Fana: At a Speed of Life!

የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ሙሉ ለሙሉ ወደ ተመደቡበት የተልዕኮ መስክ ይገባሉ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 13፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የትምህርት ሚኒስቴር በሚቀጥሉት ዓመታት የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ሙሉ በሙሉ ወደ ተመደቡበት የተልዕኮ መስክ ይገባሉ አለ፡፡ የትምህርት ሚኒስትር ዴኤታ ኮራ ጦሽኔ (ዶ/ር) ለፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን እንዳሉት÷ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ካለፈው…

የደብረ ታቦር (ቡሄ) በዓል ሐይማኖታዊና ባህላዊ ትውፊት…

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 13፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በየዓመቱ ነሐሴ 13 ቀን የሚከበረው የደብረ ታቦር (ቡሄ) በዓል ሐይማኖታዊ እና ባህላዊ ይዘት አለው፡፡ ቡሄ የክረምት ጭጋግ ተወግዶ ወደ ጸሃይ ብርሃንነትና ብሩህነት በሚሸጋገርበት ወቅት ይከበራል፤ ''ቡሄ ካለፈ የለም ክረምት" ፤ "ዶሮ ከጮኸ…

የትራምፕና ዘለንስኪ ውይይት በነጩ ቤተ መንግስት…

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 12፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ እና የዩክሬኑ ፕሬዚዳንት ቮሎዲሚር ዘለንስኪ በኋይት ሃውስ በድጋሚ ተወያይተዋል። በውይይታቸውም የሩሲያ-ዩክሬን ጦርነትን ማስቆም በሚቻልበት ሁኔታ፣ ሊኖሩ ስለሚችሉ የሰላም ጥረቶች፣ በአሜሪካ ድጋፍና ሌሎች…

የደመወዝ ማሻሻያው የመንግስት ሰራተኛውን የኑሮ ጫና ለማቃለል አይነተኛ ሚና ይኖረዋል

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 12፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ሰራተኛ ማህበራት ኮንፌዴሬሽን የደመወዝ ማሻሻያው የመንግስት ሰራተኛውን የኑሮ ጫና ለማቃለል አይነተኛ ሚና ይኖረዋል አለ፡፡ የኮንፌዴሬሽኑ ፕሬዚዳንት አቶ ካሳሁን ፎሎ እንዳሉት፤ መንግስት የኑሮ ውድነቱ ቀጥተኛ ተጎጂ የሆኑ የመንግስት…

ፕሬዚዳንት ዘለንስኪ ጦርነቱን በፍጥነት ማስቆም ይችላሉ – ትራምፕ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 12፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የዩክሬን ፕሬዚዳንት ቮሎዲሚር ዘለንስኪ የሩሲያ ዩክሬን ጦርነትን ማስቆም ይችላሉ አሉ የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ፡፡ፕሬዚዳንት ትራምፕ ከዩክሬኑ አቻቸው ጋር በዋሽንግተን ለመነጋገር ከያዙት ቀጠሮ አስቀድሞ አሜሪካ የምታቀርበውን የሰላም ሀሳብ…

የደስታ ዜና ከዩቶፒያ ቴክኖሎጂ ! ውድ ደንበኞቻችን እንኳን ደስ አላቹ !

ማስታወቂያ የደስታ ዜና ከዩቶፒያ ቴክኖሎጂ ! ውድ ደንበኞቻችን እንኳን ደስ አላቹ ! በቃላችን መስረት 3ኛ ዙር የመኪና ርክክብ በይፋ ተጀምራል ! በዘርፉ ፈር ቀዳጅ የሆነው ድርጅታችን ዩቶፒያ ቴክኖሎጂ ሃላ/የተ/የግ/ማ “የዮቶፕያ ግሪን ሞቢሊቲ ፕሮጀክት” (Utopia Green…

የኢትዮጵያን ሁለንተናዊ ብልጽግና ለማረጋገጥ በተሻለ ትጋትና ቁርጠኝነት መስራት ይገባል – አቶ አደም ፋራህ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 12፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያን ሁለንተናዊ ብልፅግና ለማረጋገጥ ሁሉም አመራርና አባላት በተሻለ ትጋት ሊሰሩ ይገባል አሉ በም/ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ኃላፊና የብልጽግና ፓርቲ ም/ፕሬዚዳንት አደም ፋራህ፡፡ የብልፅግና…

የበጎ ፈቃድ አገልግሎት የእርስ በርስ ትስስርን በማጠናከር አብሮነትን ያሳድጋል – አቶ አወል አርባ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 12፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎት የእርስ በርስ ግንኙነትን በማጠናከር መደጋገፍን አጉልቶ ያሳየ መልካም ተግባር ነው አሉ የአፋር ክልል ርዕሰ መስተዳድር አወል አርባ። የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስቴርና ተጠሪ ተቋማት በአፋር ክልል ሠመራ ሎጊያ…

መንግስት የቋሚ ደመወዝ ተከፋይ ዜጎችን የኑሮ ጫና ለማቃለል ቁርጠኛ አቋም ይዟል – አቶ አሕመድ ሽዴ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 12፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) መንግስት የቋሚ ደመወዝ ተከፋይ ዜጎችን የኑሮ ጫና ለማቃለል ቁርጠኛ አቋም ይዞ እየሰራ ነው አሉ የገንዘብ ሚኒስትር አሕመድ ሽዴ። የገንዘብ ሚኒስቴር የመንግስት አገልግሎትና አስተዳደር ሪፎርምን ወደ ሙሉ ትግበራ ማስገባቱን ተከትሎ ከሲቪል ሰርቪስ…

የአርቲስት ደበበ እሸቱ ሥርዓተ ቀብር በነገው ዕለት በቅድስት ስላሴ ካቴድራል ይፈጸማል

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 12፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአንጋፋው አርቲስት ደበበ እሸቱ ሥርዓተ ቀብር በነገው ዕለት ነሐሴ 13 ቀን 2017 ዓ.ም 8:00 ላይ በመንበረ ፀባኦት ቅድስት ስላሴ ካቴድራል ይፈፀማል። የአርቲስት ደበበ እሸቱ የቀብር አስፈፃሚ ኮሚቴ በብሔራዊ ቴአትር መግለጫ ተሰጥቷል።…