ዓለም አቀፉ የዲጂታል ማዕቀፍ የአፍሪካን ተጠቃሚነት በሚያረጋግጥ አግባብ ሊዘጋጅ ይገባል ተባለ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ዓለም አቀፉ የዲጂታል ማዕቀፍ የአፍሪካን ተጠቃሚነት በሚያረጋግጥ አግባብ ሊዘጋጅ እንደሚገባ የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር ዴዔታ ይሹሩን አለማየሁ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡
የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ባዘጋጀው ዓለም አቀፍ የዲጂታል ማዕቀፍ ረቂቅ ሰነድ…