀድሞ ተዋጊዎች የመመዝገቢያ፣ የመመገቢያ፣ ስልጠና እና የመኝታ አገልግሎት ለመስጠት የሚያስችሉ ተግባራት መለየታቸውን ብሔራዊ ተሃድሶ ኮሚሽን ገለጸ። ኮሚሽኑ በማህበራዊ ትስስሩ ገጹ እንዳመለከተው፤ በመቀሌ በምክክር ላይ የነበረው የመልሶ ማቋቋም…

በአፍጋኒስታን በተከሰተ የጎርፍ አደጋ የ68 ሰዎች ህይወት አለፈ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፍጋኒስታን በድጋሚ በተከሰተ የጎርፍ አደጋ የ68 ሰዎች ህይወት ማለፉን የታሊባን ባለስልጣናት አስታወቁ፡፡ በአፍጋኒስታን ከወትሮው የተለየ ከባድ ዝናብ እየጣለ መሆኑ የተገለፀ ሲሆን፤ በዝናቡ ሳቢያ በሰሜናዊ እና ምዕራባዊ አፍጋኒስታን የጎርፍ…

ታዋቂ ግለሰቦች ለቀጣናው ሰላም መረጋገጥ ገንቢ ሚና እንዲጫወቱ ጥሪ ቀረበ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ታዋቂ ግለሰቦች ያላቸውን ተሰሚነት በመጠቀም በቀጣናው ሰላም እንዲሰፍን የሚጠበቅባቸውን ኃላፊነት እንዲወጡ የምስራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግስታት ድርጅት (ኢጋድ) ዋና ፀሐፊ ወርቅነህ ገበየሁ (ዶ/ር) ጥሪ አቀረቡ። ለሁለት ቀናት በአዲስ አበባ…

ልጁን ‘የካንሰር በሽተኛ ነው’ በማለት ሲለምንበት የተገኘ ወላጅና ግብረ-አበሩ ተያዙ 

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጤናማ ልጁን ‘የካንሰር በሽተኛ ነው’ በማለት ሲለምንበት የተገኘ ወላጅን እና ግብረ-አበሩን ይዞ ምርመራ እያጣራ መሆኑን የአዲስ አበባ ፖሊስ አስታወቀ፡፡ በወንጀሉ የተጠረጠረው ግለሰብ ልጁን የካንስር በሽተኛ በመሆኑ ለማሳከም ከአዋሽ 7 ወደ አዲስ…

አየር መንገዱ ከሰኔ 1 ጀምሮ ወደ አክሱም ዳግም በረራ ይጀምራል

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከመጪው ሰኔ 1 ቀን 2016 ዓ.ም ጀምሮ ወደ ትግራይ ክልል አክሱም ከተማ ዳግም በረራ እንደሚጀምር የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ገለጸ። የአየር መንገዱ የንግድ ዘርፍ ዋና ኃላፊ አቶ ለማ ያዴቻ፤ አየር መንገዱ ወደ አክሱም ዳግም በረራ ለመጀመር…