Fana: At a Speed of Life!

የኮንስትራክሽን ዘርፍ ተግዳሮቶችን ለመፍታት ባለድርሻ አካላት ተቀራርበው ሊሰሩ ይገባል – አፈ ጉባዔ ታገሰ ጫፎ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኮንስትራክሽን ዘርፍ ተግዳሮቶች ለመፍታት ባለድርሻ አካላት ተቀራርበው ሊሰሩ ይገባል ሲሉ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ ጉባዔ ታገሰ ጫፎ ተናገሩ፡፡ የምክር ቤቱ የከተማ መሠረተ ልማትና ትራንስፖርት ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ የኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪ…

በአዳማ ከተማ በአፈር መደርመስ አደጋ የሁለት ሰዎች ህይወት አለፈ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዳማ ከተማ ለሕንፃ ግንባታ ጉድጓድ በመቆፈር ላይ በነበሩ ሰራተኞች ላይ አፈር ተደርምሶ የሁለት ሰራተኞች ህይወት ማለፉን የከተማው ዋና ፖሊስ መምሪያ አስታውቋል፡፡ በመምሪያው የኮሙኒኬሽን ኃላፊ ኢንስፔክተር ወርቅነሽ ገልሜቻ እንደገለጹት÷አደጋው…

ለዘንድሮው የአረንጓዴ አሻራ መርሃ ግብር የችግኝ ዝግጅት ስራ ተጠናክሮ መቀጠሉ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ለዘንድሮው የአረንጓዴ አሻራ መርሃ ግብር የችግኝ ዝግጅት ስራ ተጠናክሮ መቀጠሉን የግብርና ሚኒስቴር ገለጸ፡፡ በግብርና ሚኒስቴር ብሔራዊ የአረንጓዴ አሻራ የቴክኒክ ኮሚቴ ሰብሳቢ አደፍርስ ወርቁ(ዶ/ር)እንደገለጹት÷ በዘንድሮው የአረንጓዴ አሻራ መርሃ…

ዘላቂ ሰላምን ለመፍጠር ብሔራዊ የሽግግር ፍትሕ ፖሊሲን ተግባራዊ ማድረግ ሚናው የጎላ መሆኑ ተመላከተ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሕዝቦች መካከል መተማመንና ዘላቂ ሰላምን ለመፍጠር ብሔራዊ የሽግግር ፍትሕ ፖሊሲን ተግባራዊ ማድረግ ሚናው የጎላ መሆኑን የጋምቤላ ክልል ምክር ቤት አፈ-ጉባኤ ባንቻየሁ ድንገታ ገለፁ። ምክር ቤቱ ከኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብት ኮሚሽን…

የኢትዮጵያ ታምርት 2016 ኤክስፖ ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ታምርት ሀገራዊ ንቅናቄ ኤክስፖ መካሄድ ጀምሯል፡፡ የአምራች ኢንዱስትሪ ዘርፉን ማነቆዎች በመፍታት ኢትዮጵያን ተቀዳሚ የኢኮኖሚ ምንጭ ለማድረግ ወደ ተግባር የገባው የኢትዮጵያ ታምርት ሀገራዊ ንቅናቄ ኤክስፖ 2016 በሚሊኒየም አዳራሽ…

በመዲናዋ 355 ኪሎ ሜትር የመንገድ ዳር የውሃ መፋሰሻ መስመሮች ጽዳትና ጥገና ተከናወነ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ ባለፉት ዘጠኝ ወራት 355 ኪሎ ሜትር ርቀት የሚሸፍን የመንገድ ዳር የውሃ መፋሰሻ መስመሮች ጽዳትና ጥገና ሥራ መከናወኑን የከተማው መንገዶች ባለስልጣን አስታወቀ፡፡ ከደረቅና ፍሳሽ ቆሻሻዎች አያያዝና አወጋገድ እንዲሁም በግንባታ…

የብልፅግና ፓርቲ የዴሞክራሲ ባህል ግንባታ ዘርፍ አፈጻጸም ግምገማ በጎንደር ከተማ መካሄድ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የብልፅግና ፓርቲ የዴሞክራሲ ባህል ግንባታ ዘርፍ የ9 ወራት እቅድ አፈጻጸም ግምገማና የመጪው የክረምት ስራዎች ትውውቅ መድረክ በጎንደር ከተማ መካሄድ ጀምሯል። መድረኩ "የዲሞክራሲ እሴት እና ባህል ለብልፅግናችን" በሚል መሪ ሀሳብ…

አቶ አወል አርባ ለተፈጥሮ ሃብት ጥበቃ ልዩ ትኩረት እንዲሰጥ አሳሰቡ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ለዘላቂ ልማት ብሎም ለልማት ሥራዎች ቀጣይነት የተፈጥሮ ሃብትና የአካባቢ ጥበቃ ሥራ ሊጠናከር እንደሚገባው የአፋር ክልል ርዕሰ መሥተዳድር አወል አርባ አሳሰቡ፡፡ በሁሉም ዞኖችና ወረዳዎች ከልማት ሥራዎች ጎን ለጎን ሕዝቡን ባሳተፈ ሁኔታ ለአካባቢ…

በኢስላማባድ የኢትዮ-ፓኪስታን የቢዝነስ ፎረም ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢስላማባድ የኢትዮጵያ ኤምባሲ ከካራቺ ንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት እና ከኮራንጊ ንግድና ኢንዱስትሪ ማኅበር ጋር በመተባበር የኢትዮ-ፓኪስታን የቢዝነስ ፎረም አካሄደ፡፡ ፎረሙ የተካሄደው ከፈረንጆቹ ግንቦት 26 እስከ 31 ቀን 2024 ድረስ…

1 ሺህ 194 ኢትዮጵያውያን ከሳዑዲ ወደ ሀገራቸው ተመለሱ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሶስት ዙር በተከናወነ በረራ በሳዑዲ አረቢያ በችግር ውስጥ የነበሩ ዜጎችን በመመለስ ስራ በዛሬው ዕለት 1 ሺህ 194 ኢትዮጵያውያንን ወደ ሀገራቸው ተመልሰዋል። ወደ ሀገር ከተመለሱት ውስጥ 789 ወንዶች፣ 384 ሴቶች እና 21 ጨቅላ ህፃናት…